FRESHMAN 2017®
3.59K subscribers
60 photos
42 files
25 links
🤝For 2016 Remedial students 💬
በዚህ ቻናል ውስጥ ➡️
👉 Buy ads: https://telega.io/c/Remedial_Student

✔️የREMEDIAL COURSE MODULE.
✔️ከተለያዩ ዩኒቨርስቲ የተውጣጡ
➩FINAL EXAM.
➩MID EXAM.
➩ትምህርት ሚኒስቴር ሚያዘጋጀው NATIONAL EXAM.
Download Telegram
The additive inverse of the complex numbers 3 - 4i is
Anonymous Quiz
33%
3 + 4i
11%
-3 - 4i
6%
3 - 4i
49%
-3 + 4i
What is the modulus of the complex number -6 + 8i?
Anonymous Quiz
15%
5
56%
10
24%
8
5%
9
The equation of the line is given by 3x - 2y + 6=0. then Which of the following is true about the line?
Anonymous Quiz
29%
Its y - intercept is -3
19%
(2,5) lies on the line
19%
Its x- intercept is 3
33%
its slope is 3/2
𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄:➜
👇👇👇👇👇👇👇
https://t.me/ethio_learning_center
https://t.me/ethio_learning_center
#tips_remedial_students


💡 ለረጅም  ሰአት  አታንብቡ ይልቅ  ዋና ነጥቦችን እረፍት  እየወሰዳቹ  አንብቡ🥶

💡  የRemedial ፈተናዎችን በደምብ ስሩ በተላይ ያለፈው  አምት ፈተናዎችን🥳

💡ቲዎሪ ለሚበዛባቸው  ከአጋዥ  መጽሐፍ  ይልቅ  መመሪያ  መጸሐፍት  (MODULE )  ተተቀሙ🤩🤩

💡worldwide advanced book for english its best👌

maths and ፊዚክስ  extreme  ተተቀሙ,

bio text MODULE ,
history extreme best ነዉ
geo MODULE

💡ለ 8 ሰአት ተኙ👌

💡ጥናታቹ በቀን ቢሆን እና ማታ እስከ 4-5  የተሻለ  ነዉ🤠

💡በቡድን  ማንበብ  በጣም  ጠቃሚ  ነው maximum 3 best ነዉ🤗

💡ሶሻል  ሚድያ  ምትተቀሙበት ሰአት ገድቡ👍

💡ሁሌም ፈጣሪያቹን አመስግኑ 🙏


ከተመቻችሁ ❤️ 😍 👍 👏

🔗
👇👇👇👇👇👇👇
@Remedial_student
@Remedial_student
Cos h(ln 3)=______
Anonymous Quiz
25%
5/3
43%
Undefined
23%
-5/3
9%
5/-3
Sin h (ln 2)=_____
Anonymous Quiz
15%
5
42%
2/3
25%
-3/4
17%
3/4
Forwarded from Faster Post Maker Bot
ለ 12ኛ ክፍል ተፈታኞች መልካም ዜና

English ኢንትራንስ ጥያቄዎችን የምትሰሩበት ምርጥ ቻነል ልጋብዛቹ ትወዱታላቹ።
HOW TO USE " MAKE "

(" MAKE " እንዴት መጠቀም አለብን)

A,Housework

- Make the bed
- Make room

B,Commuications
- Make a noise
- Make a comment
- Make a joke
- Make a point
- Make arrangements
- Make a speech
- Make a suggestion
- Make a complaint
- Make a confession
- Make a prediction
- Make an excuse
- Make a promise
- Make a fuss
- Make an observation
- Make a mistake
- Make a call
- Make a reservation
- Make a rude gesture
- Make a statement
- Make a bookig
- Make a bundle
- Make a cake
- Make a choice
- Make a comment
- Make a complaint
- Make a compromise
- Make a deal
- Make a decision

C, Food, Drink and Meals

- Make a cake
- Make breakfast
- Make dinner
- Make a cup of tea
- Make a sandwich
- Make a salad
- Make a tea
- Make a snack

D, Relationships/Reaction

- Make your eyes water
- Make you happy
- Make you sleep
- Make you smile
- Make friends
- Make Love
- Make up
- Make fun of someone
- Make a pass at
- Make a break with sb/sth (UK)
- Make a fool of yourself

E, Plan/Decision

- Make a contract
- Make progress
- Make a choice
- Make a plan
- Make a decision
- Make an attempt/ effort
- Make up your mind
- Make a discovery
- Make a list
- Make sure
- Make a difference
- Make an exception
- Make an offer
- Make a note (of)
- Make a prediction
- Make ameds
- Make an appearance
- Make an appointment
- Make an attempt
- Make an enquiry
- Make an excuse
- Make arrangements

F, Product Material

- Made of gold/silver
- Made from oranges/lemons
- Made in Japan/China
- Made by me

G, MAKE

- Make money
-Make a profit
- Make a fortune

H, Others

- Make believe
- Make sense
- Make changes
- Make sure
- Make trouble
- Make up your mind
- Make war
- Make one's bow (UK)
- Make an objection
- Make an allusion
- Make a threat
- Make a difference
- Make a fire
- Make a habit
- Make a living
- Make a mess
- Make a move
- Make a dress

   ♡    ㅤ   ⌲            ✉️   
   ˡᶦᵏᵉ        ˢʰᵃʳᵉ      ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
@English_Teacherz
.   @English_Teacherz
Parts of Speech • የንግግር ክፍሎች - ለጀማሪዎች

✔️ ሁሉም እንግሊዘኛ ላይ የምንናገራቸው ቃላት እነዚህ ክፍሎች ላይ ነው የሚመደቡት እነሱም ፦

1) Noun •  ስም
2) Pronoun • ተውላጠ ስም
3) Adjective • ቅፅል / ገላጭ
4) Adverb • ተውሳከ ግስ
5) Verb • ግስ
6) Preposition • መስተዋድድ
7) Conjunction • አጣማሪ
8) Interjection • ቃለ አጋኖ

✔️ አንዳንድ መፅሐፍት ላይ ደሞ Articles ( a, an እና the) እንደ 9ኛ ይጨምራቸዋል።

React እይደረጋችሁ ይሄ እንደ መገቢያ ነው next part ላይ አንድ በ አንድ እናያቸዋለን።

  ♡    ㅤ   ⌲            ✉️   
   ˡᶦᵏᵉ        ˢʰᵃʳᵉ      ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
@English_Teacherz
.   @English_Teacherz
Forwarded from Faster Post Maker Bot
🟢Join us for Entrance exam question and solution for all subjects.
FRESHMAN 2017®
Parts of Speech • የንግግር ክፍሎች - ለጀማሪዎች ✔️ ሁሉም እንግሊዘኛ ላይ የምንናገራቸው ቃላት እነዚህ ክፍሎች ላይ ነው የሚመደቡት እነሱም ፦ 1) Noun •  ስም 2) Pronoun • ተውላጠ ስም 3) Adjective • ቅፅል / ገላጭ 4) Adverb • ተውሳከ ግስ 5) Verb • ግስ 6) Preposition • መስተዋድድ 7) Conjunction • አጣማሪ 8) Interjection…
1️⃣ Noun - ስም

✔️ A noun is a word that identifies a person, a place, a thing, or an idea.

People - Abel , Almaz , Hagos
Place - Paris, Stadium, Everest
Thing - Dog, Orange, Pen
Idea - Dream, Emotion,

ስሞች singular ወይም plural ሊሆኑ ይችላሉ።

Singular noun - ነጠላ ስም
Eg: Book, Girl, Person

Plural noun - ብዙ ቁጥር ስም
Eg: Books, Girls, People

ስሞች countable ወይም uncountable ሊሆኑ ይችላሉ።

Countable nouns - ሊቆጠሩ የሚችሉ
Eg: apple, girl, pencil
አንድ ሁለት ሶስት እያልን ልንቆጥራቸው እንችላለን።

Uncountable nouns - ሊቆጠሩ የማይችሉ
Eg: Water, Sugar, Butter, Information
አንድ ሁለት ሶስት እያልን ልንቆጥራቸው አንችልም ነገር ግን በመለኪያ (unit) ልንለካቸው እንችላለን። ሊትር ኪሎግራም እያልን።

ይቀጥላል React እያደረጋችሁ። ❤️

♡    ㅤ   ⌲            ✉️   
   ˡᶦᵏᵉ        ˢʰᵃʳᵉ      ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
@English_Teacherz
.   @English_Teacherz
English  ፈተና ላይ እጅግ ጠቃሚ part ነች  አየት አየት አርጓት


💫የ since , already , Just, Yet💫💫 ልዩነቶች

🔰 we use all of them with present perfect tenSe

ሁሉንም የምንጠቀማቸው ከ present perfect tense ጋር ነው ።
           
since(ጀምሮ የሚል ፍቺ አለው )

💥form:- sub+have/has+since + a particular time

👉(particular time) ስንል በአጠቃላይ ጊዜን የሚያመለክቱ ነገሮችን- ምሳሌ አመተ ምህረት : ሰዓት: ቀናት...

example
I have lived in Addis since 2005.

(ከ 2005 ጀምሮ አዲስ አበባ እየኖርኩኝ ነው።)👉 አሁንም ነዋሪነቴ በ አዲስ አበባ ነው

🔥🔥 ልብ ይበሉ since ስንል ድርጊቱ past ላይ ጀምሮ ነገርግን አሁንም ያን ድርጊት በማከናወን ላይ ነው ያለነው።

       🔰 already(ቀደም ብሎ)
Refers to sooner than expected

alreadን የምንጠቀመው አንድ ድርጊት ከጠበቅነው ጊዜ አስቀድመን መጨረሳችንን ለማመላከት ነው።

👉Form:- subject+have/has+already +V3

Example 👇👇

I have already finished my home work.
አስቀድሜ የ ቤት ስራዬን ጨርሻለው

⚡️already ስንጠቀም የቤት ስራው ያለቀው ከጠበቅነው ጊዜ ቀድሞ መሆኑን ለማሳየት ነው።

🔰 Yet

♻️we can use yet with present perfect tense to show the speaker is expecting something to happen.

የ ሆነ ድርጊት ይፈጸማል ብለን ስናስብ

🔥 we use yet with questions and negative sentence and most of the time at the end of the sentence but not always.
 
example

Has she finished doing her homework yet?
የ ቤት ስራዋን አልጨረሰችም ነገር ግን እንደ ምትጨርስ ተስፋ ስናደርግ

🔰 just
Refers to a short time ago
በጣም በቅርቡ ለተፈጸመ ድርጊት

Form:- sub+have/has+just+V3

Example👇

She has just come.

(she came a short time ago)
እሷ መታለች የመጠችው በጣም በቅርቡ ነው(አሁን)



 ከተመቻችሁ ❤️ 😍 👍 👏

🔗
👇👇👇👇👇👇👇
@Remedial_student
@Remedial_student
REMEDIAL SHORT NOTES OF HIST,2015EC (3).docx
160.9 KB
🔖HISTORY SHORT NOTE

⭕️SIZE REDUCED

እጥር ምጥን የለች😋

 ከተመቻችሁ ❤️ 😍 👍 👏

🔗
👇👇👇👇👇👇👇
@Remedial_student
@Remedial_student
ባለፈው ትምህርታችን ስለ Neither of , Either of , Each of እና Every one of ተምረናል።

😇 ከ Neither of , ከ Either of, ከ Each of , ከ Every one of በሗላ የሚመጣው subject ሁልጊዜም ቢሆን plural subject ነው። ተባብለናል

🤔 None of ላይ ግን ከነዚህ የተለየ ህግ አለው።

       None of

           🔵 Rule 1

😊 None of + plural Subject + plural Verb.

          🔵 Rule 2

😋 None of + singular subject + singular Verb.

         🔵  Rule 3

😌 None of + uncountable subject ( noun ) + singular Verb.

አቦ ምንድን ነው ሳ😁 ፈታ በሉ ኣ ። እስኪ እጁን አውጥቶ የሚመልስ🙌 ። ጎበዝ ልጅ👐 እስኪ አብራራው🤕🤕🤕

            🔵 Rule 1

ከ None of ቀጥሎ plural subject የምንጠቀም ከሆነ verb ቡ plural Verb ይሆናል ። በአጭሩ

🥺 ከ None of ቀጥሎ የሚመጣው subject  plural subject ከሆነ ፡ የምንጠቀመው plural Verb ነው።

        🤔 Example

None of the students ........ to take the exam.

A) are           B) is

ስለዚህ ከዚህ ጥያቄ የምንረዳው ነገር፡

ከ None of ቀጥሎ የመጣው subject ምንድን ነው??😳😳 ተናገሩ ኣ 😡 ምን አላችሁኝ👂👂 አይሰማም ሙከራ 1 2 3 😁😁 ... ይህ የሙከራ ድምፅ ነው😂 ሙከራ 3 2 1🗣 አሁን ይሰማል🤣🤣

ከ None of ቀጥሎ የመጣው subject 😳😳 the students ነው። the students ደግሞ plural subject ነው ። ስለዚሁ verb ቡ ምን ይሁን??🥺

ቅድም እንደነገርኳችሁ ከ None of ቀጥሎ plural subject ከመጣ ፡ የምንጠቀመው plural Verb ነው። ስለዚህ  የቱ ነው plural Verb 😖😠 is ወይስ are??😎😎😎 are ነው። ስለዚህ መልሱ ፡

None of the students are ready to take the exam.

Neither of the students, Either of the students,Each of the students, Every one of the students ቢሆንስ😳😳 😳😳😳😳😳😳😳😳😳

😎😎 "is" ን ነበር የምንጠቀመው። የባለፈውን ትምህርት እንዳትረሱት አደራ። ነው ወይስ Alzheimer አለባችሁ🙊🙊🙊🙊🙊🙊


             🔵 Rule 2

ከ None of ቀጥሎ Singular subject ከመጣ ፡ የምንጠቀመው verb ደግሞ Singular verb ይሆናል ማለት ነው።

           🤔 Example

None of the teacher.......... at the school yet.

A) has arrived 
B) have arrived

መልሱን ዱቅ አርጉ ኣ😢 እስኪ ለራሳችሁ አጨብጭቡ👏👏 በትክክል አልተመለሰም😭😭

ቅድም እንደነገርኳችሁ ከ None of ቀጥሎ Singular subject ከመጣ የምንጠቀመው singular Verb ነው ። ስለዚህ በዚህ ጥያቄ መሰረት ከ None of ቀጥሎ የመጣው the teacher ነው። the teacher ደግሞ singular subject ነው። ስለዚህ የምንጠቀመው verb😋😋 singular Verb ነው። ስለዚህ

None of the teacher has arrived at the school yet.

🙆‍♂🙆‍♂ Neither of the teacher, Either of the teacher, Each of the teacher, Every one of the teacher ቢባልስ??😏😏

🙊🙊 ኸረ አይባልም ። እስር ቤት እንዳትታሰሩ ። በ አንቀፅ 1000 መሰረት ከ Entrance ፈተና ያስወድቃል።😁😁😂😂😂

ባለፈው ተነጋግረናል ኣ 😇

ከ Neither of በሗላ,  ከ Either of በሗላ,  ከ Each of በሗላ, ከ Every one of በሗላ የሚመጣው subject ሁልጊዜ plural subject ነው። እንዳትረሱ😡


             🔵 Rule 3

ከ None of ቀጥሎ የሚመጣው Uncountable subject ( noun ) ከሆነ ፡ የምንጠቀመው verb ደግሞ singular Verb ነው።

          🥺 Example

None of the information....... relevant to the this topic.

A) was        B) were

በዚህ ጥያቄ መሰረት ከ None of ቀጥሎ የመጣው ምንድን ነው??😳😳 እስኪ ሁላችሁም አንድ ላይ information በሉ። 😁😁 information ደግሞ uncountable noun( subject) ነው። ስለዚህ መልሱ

💪 None of the information was relevant to this topic.

             ዘ - አለቀ🙏
Wowww don't forget like and  share share

♡    ㅤ   ⌲            ✉️   
   ˡᶦᵏᵉ        ˢʰᵃʳᵉ      ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
@English_Teacherz
.   @English_Teacherz
Forwarded from 🌻Ethio Learning🌻 (ቶ Ěřmî ቶ)
ግቢ ውስጥ Grade እንዴት ነው ሚሰራው ?

❇️ GPA or CGPA ምን ማለት ነው ላላችሁኝ

ጉድ የማያልቅበት  ትምህርት ሚንስተር የሚያወጣው አዲስ ህግ እስካልኖረ ድረስ የሁሉም ግቢዎች grading system ተመሳሳይ ነበር

በእያንዳንዱ ሴሚስተር

Out of 20 or 30% Test, Quizzes , group work or Assignment

Out of 20 or 30 % MID EXAM

Out of 50% Final Exam

ለእያንዳንዱ ኮርስ የሶስቱ ድምር ውጤት  ሴሚስተር መጨረሻ ላይ ይደመርና ለጠቅላላ ኮርሶቹ ተካፍሎ  ግሬድ ይሰራላቹሃል ።

የስድስቱም ኮርሶች ድምር Garde ከተሰራ በኋላ የምታስመዘግቡት ውጤት የትምህርት መስክ ለመምረጥ ትምህርት ሚኒስተር ባወጣው range ልክ  value ይኖረዋል ።

GPA ማለት በሁሉም ሴሚስተር የምታስመዘግቡት ግሬድ ማለት ነው

CGPA ማለት Average Grade ማለት ነው።

🔔 በመጀመሪያው ሴሚስተር የተጠቀሱትን አምስት የትምህርት መስኮች join ለማድረግ የምትፈልጉ ተማሪዎች ለውድድር የሚታየው first semister GPA ብቻ ይሆናል ፤ የተቀሩትን የትምህርት መስኮች join ማድረግ የምትፈልጉ ተማሪዎች ግን የሚያዝላቹህ የሁለቱም ሴሚስተር Average or CGPA ይሆናል ማለት ነው።

የሳይንስና ከፍተኛ ትምህርት ሚኒስተር 20% entrance , 30% PRE-FEILD(COc) ምናምን በሁሉም ዩንቨርሲቲዎች ላይ ተግባራዊ ይሆናል።

የመጀመሪያ ሴሚስተር ግሬድ(50%) ግን ማንኛውንም የትምህርት መስክ ለመምረጥ ትልቁን ድርሻ ይይዝላቹሃል ፡ ስለሆነም 20%ቷ እውን ከሆነች entrance exam ስለተበላሸብኝ ብላቹህ ተስፋ አትቁረጡ ።

ለማንኛውም ግን በውስጥ መስመር ብዙ ተማሪዎች የዩንቨርሲቲ ግሬድ calculation አልገባንም ባላችሁኝ መሰረት ...


For instance AAU first semister coursoch እነዚህ ናቸው ብንልና የኮርሶቹም ECTS እንደሚከተለው ቢሆን

♨️Critical thinking......
#5Ects
Psychology............
#5Ects
♨️ General Physics... 
#5Ects
English  .................
#5Ects
♨️Geography ..............
#5Ects
♨️Mathematics...........
#5Ects
♨️Physical fitness (pass or fail)

Total credit hours
#31Ects


ተማሪ አለባቸው ደብድባቸው እርገጣቸው😂(Hahu) የተባለ ተማሪ በመጀመሪያው ሴሚስተር ያስመዘገበው ውጤት

1)  Critical thinking-------> 77 🔫B+
2)  Psychology    ---------->82  🔫A-
3)  Gen' Physics --------->59.9🔫C
4)  Mathematics---------->42    🔫D
5)  English        ------------>68    🔫B-
6)  Geography ------------->64    🔫C+

ነው ብንል የተማሪ Hahu'n ግሬድ እንደሚከተለው ማወቅ ይቻላል

በቅደም ተከተል calculate ማድረግ
🔍 Credit hour × grade

5×3.5    =17.5
5×3.75  =18.75
5×2      =8
5×1       =5
5×2.75  =13.75
5×2.5    = 12.5

Total sum=75.5
Semister grade = Total sum÷Total credit hour
76.5÷30=2.5166GPA
ስለዚህ ተማሪ Hahu በመጀመሪያው ሴሚስተር የሰራው ግሬድ 2.52 ነው ማለት ነው ።

😭በ 2.5 ግን የትኛውን ፊልድ ልመርጥ ነው😢😢 ለዚህም ነው ቲቶሪያል ተማሩ የምንለው ።

Status of first year students in the first semister ፤ የአንደኛ አመት ተማሪዎች በመጀመሪያው ሴሚስተር የሚያስመዘግቡት ግሬድ እንደሚከተለው ወደ ቀጣዩ ሴሚስተር Pass or Fail ያስብላቸዋል


  GPA                        Status            
1.75-4.00      Promoted
1.50-1.75      Warning
1.00-1.50     🔫Academic dismissal( ለአንድ ዓመት ላግ )

0.00-1.00     Complete dismissal ከትምህርት ዓለም ሙሉ በሙሉ ላግ 😤)


ከዚህ ውጭ ደግሞ በአንድ ሴሚስተር ሶስት ኮርሶች የፈሉበት ተማሪ(F) ሴሚስተር ላግ ይኖርበታል ምናምን የሚባልም ነገር አለ ቢሆንም ግን የኛ ቤተሰቦች ሁሉም ለሜዲስን ስለሚቸክሉ F ምናምን እንደማያሳስባቸው ይሰማኛል 😀

Share
Share share
👇👇👇👇👇👇
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
@ethio_learning_center
@ethio_learning_center
@ethio_learning_center
        

           ❖•🌺•❖
Forwarded from Faster Post Maker Bot
ለ 12ኛ ክፍል ተፈታኞች መልካም ዜና

English ኢንትራንስ ጥያቄዎችን የምትሰሩበት ምርጥ ቻነል ልጋብዛቹ ትወዱታላቹ።
Multiple-choice word analogy questions along with explanations for each:

1. "Ocean" is to "Water" as "Forest" is to:
   a) Grass
   b) Leaves
   c) Trees
   d) Animals
   Answer: c) Trees
   Explanation: The ocean is made up of water, just as the forest is made up of trees.

2. "Sun" is to "Day" as "Moon" is to:
   a) Night
   b) Stars
   c) Sky
   d) Darkness
   Answer: a) Night
   Explanation: The sun is associated with the day, and similarly, the moon is associated with the night.

3. "Butterfly" is to "Cocoon" as "Bird" is to:
   a) Eggs
   b) Nest
   c) Wings
   d) Beak
   Answer: a) Eggs
   Explanation: A butterfly emerges from a cocoon, and a bird hatches from an egg.

4. "Library" is to "Books" as "Garden" is to:
   a) Trees
   b) Flowers
   c) Soil
   d) Seeds
   Answer: b) Flowers
   Explanation: Libraries house books, and gardens are known for their flowers.

5. "Doctor" is to "Hospital" as "Teacher" is to:
   a) Classroom
   b) Books
   c) Students
   d) Exams
   Answer: a) Classroom
   Explanation: Doctors work in hospitals, just as teachers work in classrooms.

6. "Fish" is to "Swim" as "Bird" is to:
   a) Walk
   b) Fly
   c) Sing
   d) Nest
   Answer: b) Fly
   Explanation: Fish swim in water, and birds fly in the air.

7. "Pen" is to "Ink" as "Pencil" is to:
   a) Eraser
   b) Lead
   c) Paper
   d) Sharpener
   Answer: b) Lead
   Explanation: Pens use ink to write, and pencils use lead.

8. "Car" is to "Road" as "Boat" is to:
   a) Ocean
   b) Sky
   c) Dock
   d) Captain
   Answer: a) Ocean
   Explanation: Cars drive on roads, while boats sail on the ocean.

9. "Candle" is to "Flame" as "Lamp" is to:
   a) Wire
   b) Light
   c) Shade
   d) Switch
   Answer: b) Light
   Explanation: A candle has a flame, and a lamp produces light.

10. "Bee" is to "Honey" as "Cow" is to:
    a) Meat
    b) Hay
    c) Milk
    d) Grass
    Answer: c) Milk
    Explanation: Bees produce honey, and cows produce milk.

11. "Journey" is to "Travel" as "Study" is to:
    a) Learn
    b) School
    c) Read
    d) Homework
    Answer: a) Learn
    Explanation: A journey involves travel, just as studying involves learning.

12. "Rain" is to "Wet" as "Fire" is to:
    a) Heat
    b) Smoke
    c) Ashes
    d) Burn
    Answer: a) Heat
    Explanation: Rain makes things wet, while fire produces heat.

13. "Plane" is to "Fly" as "Submarine" is to:
    a) Dive
    b) Float
    c) Sail
    d) Sink
    Answer: a) Dive
    Explanation: Planes fly in the air, whereas submarines dive underwater.

14. "Clock" is to "Time" as "Thermometer" is to:
    a) Heat
    b) Temperature
    c) Weather
    d) Rain
    Answer: b) Temperature
    Explanation: A clock measures time, and a thermometer measures temperature.

15. "Doctor" is to "Medicine" as "Chef" is to:
    a) Ingredients
    b) Knife
    c) Food
    d) Recipe
    Answer: c) Food
    Explanation: Doctors work with medicine, while chefs work with food.

16. "Arrow" is to "Bow" as "Bullet" is to:
    a) Gun
    b) Cannon
    c) Bulletproof vest
    d) Knife
    Answer: a) Gun
    Explanation: An arrow is shot from a bow, just as a bullet is shot from a gun.

17. "Piano" is to "Music" as "Brush" is to:
    a) Art
    b) Paint
    c) Canvas
    d) Easel
    Answer: a) Art
    Explanation: The piano is associated with music, and a brush is associated with art.

18. "Earth" is to "Planet" as "Country" is to:
    a) City
    b) Continent
    c) Nation
    d) Capital
    Answer: b) Continent
    Explanation: The Earth is a planet, and a country is part of a continent.

19. "Ruler" is to "Measure" as "Compass" is to:
    a) Guide
    b) Direction
    c) Distance
    d) Map
    Answer: b) Direction
    Explanation: A ruler is used to measure, and a compass is used to determine direction.

20. "Painter" is to "Brush" as "Writer" is to:
    a) Pen
    b) Paper
    c) Laptop
    d) Typewriter
    Answer: a) Pen
    Explanation: Painters use brushes for their artwork, while writers typically use pens for writing.


If you want don't forget react👍👍
@educational_top_Quiz
ቀሰም-academy.pdf
90.4 KB
📝Biology 

🔛110 Questions With  Answer 🤩

🏆 Topic-micro organisms

🩷Year :- 1995-2011 E.C
👇👇👇👇👇👇👇
@Remedial_student
@Remedial_student
Forwarded from Ethio Book Store
👉 Important points to remember

🟢 Physical quantity: Is any number that is used to describe a physical phenomenon quantitatively.

✔️ Physical quantities may be categorized as; basic or drived, scalar or vector.

♦️ Basic(Fundamental quantities): Are quantities that are defined based on some standard. Example; time, mass, length, temperature, amount of substance, electric current and luminous intensity.

♦️ Drived quantities: Are quantities that are obtained by multiplying or dividing the basic quantities. Example: speed, volume, acceleration, force, pressure, work, charge, heat etc.

♦️ Magnitude: Is size of given physical quantity. It tells us "how much" or "how big" something measures.
Magnitude is expressed using a number and a unit.
Example; 2 kg, where 2 is number and kg is unit.

♦️ Scalars can be positive, negative or zero.
There is no direction associated with scalars. That is, it would be nonsense to say 5 km due North etc.

♦️ All vector quantities have a direction associated with them. The magnitude of a vector is always positive. But, vectors can have positive or negative direction.


👇Please guys join and invite your friends👇
🔐 @Ethio_PDF_pro 🔐