FRESHMAN 2017®
3.56K subscribers
63 photos
48 files
28 links
🤝For 2016 Remedial students 💬
በዚህ ቻናል ውስጥ ➡️
👉 Buy ads: https://telega.io/c/Remedial_Student

✔️የREMEDIAL COURSE MODULE.
✔️ከተለያዩ ዩኒቨርስቲ የተውጣጡ
➩FINAL EXAM.
➩MID EXAM.
➩ትምህርት ሚኒስቴር ሚያዘጋጀው NATIONAL EXAM.
Download Telegram
የቅርብ ጊዜዎቹን የ crypto ዜና እና የገንዘብ ማግኛ ዘዴዎች ለማወቅ ምርጫዎ👇👇
@crypto_coin_news1
@crypto_coin_news1
@crypto_coin_news1
🛑Chemstry Question About Chemical and Compound Formula

1. What is the chemical formula for methane?
   - A) CH4
   - B) C2H6
   - C) C3H8
   - D) CH3OH
   - Answer: A) CH4
2. Which of the following is the chemical symbol for iron?
   - A) Fe
   - B) I
   - C) Ir
   - D) In
   - Answer: A) Fe
3. What is the formula for ammonium sulfate?
   - A) (NH4)2SO4
   - B) NH4SO4
   - C) (NH3)2SO4
   - D) NH4S2O4
   - Answer: A) (NH4)2SO4
4. What is the formula for aluminum oxide?
   - A) AlO
   - B) Al2O3
   - C) AlO3
   - D) Al2O
   - Answer: B) Al2O3
5. Which of the following represents the formula for acetic acid?
   - A) CH3COOH
   - B) C2H5OH
   - C) HCOOH
   - D) C2H4O2
   - Answer: A) CH3COOH
6. What is the chemical formula for glucose?
    - A) C6H12O6
    - B) C12H22O11
    - C) C5H10O5
    - D) CH2O
    - Answer: A) C6H12O6
7. Which compound has the formula NaHCO3?
    - A) Sodium carbonate
    - B) Sodium bicarbonate
    - C) Sodium hydroxide
    - D) Sodium sulfate
    - Answer: B)
8. What is the chemical symbol for lead?
    - A) Pd
    - B) Pb
    - C) Pt
    - D) Li
    - Answer: B) Pb
9 Which of the following is the correct formula for copper(II) sulfate?
    - A) CuSO4
    - B) Cu2SO4
    - C) CuS
    - D) CuSO3
    - Answer: A) CuSO4
10.Which type of bond involves the sharing of electron pairs between atoms?
A) Ionic bond 
B) Covalent bond 
C) Metallic bond 
D) Hydrogen bond
Answer: B)


 https://t.me/Remedial_Student
💲#በቴሌግራም ገንዘብ ለማግኘት ይህንን #ቦት ይጠቀሙ👇👇
https://t.me/preton_drop_bot?start=dc341bd9-2793-4563-8918-5e00eaa871fa
የ2016 ዓ.ም የሪሚዲያል ተማሪዎች ፈተና ከፊታችን ሰኞ ጀምሮ እንደሚሰጥ ይጠበቃል።

ቲክቫህ ዩኒቨርሲቲ የተመለከተው ጊዚያዊ የሪሚዲያል ተማሪዎች የፈተና መርግብር፤ ፈተናው ከሰኔ 3-10/2016 ዓ.ም እንደሚሰጥ ያሳያል።

በዚህም የማኅበራዊ ሳይንስ ተማሪዎች ከሰኔ 3 እስከ 6/2016 ዓ.ም እንዲሁም የተፈጥሮ ሳይንስ ተማሪዎች ከሰኔ 6-10/2016 ዓ.ም ፈተናቸውን እንደሚወስዱ ይጠበቃል። የፕሮግራም ለውጥ የሚኖር ከሆነ የምናሳውቃችሁ ይሆናል።

ፈተናው በመንግሥት ዩኒቨርሲቲዎች ውስጥ ብቻ የሚሰጥ ሲሆን፤ ተቋማቱ ስለፈተናው ገለፃ ለተፈታኞች መስጠት መጀመራቸውን ተመልክተናል።

ዘንድሮ 78 ሺህ የሪሚዲያል ተማሪዎች #ከባህርዳር_ዩኒቨርሲቲ ውጪ በመንግሥት ዩኒቨርሲቲዎች ትምህርታቸውን ከታህሳስ ወር ጀምሮ ሲከታተሉ ቆይተዋል፡፡

© Tikvah University
📚JOIN: @ethio_learning_center
📚JOIN:
@ethio_learning_center
መልካም ፈተና ❤️❤️

🙏ቀላል ፣መልካም ፈተና ይሁንላችሁ ወንድም እህቶቼ🙏

:
@Remedial_student
#Remedial_National_Exam


የተፈጥሮ ሳይንስ ሪሚዲያል ተማሪዎች የኦንላይን ፈተና ትናንት በተሰጠው የእንግሊዝኛ ፈተና መጀመሩ ይታወቃል።

"በፈተናው ወቅት የኔትወርክ መቆራረጥ እና ፈተናው በሰዓቱ ሳይጀመር በመቅረቱ ተፈታኞች በቂ ጊዜ አለማግኘታቸውን" ለቲክቫህ ዩኒቨርሲቲ ገልፀዋል፡፡

ወላይታ ሶዶ ዩኒቨርሲቲ፣ ወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ፣ ሰላሌ ዩኒቨርሲቲ እና ዋቸሞ ዩኒቨርሲቲ ዱራሜ ካምፓስ ችግሮቹ ከታየባቸው ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት መካከል ይጠቀሳሉ፡፡

በተለይ በወላይታ ሶዶ ዩኒቨርሲቲ ትናንት ከሰዓት የተሰጠው የእንግሊዝኛ ፈተና በተፈጠረው የቴክኒክ ችግር ምክንያት ብዙ ተማሪዎች ፈተናውን መውሰድ አለመቻላቸው ታውቋል፡፡

"የተፈጠረውን ችግር ትምህርት ሚኒስቴር የሚያውቀው ስለሆነ በቅርቡ ተለዋጭ የፈተና ግዜ ለተፈጥሮ ሳይንስ የእንግሊዘኛ ትምህርት እንደሚወጣ ከስምምነት መደረሱን" ከዩኒቨርሲቲው የተማሪዎች ኅብረት ሰምተናል፡፡

እሑድ ሰኔ 9/2016 ዓ.ም ይሰጣል ተብሎ የነበረው የተፈጥሮ ሳይንስ ሪሚዲያል ተማሪዎች ፈተና በኢድ አል-አድሃ (አረፋ) በዓል ምክንያት ወደ ሰኔ 11/2016 ዓ.ም እንደተዘዋወረ መገለፁ አይዘነጋም።


    @Remedial_student
BountyBay, new Social-2-Earn launched on TON🔥🔥

Twitter followed by TON Blockchain, project received TON Grants & HashKey Accelerator Program💎

Join early to receive airdrop (airdrop confirmed)

A fun, gamified shopping platform where you can complete missions to earn rewards & farm airdrops.

Earn $BBY💰💰💰
Start Farming: https://t.me/bountybay_bot?start=telega_jun_2024
Click "Earn More" - Finish all the tasks
Join "Friend Boost Bounty" by clicking "Start Earning" for more rewards 
You're all set!
#Update
#Remedial_Result

የ2016 ዓ.ም የሪሚዲያል ተማሪዎች የማጠቃለያ ፈተና ውጤት ከመውጫ ፈተና መጠናቀቅ በኋላ ይፋ እንደሚደረግ ቲክቫህ ዩኒቨርሲቲ ሰምቷል።

የፈተናው ውጤት መቼ ይፋ እንደሚደረግ በርካታ ተማሪዎች ጥያቄያቸውን አድርሰውናል።

የፈተናው ውጤት መቼ ይገለፃል ስንል የጠየቅናቸው የትምህርት ሚኒስቴር ከፍተኛ አመራር፤ "በቅርቡ፥ ከመውጫ ፈተና መጠናቀቅ በኋላ ባሉት ቀናት" ሲሉ መልሰውልናል።

የ2016 ዓ.ም የሪሚዲያል ተማሪዎች የማጠቃለያ ፈተና ከሰኔ 3-11/2016 ዓ.ም መሰጠቱ ይታወሳል።

    
#Result #Remedial #Exit_Exam

የ2016 ዓ.ም የመውጫ ፈተና እና የሪሚዲያል ማጠቃለያ ፈተና ውጤቶች መቼ ይፋ ይደረጋሉ?

ቲክቫህ ዩንቨርሲቲ ከትምህርት ሚኒስቴር አመራር አገኘሁት ብሎ ያጋራው መረጃ👇

📌 የሪሚዲያል ተማሪዎቹ ውጤት ከሀገር አቀፍ የመውጫ ፈተና መጠናቀቅ በኋላ ባሉት ቀናት በጣም ከዘገየ እስከ #ሰኞ ሰኔ 24/2016 ዓ.ም ይፋ ይሆናል።

📌 የመውጫ ፈተና ውጤት በቀጣይ ቀናት ዩኒቨርሲቲዎች ተማሪዎቻቸውን ማስመረቅ ከመጀመራቸው #በፊት ይፋ ይደረጋል።

▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬🏆@Remedial_Student🏆
🏆@Remedial_Student🏆
Remedial ተማሪዎች አሁን የምታዩት ውጤት ከ 70% ነው። የግቢው 30% ተጨምሮ ከግማሽ በላይ ካመጣችሁ አልፋችኋል።

📝ለ Natural Science ከ 70% (350) + 30% (150) =500 ስሆን 250 እና ከዛ በላይ ያመጣችሁ አልፋችኋል።

📝ለ Social Science ከ 70% (280) + 30% (120) =400 ስሆን 200 እና ከዛ በላይ ያመጣችሁ አልፋችኋል።

📍ውጤት ለማየት ያስቸገራችሁ VPN ተጠቀሙ።

⭐️ትምህርት ሚኒስቴር

ተጨማሪ ትምህርታዊ መረጃ ለማግኘት ቻናላችን ይቀላቀሉ
JOIN :
𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄:➜
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
📚JOIN:
@ethio_learning_center
📚JOIN:
@ethio_learning_center📨
😱የሰዓት አሰባሰብ ቴሌግራም ልክ እንደ ቲክቶኪ ሳንቲም እየከፈለ ነው።👇

https://t.me/major/start?startapp=1954465518
📣 Elon musk ሳይቀር ዜናውን ሼር ያደረገለት ዝነኛ ኤርድሮፕ ፤ ይሄ ኤርድሮፕ የቴስላ ትኬት ለኤርድሮፑ ተጠቃሚዎች የሚሸልም ሲሆን ከአሁኑኑ ስሙም መግነን ችሏል 💲

🆕 በዚ ኤርድሮፕ ዙሪያ በዩትዩብ ቻናላችንም ቪዲዮ ተሰርቶለታል መመልከት ትችላላቹ 📌

ባየፈው ያልጀመራቹት ለመጀመር
👇👇👇
https://t.me/whitebunnywtf_bot?start=ref668aa74af066f5212f6bc846
https://t.me/whitebunnywtf_bot?start=ref668aa74af066f5212f6bc846
ቤተሰብ❤️አላችሁ አ

እንደሚታወቀው በዚህ ቻናል ይነስም ይብዛም ለRemedial ዝግጅታቹ ስናግዛቹ ነበር ☺️እናም አብዛኞቻችሁ ቀጣይ ዓመት ፈጣሪ ካለ ፍሬሽማንን ትማራላችሁ::

⭐️ስለሆነም በዚው ቻናል ከናንተ ጋር አብረን ልንዘልቅ ብሎም ምትፈልጉበት department እስክትገቡ ድረስ ሙሉ አቅማችንን ተጠቅመን ልናግዛቹ ወስነናል....
⭐️ስለዚህ ይሄን ቻናል ስሙን እና logo ወደ ፍሬሽማን ምንቀይር መሆኑን እናሳውቃቿለን



እንዲህ በማድረጋችን እንዳልከፋቹ እናምናለን ::በቻላችሁ አቅም ቻናላችንን leave ከማለት ይልቅ አብራችሁን ቤተሰብ ሁኑ😊


ፈጣሪ ይሄንን exam አልፋቹ የፍሬሽማን ሰው ይበላችሁ
ብለን እንመርቃቿለን❤️

ሀሳባችሁን በreaction እና በcomment አሳዉቁን 😊

𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄:➜
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
📚JOIN:
@Remedial_Student
📚JOIN:
@Remedial_Student📨
📢 Department tip
 
📈 🤵🤵‍♂ACCOUNTING AND FINANCE

💰Accounting ማለት ምን ማለት ነው?

Accounting ማለት 👉የሂሳብ ስራ ሆኖ የአንድ ድርጅት ወይም የአንድ ባንክ የፋይናንስ ግብይቶች
መመዝገብ፣
🗞ማጠቃለል፣
🔍መተንተን እና
📝ሪፖርት ማድረግን ጨምሮ ሌሎችን ተያያዥ ጉዳዮችን የሚከታተል የሞየ ዘርፍ ነው Accounting ማለት 😎

።ይህም ገቢዎችን፣ ወጪዎችን፣ ንብረቶችን እና እዳዎችን መከታተል፣ እንዲሁም እንደ የሂሳብ መዛግብት፣ የገቢ መግለጫዎች እና የገንዘብ ፍሰት መግለጫዎች ያሉ የሂሳብ መግለጫዎችን ማዘጋጀትን ይጨምራል።  መምሪያው የፋይናንስ መዝገቦች ትክክለኛ መሆናቸውን ያረጋግጣል, ደንቦችን ያከብራሉ, እና ለውሳኔ አሰጣጥ አስፈላጊ መረጃ ይሰጣል.


Finance ማለትስ??

Finance ማለት የፋይናንስ ተግባር ማለትም( ከገንዘብ አየየዝ ጋር የተየየዘ )የድርጅቱን የፋይናንሺያል ሀብቶች በመምራት ላይ ያተኮረ ሲሆን ይህም የወደፊት የፋይናንስ ፍላጎቶችን ማቀድ፣ ካፒታል ማሰባሰብ፣ የኢንቨስትመንት ውሳኔዎችን ማድረግ እና አደጋዎችን መቆጣጠርን ይጨምራል።  ይህ እንደ የፋይናንስ ትንተና፣ በጀት ማውጣት፣ ትንበያ፣ የገንዘብ ፍሰት አስተዳደር፣ የኢንቨስትመንት አስተዳደር እና የፋይናንሺያል ሪፖርት ማድረግን የመሳሰሉ ተግባራትን ያካትታል።  የድርጅቱን ዋጋ ከፍ ለማድረግ የስትራቴጂክ የፋይናንስ እቅድ እና ውሳኔ አሰጣጥ ላይ የፋይናንስ ክፍል ወሳኝ ሚና ይጫወታል።

ስናጠቃልላው  ACCOUNTING AND FINANCE  የአንድ ድርጅት ወይም ባንክ የፋይናንስ ጤና ለማረጋገጥ እና አግባብነት ያላቸውን ህጎች እና ደንቦችን ለማክበር በጋራ ይሰራል።  እንዲሁም በመረጃ የተደገፈ የንግድ ውሳኔዎችን ለማድረግ አስተዳደርን ለመደገፍ ጠቃሚ የፋይናንስ መረጃ እና ትንታኔ ይሰጣሉ።


በAccounting and Finance የተመረቀ ሰው  ምን ምን ስራዎች ላይ ተቀጥሮ መስራት ይችላል 🧐?


በጣም ብዙ የስራ እድሎች  አሉ በAccounting and Finance 😎😌

በጥቂቱ ለማየት የሃል በአማርኛ ለማብራራት ትሽ ስለሚከብድ በእንግሊዝኛ እንይ እስኪ

🪭Accountant
🪭Financial Analyst
🪭Auditor
🪭Tax Advisor
🪭Financial Controller
🪭Investment Analyst
🪭Risk Manager
🪭Treasury Analyst
🪭Budget Analyst
🪭 Credit Analyst
🪭Forensic Accountant
🪭Management Accountant
🪭Financial Planner
🪭Compliance Officer እና    የመሳሰሉት በጣም ብዙ ስራዎች ላይ መቀጠር ትችላላችሁ ።


ግን አንድ ችግር አለ 😭

በጣም ብዙ የስራ እድል ቢኖርም እንደምታውቁት በአገራችን በአንዴ ወደ ስራ ለመግባት የስቸግራል ማለቴ
ገንዘብ ወይ ሰው ሊያስፈልግ ይችላል ለምሳሌ ባንክ  ምናምን ለመግባት  የመግቢያ
መላ(ብር ) ጉቦ መስጠት 😁  ምናምን ሊየሰፈልጋችሁ ይችላል ብሬ እንዳይሰማን🙈🥸 

የው ጉቦ ሀገራችን ለይ በኃል ሆኑዋል😡



🤵‍♂🤵‍♀ ገቢውስ(ደሞዙስ)  ምን ያክል ነው ከአገራችን Economi አንፃር

አንድ  ምሩቅ ስራ ላይ አሪፍ የሚባል ደሞዝ ያገኛል።

🏦ባንክ ውስጥ ተቀጥሮ የሚሰራ አንድ Junior Accountant  (ለማጅ፣አዲሰ)😂 በወር በአማካኝ እስከ 10,000 ያህል ገቢ ያገኛል ፡፡

Manager 🤵‍♂    ከ25_100ሺ ብር🥶

ደሞዙ ግን በያ ድርጅቱ ወይም በየ ባንኩ ይለያያል


👩‍🏫 በ ቅድመ ምረቃ ዲግሪ መርሐ ግብር የስንት አመት ትምህርት ነው

አብዛኛው በአገራችን የሉት ዩኒቨርስቲ ወይም ኮሌጆች Accounting and Financeን  በዲግሪ የFreshman courseን ጨምሮ ለአራት ዓመታት ነው የሚያስተምሩት።

ማወቅ ያለባችሁ አንድ ወሳኝ ነር አለ

በAccounting and Finance ተመርቃችሁ ስራ ላይ ሳትቀጠሩ   ለሁለት ወይም ለሶስት አመታት ከተቀመጣችሁ ከዛ በኃላ  Documentu  ይፎረጅዳል 😭😢


ማለትም Documentu ከፎረጀደ  በኃላ ስራ አያስቀጥርም ማለት ነው😱😬

ግን ይሄ አያስጨንቃችሁ ምክንያቱም በAccounting ተመርቃችሁ አንድ አመት እንኳን ሳይሞላችሁ ስራ የመግባት እድላችሁ በጣም የሰፋ ነው😊😘

በቃ የAccounting  ችግር እሄ ነው እንጂ   fieldu   እንደኔ እይታ  ከSocial  stream ውስጥ በጣም አሪፍ ነው 

እንደውም አብዛኛው Natural  Stream የነበሩ ተማሪዎች ለAccounting  ብለው ወደ Social ይቀይራሉ  ይህንን እናንተም እንደምታውቁት ማለት ነው🔥

አንዴ

እኔ ከሰጠዋችሁ Info በተጨማሪም  እናንተም  ስለ መግባት ምትፈልጉ Departmentu  Info በደንብ  ፈልጉ



ይቀጥላል
...........
JOIN▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
📚JOIN: @ethio_learning_center
📚JOIN: @ethio_learning_center📨 ⭐️
🏢 በቀጣይ ግቢ የምትገቡ የ ተፈጥሮ ሳይንስ( Natural science) ተማሪዎች በመጀመሪያው ሴሚስተር ስለምትወስዷቸው ኮርሶች መረጃ።

📚 የመጀመሪያ አመት የመጀመሪያው ሴሚስተር ላይ የ ተፈጥሮ ሳይንስ ተማሪዎች የምትወስዷቸው ኮርሶች👇


  📌 MATHEMATICS ( for natural science)

📌 GENERAL PHYSICS

📌 GEOGRAPHY

📌 LOGIC & CRITICAL THINKING

📌 COMMUNICATIVE ENGLISH SKILL I

📌PSYCHOLOGY

📌 PHYSICAL FITNESS

JOIN▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
📚JOIN: @ethio_learning_center
📚JOIN: @ethio_learning_center📨 ⭐️
What do you think about this logo?😍
Forwarded from 🌻Ethio Learning🌻 (ቶ Ěřmî ቶ)
በቀጣይ ግቢ የምትገቡ የ ተፈጥሮ ሳይንስ( Natural science) ተማሪዎች በመጀመሪያው ሴሚስተር ስለምትወስዷቸው ኮርሶች መረጃ።

በ Daniel Th and Daniel Sh ተፅፎ በ Concise Education ቻናል ተዘጋጅቶ የቀረበ።

📚 የመጀመሪያ አመት የመጀመሪያው ሴሚስተር ላይ የ ተፈጥሮ ሳይንስ ተማሪዎች የምትወስዷቸው ኮርሶች👇


  📌 MATHEMATICS ( for natural science)

📌 GENERAL PHYSICS

📌 GEOGRAPHY

📌 LOGIC & CRITICAL THINKING

📌 COMMUNICATIVE ENGLISH SKILL I

📌 PSYCHOLOGY

📌 PHYSICAL FITNESS

🥺 እስኪ አሁን ደግሞ እያንዳንዱን ኮርሶች እንመልከት።

                           📌 MATHS

📚 11 ኛ እና 12 ኛ ክፍል የተማራችሗቸው ናቸው አብዛሀኞቹ ፡ የተወሰነ ለውጥ( modification) ነው ያለው።

📚 በይበልጥ ፈተና ሲውጣ Basic ነገር ነው የሚያወጡት Module ማንበብ ለዚ ግዜ በጣም ወሳኝ ነው Module በደምብ ሳታነቡ Reference እንዳገልጡ አደራ Defintion , Properties , Exercises ..... module ላይ ያለውን በደምብ ያዙ የሚሰጣቹ Course outline ላይ ያለውንም ነጥብ በደምብ ተመልከቱ ምን ላይ ማተኮር እንዳለባቹ ይረዳቹሀል::

                  📌 Logic and critical thinking

📚 ይህ course ለእናንተ አድስ ነው። ምክንያታዊነት እና ፍልስፍስና የትምህርቱ መሰረት ናቸው። የ concept ተማሪ ከሆናችሁ ትሰሩታላችሁ። ይህ ኮርስ በዋናነት የእናንተን የመረዳት ክህሎት ይጠይቃል ፡ እጅግ በጣም በጣም በጣም ደስ የሚል ኮርስ ነው🙈። ነገር ግን ጥልቅ ንባብ እና መረዳት ይጠይቃል ። ላይ ላዩን ማንበብ የለባችሁም☹️

📚 ለማንኛውም ለ logic and critical thinking የሚያግዝ እጅግ በጣም ምርጥ አጋዥ መፅሀፎች አሉ።

1ኛ) Concise introduction to logic

2ኛ)  freshman logic

📌 Concise introduction to logic የሚለው መፅሀፍ በጣም አሪፍ አድርጎ ያስረዳል። በጣም አሪፍ አሪፍ የሚባሉ እና ከበድ ያሉ ጥያቄዎችም አሉት😴። የዚህን መፅሀፍ ጥያቄዎቹን ገብቷችሁ በአግባቡ ከሰራችሁ ፡ በእርግጠኝነት ግቢ ላይ የሚወጣውን  ፈተና ትሰሩታላችሁ😸 ምክንያቱም የከባድ ጥያቄዎች ጣሪያ የሚባሉ ጥያቄዎች መፅሀፉ ላይ አሉ። ኸረ እንዳውም ከመፅሀፉ Exercise ላይ ያሉትን ጥያቄዎች ፈተና ላይ ቀጥታ ያወጡታል🙈🙈። የግቢ መምህሮች በጣም የሚጠቀሙት መፅሀፍ ነው👏👏

📌 Freshman logic የሚለው መፅሀፍ ደግሞ የ logic and critical thinking ትምህርትን በቀላሉ እንድትረዱት ያደርጋል ምክንያቱም በ አማርኛ እየተረጎመ ስለሚያስረዳ👏😘። የትምህርቱን ፅንሰ ሀሳብ ( concept) በቀላሉ ለመረዳት freshman logic የሚለው መፅሀፍ በጣም ምርጥ ነው። በዛ ላይ እጅግ በጣም ደስ ደስ የሚሉ የ concept ጥያቄዎችም አሉት😴😍። ስለዚህ እኛ የምንመክራችሁ

1ኛ) መምህሩ የሚሰጣችሁን ኖት ፡ ፒዲኤፍ ማንበብ ፡መምህሩ ሲያስተምር በ ደንብ መከታተል። ጥሩ አድርጎ የማያስተምር መምህር ሊያጋጥማችሁ ስለሚችል ነባር ተማሪዎችን ጠይቆ መረዳት። A+ tutorial Class ላይ ትምህርቱ ግልፅ በሆነ መንገድ ስለሚሰጥ እዛ ላይ ተመዝግባችሁ መማር።

2ኛ) freshman logic የሚለውን መፅሀፍ ማንበብ ምክንያቱም መፅሀፉ ላይ የቀረቡት ኖቶችን በቀላሉ ስለምትረዷቸው።

3ኛ) Concise introduction to logic የሚለው መፅሀፍ ላይ ሂዳችሁ ጥያቄ መፍለጥ🕺 ፡ የሚገራርሙ ጥያቄዎች አሉት😴። ከዛ A ታመጡና መቀወጥ🕺💃🕺💃😁😁

                  📌 Communicative English skill I

ይህ ኮርስ ላወቀበት ተማሪ የሚሰራ ኮርስ ነው፡🙈። በውስጡ ምን ምን ይዟል መሰላችሁ🤔

📚 Reading skill ( አንድ passage ይሰጣችሗል ፡ በዛ መሰረት ጥያቄ ይሰጣችሗል( የሆነ ማርክ%)

📚 Grammar ( Tense , Active and passive voice , conditional sentence, reported speech ... እነዚህ ነው የምትማሩት ፡ ደግሞ ቀላል ናቸው ፡ Concise ላይ የተለቀቁ ኖቶችም ሊጠቅማችሁ ይችላል።)

ኮርሱ A+ tutorial class ላይ እጅግ በጣም ግልፅ በሆነ መንገድ ይሰጣል ብዙ ተማሪዎችም A+ አምጥተውበታል ተመዝግባችሁ ተማሩ።

                            📌 Geography

ለ Geography ም አዲስ አይደላችሁም። ነገር ግን ይህ ትምህርት አንዴ ተነቦ የሚተው አደለም በተፈጥሮው ይተናል ብል ይቀላኛል 🤷‍♂ ስለዚህ ብትችሉ ስታነቡ Note ያዙ ቀጣይ ስትደግሙት Note ብቻ ማንበብ ነው የሚጠበቅባቹ ከ module ውጪ ፈተና አይወጣም PPT እንደ Apetizer ውሰዱ 😂 እንዳልኳቹ ስለሚረሳ ቶሎ ቶሎ ሳይበዛ ከልሱት አንዳንዴ Module ስታነቡት ደስ ላይል ሰለሚችል Note እየያዛቹ ዋና ዋና ነጥቡን አንብቡ 👍::

                          📌 Psychology

📚ይህ ኮርስ በብዙ መልኩ አድስ ሊሆንባችሁ ይችላል:: ይህ ትምህርት ለየትው የሚያረገው በደምብ መረዳትን ይጠይቃል Module ካነበባችሁ በቂ ቢሆንም Module በደምብ የማያብራራው ሀሳብ ስለሚኖር Google ማድረግ በጣም ተመራጭ ነው በይበልጥ ከ ምዕራፍ 3 ጀምሮ የ Case ጥያቄ ስለሚበዛ በደም Exercise መስራት ይጠቅማቹሀል በቀላሉ Google ላይ በ Topicu ርዕስ worksheet search ብታረጉ ከፈተናው ተመሳሳይ ጥያቄ ታገኛላቹ።
ሌላኛው አማራጭ YouTube ነው እኛ ሀገር በስፋት ባይለመድም በአጭር ግዜ Concept ለመረዳት ፍቱን ነው ሞክሩት ።
11 ምዕራፎች ሲኖሩት ቢበዛ እስከ ምዕራፍ 8 ብትማሩ ነው አታስቡ  A+  የናንተ ናት 👍 ኮርሱ A+ tutorial class ላይ እጅግ በጣም ግልፅ በሆነ መንገድ ይሰጣል ብዙ ተማሪዎችም A+ አምጥተውበታል ተመዝግባችሁ ተማሩ።

                        📌 General Physics

General physics የምትማሩት ከ 11 እና 12 የተለየ ነገር የለውም ከናንተ የሚጠበቀው Module ማንበብና የተወሰነ Refer አድርጋቹህ ጥያቆዎችን መስራት ነው እንጂ የተለየ አዲስ ነገር የለውም::

                          📌 Physical fitness

ሜዳ ወጥታችሁ ሱምሶማ መስራት መሮጥ ነው😁። ስለዚህ የ ስፖርት ትጥቅ ያስፈልጋችሗል ፡ እንዳትረሱ😂። ይህ ኮርስ ውጤት የለውም ማለቴ ውጤት አይሰራለትም::  pass or fail ነው የምትባሉት።

በመጨረሻም የ natural science ተማሪዎች የመጀመሪያ ሴሚስተር የምትወስዷቸውን ኮርሶች እና አጋዥ መፅሀፍ በ PDF ቀጣይ እንልክላችሗለን::

JOIN▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
📚JOIN: @ethio_learning_center
📚JOIN: @ethio_learning_center📨 ⭐️
Forwarded from 🌻Ethio Learning🌻 (ቶ Ěřmî ቶ)
⚪️እንዴት አድርገን ብናጠና ነው ፡ ግቢ ላይ ውጤት መስራት የምንችለው🤔?

💠 አንዳንድ መምህሮች ሙሉ chapter ሩን እንድትፅፋ አድርገው ፈተና የሚያወጡ አሉ። ለምሳሌ ፡ List and describe , explain and discuss ምናምን እያለ handout ቱ ላይ ያሉትን ኖቶች እንድትፅፋ አድርጎ የሚያወጣ መምህር አለ።

💠 አንዳንድ መምህሮች ደግሞ የ concept ጥያቄ የሚያወጡ አሉ። የ እናንተን የመረዳት ችሎታ የሚጠይቁ ጥያቄዎችን የሚያወጡ መምህሮች አሉ።

💠 አንዳንድ መምህሮች ደግሞ የ case ጥያቄዎችን ይጠይቃሉ። የ case ጥያቄዎች ደግሞ የእናንተን የመረዳት ፡ የማብራራት ፡ እና ተግባራዊነት የሚጠይቁ ናቸው።

ስለዚህ እንዴት እናብብ🤔

🔔 የመጀመሪያው ፈተና ላይ መምህሩ ምን አይነት የፈተና አወጣጥ ስታይል እንዳለው አታውቁም።

➡️ከመጀመሪያው ፈተና በሗላ ግን የመምህሩን የፈተና አወጣጥ ስታይል ማወቅ ትችላላችሁ። ስለዚህ

🔸 የ ሽምደዳ ጥያቄዎችን የሚያወጣ ከሆነ ፡ እናንተም በዛው ልክ handout ቱን በ straw ምጥጥ አድርጋችሁ ማንበብ ነው። በርግጥ ሽምደዳ boring ነው ፡ በተለያየ ስልት አንብባችሁ መያዝ ነው።

🔹 መምህሩ የ concept ጥያቄችን የሚያወጣ ከሆነ ፡ እናንተም በቻላችሁ መጠን የብልጠት አነባበብ መከተል ነው። በቻላችሁት መጠን ሳይንሱን ለመረዳት ብላችሁ አንብቡ።

🔺 የ case ጥያቄዎች ከበድ ይላሉ ። ስለዚህ ስታነቡ ፡ የምታነቡት ትምህርት ተግባራዊ እውነታውን ማወቅ ፡ የት የት ቦታ apply እንደሚደረግ ፡ advantage and disadvantage ን ማወቅ ። ከዛ በዚህ መሰረት ማብራራት ነው ከእናንተ የሚጠበቀው።

🔸 ስለዚህ የአጠናን ስልታችሁ እንደመምህሩ ፈተና አወጣጥ ቢሆን ብለን እንመክራለን።

     🔺የጊዜ አጠቃቀም

🔻ሌላኛው ና መሰረታዊ ነገር ጊዜያችሁን በአግባቡ የመጠቀም ጉዳይ ነው። ምንድን መሰላችሁ ፡ ብዙዎቻችን ቆይ ነገ አነበዋለሁ ፡ ቆይ ቡሗላ አነበዋለሁ እያልን የመዘናጋት አባዜ አለብን። ይህ ደግሞ የምናነባቸው ትምህርቶች እንዲደራረቡን ያደርጋል። ከ ተደራረቡብን ደግሞ በ tension ልንጨልል እንችላለን። ስለዚህ በተቻለን መጠን ፡ ሳንዘናጋ ፈተናዎች ከመድረሳቸው በፊት ብናነብ መልካም ነው።

      🔸 አለመሰልቸት

🔹 ግቢ ላይ ፈተናዎች ፡ አሳይመንቶች ፡ ፕሮጀክቶች ይደራረባሉ። በተለይ በቀጣይ ወደ ግቢ የምትገቡ ፍሬሽ ተማሪዎች ፡ ለ እያንዳንዱ ሴሚስተር የሚሰጣችሁ ጊዜ አጭር ነው። በዚህ ምክንያት ፈተና ቶሎ ቶሎ ነው የምትፈተኑት ፡ አሳይመንት ተደራርቦ ነው የሚሰጣችሁ። ምናልባት ዛሬ ተፈትናችሁ ፡ ነገም ሌላ ፈተና ትፈተናላችሁ ። ከፈተና እንደተመለሳችሁ አሳይመንት ልትሰሩ ትችላላችሁ ምናምን። እና ይኸ መደራረብ መሰልቸን ያመጣል። ስለዚህ ፅኑ መሆን ይጠበቅባችሗል።

   🔸ከመምህር ጋር ሰላማዊ መሆን።

🔻ሁሉንም ማለት ባይቻልም የግቢ መምህሮች ባህሪያቸው አስቸጋሪ ነው። በቻላችሁ መጠን ከመምህራኖቻችሁ ጋር ሰላማዊ መሆን ፡ በትህትና መነጋገር ፡ ለመምህሩ የሚመች ክላስ መፍጠር አለባችሁ። ከመምህር ጋር የምትንገራገጩ ከሆነ ግን ፡ ሆን ብሎ ውጤታችን ያወርድባችሗል። ብዙ ገጠመኝ ስለማውቅ ነው በዚህ ጉዳይ።

  🌐  Google

🔺ለ ግቢ Google በጣም ወሳኝ ነገር ነው። Assignment መስራት ብትፈልጉ ፡ practical education በ video  ማየት ብትፈልጉ ፡ የተለያዩ መፅሀፎችን እና የመፅሀፍ solution ማውረድ ብትፈልጉ ፡ ምናልባት መምህሩ የሰጣችሁ ኖት ካልገባችሁ እና ሳይንሱን መረዳት ብትፈልጉ ፡ Google ለነዚህ ሁሉ በቂ መፍትሔ አለው። ስለዚህ Google ን የቅርብ ወዳጅ አድርጋችሁ ወጤት መስራት ትችላላችሁ ፡ ሳይንሱን መረዳት ትችላላችሁ። በዚሁ አጋጣሚ ለ Google ምስጋና ማቅረብ እፈልጋለሁ😘

          😊 The End


JOIN▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
📚JOIN: @ethio_learning_center
📚JOIN: @ethio_learning_center📨 ⭐️
ይህን ቦት መጀመር እንዳትረሱ ታዲያ ይህን ፕሮጀክት በNotcoin የሚደገፍ ነወ
https://t.me/dogshouse_bot/join?startapp=OW4NLCexQmmPi68hHWcnrw
" ተማሪዎችን አወዳድሬ ነው የምቀበለው " - አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ

የራስ-ገዝ ዩኒቨርሰቲ የሆነው አዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ ከ2017 ዓ.ም የትምህርት ዘመን ጀምሮ በራሱ ፖሊሲና መስፈርት ፤ ምዘናና የክፍያ ስርዓት ተማሪዎችን አወዳድሮ እንደሚቀበል አሳውቋል።

በመደበኛ፣ በማታና በርቀት በቅድመ ምረቃና በድህረ ምረቃ ፕሮግራሞች ትምህርታቸውን መከታተል ለሚፈልጉ አመልካቾች በቅርቡ ዝርዝር ማስታወቂያ እንደሚያወጣ ገልጿል።

ዝርዝር ማስታወቂያውን ተከታትለን እናሳውቃለን።

Via tikvahethiopia
JOIN▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
📚JOIN: @ethio_learning_center
📚JOIN: @ethio_learning_center📨 ⭐️