motivation
38 subscribers
64 photos
2 videos
10 links
በፍቅር ላይ የተመሰረተ ኢትዮጵያዊነት እንዳይላላ ከልቡ የሚተጋ፣ መከባበርና መተሳሰብን የሚያስቀድም !!!


.ለአስተያየቶ👉 @Oneloveermi
.
.
.
.
.
.
.
.
.
.
.
.
.
.
.
.
.
.
.
.
.
.
.
.
.
.
.
.
.
.
.
.
.
.
.
.
.
.
.@reallyinformation
Download Telegram
ውጪ ያደረጉትን ጫማ በቤትዎ በር በማውለቅ የቤት ጫማ ይቀይሩ፤‼️⬆️

ያወለቁትን ጫማ በፌስታል ወይም ለጫማ በተዘጋጀ ቦታ ያስቀምጡ፤
ልብስዎን ይቀይሩ ከዚያም በውሃና በሳሙና እጅዎን ይታጠቡ
#covid19ethiopia

@reallyinformation
🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼
🌼 🌼 🌼 🌼
🌼 🌼 🌼 🌼
🌼🌼🌼 🌼🌼🌼

🌼
🌼
🌼 🌼
🌼 🌼
🌼 🌼
🌼 🌼 🌼
🌼 🌼

🌼
🌼
🌼🌼🌼🌼
🌼 🌼
🌼 🌼
🌼
🌼

🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼
🌼 🌼 🌼 🌼
🌼🌼🌼 🌼🌼🌼
🌼
🌼
🌼🌼🌼


, 🌼
🌼
🌼🌼🌼
🌼
🌼 🌼
🌼 🌼
🌼 🌼

🌼🌼🌼
🌼 🌼
🌼🌼🌼
🌼
🌼🌼🌼🌼🌼
🌼 🌼
🌼🌼🌼

🌼
🌼
🌼🌼🌼
🌼 🌼
🌼 🌼
🌼 🌼


🌼
🌼
🌼🌼🌼
🌼
🌼 🌼
🌼 🌼
🌼 🌼

🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼
🌼 🌼 🌼 🌼
🌼 🌼 🌼 🌼
🌼🌼🌼 🌼🌼🌼

🌼
🌼🌼
🌼
🌼🌼🌼
🌼
🌼

🌹ውድ ጓደኛዬ እንኳን አደረሰሽ/ክ በጣም እወድሻለሁ/ካለው መልካም አዲስ አመት ብዬካለሁ/ሻለሁ🌹

🌹አድሱ አመት🌹
🌹የሰላም🌹 🌹የጤና🌹
🌹የብልጽግና🌹 🌹የፍቅር🌹
🌹የአንድነት🌹 🌹የደስታ🌹
🌹አመት ይሁን

@reallyinformation
@reallyinformation
@reallyinformation
ጊዜህን አታባክን

በሁለት ነገሮች ላይ ጊዜህን አታባክን፡-

ለመለወጥ ፈቃደኝነት የሌለው ሰው
ባለፈው ዓመት ብዙ የታገልክለትንና የተጣጣርክለትን ሰው አስበውና አንድ ጥያቄ ጠይቅ፡- ይህ ሰው ምን ያህል ለመለወጥ ፈቃደኛ ነው? ብትመክረው፣ ብትረዳው፣ ገንዘብህን ብታፈስበትና ስሜትህ ላይ ጫና እስኪያስከትል ድረስ ብትሸከመው ለመለወጥ ፈቃደኝነት የሌለው ሰው ላይ ጊዜህን ማሳለፍ ማለት እጅግ አክሳሪ ጉዳይ ነው፡፡

ሰዎች ለመለወጥ ፈቃደኛ እስከሆኑና የቻሉትን እያደረጉ ከሆነ ምንም ነገርህን አስተባበርህ ብትደግፋቸው በጣም መልካም ነገር ነው፡፡ የመለወጥ ፈቃደኝነቱ ከሌላቸው ግን ጊዜህን እያባከንክ ነው፡፡

ልትለውጠው የማትችለው ነገር
ባለፈው ዓመት ብዙ የታገልክለትንና የተጣጣርክለትን ሁኔታ አስበውና አንድ ጥያቄ ጠይቅ፡- ይህ ሁኔታ እኔ በመታገሌና በመጨነቄ ልለውጠው የምችለው ነገር ነው? ልንለውጣቸው የሚገቡንና የምንችላቸው ነገሮች ላይ ያለ የሌለንን ነገር አስተባብረን ለመለወጥ መሞከር የሚበረታታ ጉብዝናና ቆራጥነት ነው፡፡ ነገር ግን አንዳንድ ጊዜያችንን የሚያባክኑብን ሁኔታዎች በፍጹም ከእኛ ቁጥጥር ውጪ የሆኑ ነገሮች ናቸው፡፡


ለመለወጥ ፈቃደኛ በሆነውና ባልሆነው ሰው መካከል የመለየትና እንዲሁም ታግለን ልንለውጣቸው በምንችላቸውና በማንችላቸው ሁኔታዎች መካከል የመለየቱ የቤት ስራ ግን የአንተው መሆኑን አትዘንጋ፡፡
Make Ethiopia great again

@reallyinformation
@reallyinformation
@reallyinformation
Channel name was changed to «motivation»
ያገዘፍከውና ያሳነስከው

የዛሬዋ ሕይወት በትናንትናውና በነገው መካከል እንደ ሳንዱዊች የተጣበቀች ሂደት ነች፡፡ እነዚህ ሁለቱ የሕይወት ገጽታዎች በዛሬው የሕይወትህ ሂደት ላይ ትልቅ ድርሻ አላቸው፡፡ ከዚህም በተጨማሪ ከእነዚህ ሁለት ገጽታዎች መካከል ያገዘፈው ህይወትህን የማንቀሳቀስ አቅም አለው፡፡

የትናንትናውን ስታገዝፈው፣ የነገው ይደበዝዛል፤ የነገውን ስታገዝፈው ደግሞ የትናንትናው ይደበዝዛል፡፡ በእነዚህ ሁለት ምርጫዎች መካከል የመወሰን መብቱም አቅሙም አለህ፡፡ ብዙ የተሳካላቸው ሰዎች የትናንትናውን ልምምዳቸው “መልካምም” ሆነ “መጥፎ” ያንን ሳይክዱና ፈጽመው ሳይጥሉት ነገር ግን ከትናንትናው ይልቅ የነጋቸውን በማግዘፍ እንደሚያምኑ ይናገራሉ፡፡

የትናንትናውን በማግዘፍና የነገውን በማግዘፍ መካከል መምረጥ ማለት በመቃብር ውስጥ ባለውና በመሕጸን ውስጥ ባለው መካከል እንደመምረጥ ነው፡፡ የትናንትናህ መቃብር ውስጥ ነው - ሞቷል! በተቃራኒው፣ የነገህ ደግሞ በማህጸን ውስጥ ነው - ሊወለድ ተዘጋጅቷል! የትኛውን ትመርጣለህ? ለየጥኛው ትኖራለህ? የትናውን ስታሰላስል ታሳልፋለህ? ወደየትኛው አቅጣጫ መሄድ ትፈልጋለህ?

ያለፈው ታሪክ አስፈላጊነት እንደተጠበቀ ሆኖ፣ ካለፈው ታሪክ ይልቅ የነገው ራእይህ ሲገዝፍ ሕይወት ወደፊት ትሄዳለች፡፡ ከመጣህበት ይልቅ የምትሄድበት ሲገዝፍ! ካለፈው ስቃይ ይልቅ ከዚያ በመማር የያዝከው የመለወጥ ሂደት ሲልቅ! ካለፈው ስኬት ይልቅ የነገው የላቀ ደረጃ ሲተልቅ! አስገራሚ ሕይወት!!! አስገራሚ የወደፊት!!!
Make Ethiopia great again
@reallyinformation
@reallyinformation
Channel photo removed
Channel photo updated
Channel photo updated
ሰበር ዜና!!

ኢትዮጵያ ነባሮቹን የብር ኖቶች ቀየረች!

ኢትዮጵያ ነባሮቹን የ10፣ የ50 እና የ100 ብር የገንዘብ ዓይነቶች ሙሉ ለሙሉ በመተካት ለግብይት የሚሆን አዲስ የገንዘብ ዓይነት መጠቀም እንደምትጀምር በዛሬው ዕለት ይፋ ተደርጓል። ይህም አዲሱን የ200 ብር ገንዘብ ይጨምራል። እነዚህ አዲስ የገንዘብ ዓይነቶች ለሕገ ወጥ እንቅስቃሴዎች የሚደረግን ድጋፍ፣ ሙስናን እና የኮንትሮባንድ ሥራዎችን ለመቀልበስ ይረዳሉ። በአዲሶቹ የገንዘብ ዓይነቶች ላይ የተካተቱ መለያዎች አመሳስሎ ገንዘብ ለማተም የሚደረጉ ሕገ ወጥ ጥረቶችንም ለማስቀረት ያግዛሉ።

-ጠ/ሚር አብይ አህመድ
@reallyinformation
@reallyinformation
ድንቃ ድንቅ

* ደም በቀጥታ የማያገኘው ብቸኛው የሰውነታችን ክፍል የዓይን ኮርኒያ ነው፤ ኮርኒያ የኦክስጂን አቅርቦት በቀጥታ ከአየር ያገኛል።

* ሳንባችን በቀን ከሁለት ሚሊዮን ሊትር በላይ አየር ይስባል።

* ከሰውነት ክፍል ጡንቻዎች መካከል ጠንካራው የምላስ ጡንቻ ነው

* የሰውነታችን ጠንካራው አጥንት የመንጋጋ አጥንት ነው

* አንድ እርምጃ ለመራመድ 200 ጡንቻዎችን መጠቀም ግድ ይለናል

* ጥርስ ራሱን ሊተካ የማይችል ብቸኛው ሰውነት ክፍል ነው

* ሰውነታችን ውስጥ በየደቂቃው 300 ሚሊዮን ሴሎች ይሞታሉ

* ማንም እራሱን ኮርኩሮ ማሳቅ አይችልም። ምክንያቱም አንጎላችን የጣታችንን እንቅስቃሴ አስቀድሞ ስለሚያውቅ ነው።

* የሰው ልጅ በትሪሊዮን የሚቆጠሩ የሽታ ስሜቶችን የመለየት አቅም አለው።

* ማንም ሰው በተመሳሳይ ጊዜ መዋጥ እና መተንፈስ እንዲሁም ማንኮራፋት እና ህልም ማለም አይችልም።

* በሰው ልጅ አንጎል ውስጥ በአማካይ 86 ቢሊዮን ኒውሮኖች አሉት።

* ከመንትዮች በስተቀር የእያንዳንዱ ሰው የሽታ ስሜት የተለያየ ነው።

* ምግብ አብዝተን ከተመገብን በኋላ የመስማት ችሎታችን ይቀንሳል

* ግማሽ ሊትር ደም በመለገስ ብቻ የአራት ሰዎችን ህይወት መታደግ ይቻላል።

* የእንቅልፍ እጦት በሽታ የመከላከል አቅምን ይቀንሳል።

* ከ90 በመቶ በላይ በሽታዎች የሚፈጥሩት በውጥረት ምክንያት ነው።

* አፍንጫችን የአየር ማሞቂያ እና ማቀዝቀዣ መሳሪያችን ነው፤ ቀዝቃዛውን አየር ያሞቃል፣ ሞቃቱን አየር ያቀዘቅዛል።

* የደም ሴሎች በአማካይ 120 ቀናት ይኖራሉ።

* በእያንዳንዱ ጊዜ ሰውነታችን ውስጥ 25 ትሪሊዮን ቀይ የደም ሴሎች ይኖራሉ።

* ሰዎች ፈገግ ለማለት 17 ጡንቻዎችን፣ ግንባር ለማኮሳተር ደግሞ 43 ጡንቻዎች መጠቀም ያስፈልጋቸዋል

አዲስ ዘመን
@akliluhabtewold
አንድ ስኒ የተፈላ የኢትዮጵያ ቡና በእንግሊዝ 50 ፓውንድ (2,400 ብር ገደማ) እየተሸጠ ነው!

ሜይፌር ካፌ በእንግሊዝ ውድ የተባለውን ለአንድ ስኒ የተፈላ ቡና 50 ፓውንድ እያስከፈለ ይገኛል፣ ቡናውም ምርጥ የሲዳማ ቡና ሲሆን ሪከርድ በሆነ ዋጋ በኪሎ 2,000 ፓውንድ ተሽጧል ተብሏል።

በቅርቡ ስራ ላይ በዋለው ፌርትሬድ ስምምነት መሰረት ቡናውን ያመረቱት ገበሬዎች ሙሉ ዋጋውን እንዲያገኙ ይደረጋል ብሎ ዴይሊ ሜይል ዘግቧል።

@eliasmeseret
✔️ሙሐመድ የተባለው የ 21 አመቱ ኢንዶኔዢያዊ ወጣት ከ 2 ሰአታት በላይ ቁጭ ብሎ ካሜራ ላይ እያፈጠጠ You Tube ላይ በለቀቀው አንድ ቪዲዮ ብቻ በአንድ ለሊት ታዋቂ መሆን ችሏል። ይህን ቪዲዮ በ You tube ከ 2 ሚሊየን ሰው በላይ ተመልክቶታል :/

#Peoples


ስኬት አንተን የሚጠላበት እና የሚወድበት DNA የለውም:/ ስኬት ለአሸናፊዎች ባሪያ ናት:/ አሸናፊ መሆን ከፈለክ ትኩረትህን ከ አሸናፊዎች ላይ አንሳና ማሸነፍህ ላይ ብቻ አተኩር:/
አስባችሁታል🤔🤔
#የሚከራይ_ቤት_አለ
#እንጀራ_እንሸጣለን
ተብሎ በየአንዳንድ የቤት አጥር ላይ እንደሚለጠፈው ሁሉ
#እንቅልፍ_እንሸጣለን
#ሰላም_እንሸጣለን
#ደስታ_እንሸጣለን
ተብሎ ቢፃፍ ኖሮ የህይወት ስርዓትስ እንደዛ ቢሆን ኖሮ ምን እንሆን ነበር?? እስኪ አስቡት #እንቅልፍን ምንከራይ ቢሆን ወይም በስልካችሁ ላይ እንደምትሞሉት ካርድ ወይም ደግሞ (package)
#እለታዊ
#ሳምንታዊ
#ወርሃዊ እንዲሁም
#አመታዊ
እንደሚባለው ልክ እንደዛ #እንቅልፍንም እየገዛን ምንኖር ቢሆን ኖሮ 🙆‍♂🙆‍♂ እባክህ ጓደኛዬ የእንቅልፍ package አለቀ ለማታ ያስፈልገኛል እስኪ ግዛልኝ አይነት ነገር ቢሆን ህይወታችን #OMG አልቀን ነበር
.
.
.
.
.
ግን እንደዛ አይደለም በጭራሽ 🙅‍♂🙅‍♂🙅‍♂ ምን ያህሎቻችሁ ግን እግዚአብሔርን ስለዚህ ነገር አመስግናችሁታል ?

#የፈጠርከኝ_አምላክ_ሆይ_ስለ.........አመሰግናለሁ 🙏🙏

❀꧁@reallyinformation ꧂❀
❀꧁@reallyinformation꧂❀
#motivation
ፍቅር ዕውር ነው።
አንድ ሰው ቆንጆ ልጃገረድ አገባ፡፡ እሱም በጣም ይወዳት ነበር፡፡ አንድ ቀን የቆዳ በሽታ ያዛት፡፡ ቀስ እያለች ውበቷን ማጣት ጀመረች፣ ያሰጨንቃትም ጀመር፡፡ አንደ ቀን ባልዋ ለጉብኝት ራቅ ወደላ ስፍራ ሄደ፡፡ በሚመለስበት ጊዜ አደጋ አጋጠመውና እና ማየት አቃተው፡፡ ሆኖም የጋብቻ ህይወታቸው እንደተለመደው ቀጠለ፡፡ ቀናት እያለፉ ውበቷን ደረጃ በደረጃ እየባሰ፣ ሙሉ ወበቷን አጣች፡፡ ዓይነ ስውር ባል ይህንን አያውቅም እናም በትዳራቸው ሕይወት ውስጥ ምንም ልዩነት አልነበረም፡፡ እሷም እሱን መውደዷን ቀጠለች እሱም በጣም ይወዳት ነበር፡፡ አንድ ቀን በድንገት ሞተች፡፡ ድንገት መሞቷ ታላቅ ሀዘን አመጣበት፣ ሀዘኑም ሲበረታበት ከዚያች ከተማ ለመልቀቅ ፈለገ፡፡ በአካባቢው ይኖሩ የነበሩ ሰዎች “አሁን እንዴት ብቻውን መሄድ ይችላል? ሚስቱ ነበር የምትረዳው፡፡” ብለው ይወያዩ ነበር፡፡ ሰውየውም “አይነስውር አይደለሁም ብሎ መለሰ፡፡ ይህን ያህል ጊዜ የማላይ መስዬ ነበር የቆየሁት፣ ምክንያቱም የቆዳ በሽታ እንዳለባት አውቅ ስለነበር የሷን ስሜት እንዳይጎዳ ብዬ ነው፡፡ ውበቷ ሲጠፋ መጨነቅ ስለጀመረች ምንም እንዳልሆነ እንዲሰማት ነበር፡፡ ስለዚህ እንደማላይ ነገርከት፡፡ እሷ ለኔ በጣም ጥሩ ሚስት ነበረች፡፡ እሷን ደስተኛ ማድረግ ብቻ ነበር የምፈልገው፡፡
አንዳንድ ጊዜ አውቀን አይተን ልናልፋቸው የሚገቡ ጉዳዮች ስናልፋቸው፤ በዙሪያችን ካሉ ሰዎችን ጋር ያለን መልካም ግንኙነት እንዲጠነክር ይረዳል፡፡

@reallyinformation
@reallyinformation