#ንድራ ምዕራፍ አንድን አጠናቀናል። በምዕራፍ ሁለት የተለያዩ የአገር በቀል እውቀት ሊቃውንቶቻችን በማሳተፍ ፣ ጥናታዊ የምርምር ግኝቶችን መሰረት ያደረጉ መረጃዎችን በመያዝ የአገራችንን ጥንታዊ ስልጣኔ ፣ እውቀት እና ታሪክ በስፋት እናስተዋውቃለን። እውነታችንን ዓለም እንዲሰማ ከአማርኛ ፕሮግራማችን ጎን ለጎን እንዲሁ የእንግሊዘኛ ተጨማሪ ፕሮግራም ይዘን የምንቀርብ ይሆናል። በቅርብ ጠብቁን እያልኩኝ ይህ መልእክታችን እንዲዳረስ Share ማድረግዎን አይዘንጉ።
ጥንታዊነት የዘመኑ ፋሽን ነው።
#ንድራ #ኢትኤል #አርትስቴሌቭዥን #ራፋቶኤልምዕላድ
ጥንታዊነት የዘመኑ ፋሽን ነው።
#ንድራ #ኢትኤል #አርትስቴሌቭዥን #ራፋቶኤልምዕላድ
የ "Quantum jumping" ፅንሰ-ሀሳብ አንድምታን የተመለከቱ የተለያዩ ፕሮግራሞችን አቅርቤላችሁ ነበር። ብዙዎች በህይወታችሁ ውስጥ አዎንታዊ ለውጥ እንዳያችሁበት አካፍላችሁኛል። ይህ በጣም ደስ የሚያሰኝ ነገር ነው። ዛሬ ይህን ፅንሰ ሀሳብ ድጋሜ ያመጣሁት አጭር መልእክት ላጋራችሁ ስለፈለኩኝ ነው። ምን አልባት ከዛ አስቀድሞ ሀሳቡ አዲስ ለሚሆንባችሁ ወዳጆቼ : በእለት ተእለት የህይወት ውጣ ወረድ ውስጥ የማንፈልገው የማንመኘው የኑሮ እና የአእምሮ ሁኔታ ውስጥ እንዘፈቃለን። ጎበዝ ተማሪ ሆነን መገኘት ፈልገን ሰንፈን እራሳችንን እናገኘዋለን። በስራ ገበታችን ውጤታማ መሆን ፈልገን ውጤት ሊርቀን ይችላል። ጥሩ የፍቅር ህይወት እየተመኘን ያልሆነ የሚጎዳን የፍቅር ግንኙነት ውስጥ ራሳችንን ልናገኘው እንችላለን። ደስታ ፈልገን ሀዘን ፤ ሰላም ፈልገን ጭንቀት ውስጥ ልንዳክር እንችላለን። ታድያ የሁላችንም ጥያቄ እንዴት ነው ከነኝህ ከማፈልጋቸው አሉታዊ የህይወት እና የአእምሮ ሁኔታዎች ወደ አዎንታዊው መሄድ የምንችለው የሚለው ጥያቄ ነው። እንግዲህ "Quantum jumping" የሚመጣው እዚህ ጋር ነው። "Quantum jumping" ከህክምና መንገዶች እንደ አንዱ ተደርጎ ተወስዶ አገልግሎት እየተሰጠበት ሲሆን የአእምሯችንን ሀይል በመሰብሰብ በምንፈልገው ሀይል የማንፈልገውን አሉታዊ ሀይል የምንተካበት እና ህቡዕ አእምሯችንን አዎንታዊ ሀይል የምናለማምድበት ዘርፍ ነው { ከዚህ ጋር ተያይዞ ተጨማሪ ሀሳብ ከፈለጋችሁ የሰራኋቸውን ቪዲዮዎች የዩቱብ ገፄ ላይ ማድመጥ ትችላላችሁ}
https://youtu.be/RmzX1EVouho
የአእምሮ ሀይላችንን አዎንታዊ በማድረግ እና ትኩረት በማድረግ የምንፈልገውን ነገር ወደእኛ ማቅረብ እንችላለን። በዚህ ረገድ በርካታ አገር በቀል የሆኑ ጥበቦች ፣ ፍልስፍና ዎች እና ልምዶች አሉ። እነኝህን በማህበረሰባችን ዘንድ የቆዩ የአእምሮ ልምምዶችን በማወቅና በመተግበር ለግል ህይወታችን ፣ ለቤተሰባችን እና ለአጋራችን የምንፈልገውን ሀይል ማቅረብ እንችላለን። { መንገዶቹን ለማወቅ }
በቴክኖሎጂ ምሳሌ ለማስረዳት የጉግል / የዩቲዩብ ስልተ-ቀመርን እናንሳ። ዩቱብ ላይ ስትገቡ በፊት ለፊት ገፁ የሚያቀርብላችሁ የእናንተን ፍላጎት ነው። የዩቱብ algorithm ከዚህ በፊት የፈለጋችሁትን ይዘት መዝግቦ ይህ ሰው የሚፈልገው እንዲህ አይነት ይዘቶችን ነው ብሎ ተረድቶ መዝግቦ የበለጠ ይህንን ይዘት ለእርስዎ ያደርሳል ፡፡ ተፈጥሮም የራሷ የሆነ algorithm አላት። በአእምሯችን አማካይነት ደጋግመን ህቡዕ አእምሯችን ላይ የምናስቀምጥላትን ይዘት ነው መልሳ መላልሳ የምትሰጠን።
ስለአገር ስናስብ እንደ ማህበረሰብ እሳቤያችን መፍረስ ፣ መበተን ፣ ግጭት ፣ እልቂት ከሆነ የተፈጥሮ algorithm መልሶ ለዚህ ማህበረሰብ የሚሰጠው እልቂትና ግጭት ነው። ማህበረሰባዊ ንቃተ ህሊናችን በአዎንታዊ ሀይል ካልተቃኘ እየሳብን የምናመጣው ሀይል አሉታዊ እየሆነ መሄዱ አይቀሬ ነው። የምናስበውን ነው የምንሆነው። የምናስበውን የተፈጥሮ algorithm ተረድቶ መልሶ መላልሶ የሚሰጠን። ስለዚህ እንደ ማህበረሰብ ትኩረታችን የሚጠቅሙን አዎንታዊ ሀይሎች ላይ ይሁን እላለሁ።
እንዴት ለሚለው ጥያቄ የሚከተሉትን ፕሮግራሞች ያድምጡ :
"Emotional intelligence" - የስሜት ብስለት አስፈላጊነት ከዶክተር አበበ ሐረገወይን ጋር https://youtu.be/DBQdkGVlALk
የሀሳብ የበላይነት ከዶክተር ሰለሞን ጋር https://youtu.be/am6uuUm4o_E

YouTube
የመዝሙር ዳዊት ሚስጥራዊ ጥበባት - Ethel season one episode one
ዘመኑን የሚዋጅ #ምእራፍ ይዘን እየመጣን ነው። የትኛውንም ዓለምአቀፍዊ ተፅእኖ ተቋቁመን ኢትዮጵያዊ ራዕይን እውን ማድረግ የምንችለው ኢትዮጵያዊ ንቃተ ህሊናን በማጎልበት ነው። ለዛ ደግሞ እንዲረዳን ጥንታዊ እና አገራዊ የሆኑ ታሪኮችን ፣ ፍልስፍናዎችን ፣ እውቀቶችን ፣ ጥበቦችን ፣ ተረቶችን ፣ ትርክቶችን እና የህይወት ዘይቤዎችን ይዘንላችሁ እየመጣን ነው። #ጠብቁን #ኢትኤል #ምእራፍሁለት #አርትስቴሌቭዥን. #ራፋቶኤልምዕላድ
ንድራ ምዕራፍ ሁለት ነገ ይጀምራል። የመጀመሪያ እንግዳዬ #ቫርቴክስናልባንድያን ነው። የኢትዮ-አርመን ጥንታዊ ግንኙነት ፣ ስለኢትዮጵያ እና ኢትዮጵያውያን ፣ ስለ አርመን ህዝብ ታሪክ እና አርመናውያን ለኢትዮጵያ ስላበረከቱት አስተዋፅዖ እጅግ በጣም አንቂ ቆይታ አድርገናል። እንድትከታተሉት ከወዲሁ ጋበዝኳችሁ።
https://youtu.be/RYoGkGhLfAg
https://youtu.be/RYoGkGhLfAg
To understand how our ancestors were able to acquire the mysterious knowledge and the information they have preserved for us, we must first take the time to study and understand them and their contribution. #nedera
https://youtu.be/D5Ub90RFoTQ
https://youtu.be/D5Ub90RFoTQ
መዝሙር 141::
ጤናማ የሕይወት ዘይቤ እንዲኖረን Self Hypnosis ወይንም በኔ አገላለፅ መድገም ወይንም በሌላ አገላለፅ ፀሎት በጣም አስፈላጊ ነው:: ስንፀልይ የምንደግማቸው ህቡዕ ስሞች ሀሳቦችና መልእክቶች ህይወታችንን ወደተሻለ አቅጣጫ የመምራት አቅም አላቸው:: ደስታ ጥንካሬ ተስፍ ሰላም ፍቅር ትእግስት የመሳሰሉት ፀጋዎች እናገኝበታለን:: ለዚህ ከሚረዱን መፅሐፍት መካከል አንዱ ደግሞ መዝሙረ ዳዊት ነው::
ምክንያት የሌለው ውስጣዊ ፍርሀት መረበሽ እና ጭንቀት ሲሰማችሁ መዝሙር 141 ሰባት ጊዜ በፍፁም ተመስጦና መረጋጋት ውስጥ ሆናችሁ ድገሙት:: መልእክቱንም ወደውስጣችሁ አስርፁት:: እርጋትን በመስጠት ረገድ ይርዳችኃል:: ይህን ለመፀለይ የግድ ፍርሀት ውስጥ እስክንዘፈቅ መጠበቅም አይገባንም:: እለት ተእለት ልምዳችን ብናደርገውም እናተርፍበታለን:: ይህ ከአበው ያገኘሁት ምክር ነው:: ተጠቀሙበት::
የግርጌ ማስታወሻ : self hypnosis አንድ ግለሰብ ንቁ አእምሮው ውስጥ ያሉ ሀሳቦችን እና ስሜቶችን በሌላ በአዲስ አስተሳሰቦች ለመተካት የሚጠቀምበት ሳይንስ ነው። ይህ ሳይንስ ተግባራዊ የሚደረገው ግለሰቡ አዲስ ማሰብ የሚፈልገውን ሀሳብና ስሜት በንግግር እንዲደጋግመው[ Repetition] ይደረጋል። ለምሳሌ እኔ ደካማ ነኝ የሚል ስሜት የሚሰማው ግለሰብ እኔ ጀግና ነኝ እያለ ለራሱ ስሜቱን ለራሱ በተደጋጋሚ እንዲነግረው ይደረጋል። ይህ መደጋገም[ Hypnotic Induction] ንቁ አእምሮው ጀግና ነኝ ብሎ እንዲቀበል ይረዳዋል። ውሸት ሲደጋገም እውነት አርጎ የመቀበሉ ሂደትም ሌላኛው ምሳሌ ነው። ይህ ስሜትን፣ ሀሳብን እና እውነትን የመደጋገም ህክምና Hypnotherapy በመባል ይታወቃል። ይህን ህክምና የኛ ሰው ጥንቆላ ብሎ ያንቋሽሸዋል።
አበው በዚህ ህክምና የተካኑ ነበሩ። በቅዱሳት መፅሐፍት ላይ ይሄን ያህል ጊዜ ድገመው የሚሉት አንቀፆች በደጋሚው ንቁ አእምሮ ላይ ተቀርፀው እንዲቀሩ የሚፈልጉ እምነቶችና ትምህርቶች ናቸው። አበው ዳዊት ድገሙ ብለው ይመክራሉ። ዳዊት የመድገም ጥቅም ምንድን ነው? ለምሳሌ ዳዊት በመዝሙሩ ስለ እግዚአብሔር ምህረት ያነሳል። ይህን ምዕራፍ በተደጋጋሚ መድገሙ ጥቅሙ በደጋሚው ንቁ አእምሮ ውስጥ የእግዚአብሔርን ምህረትና ቸርነት እንዲቀረፁ ነው። በሌላ ምሳሌ መንፈሳዊ የህክምና መፅሐፍት ላይ የእግዚአብሔርን ስሞች ብዙ ጊዜ ድገሙ የሚሉ ትእዛዞች አሉ። ይህ ታማሚውን በዚህ መልኩ ይረዳዋል። የታማሚውን ንቁ አእምሮን የያዘው ክፉ መንፈስ ፀጋና ሀይል ያላቸው በተደጋጋሚ በግለሰቡ ሲጠሩና ሲደገሙ የታማሚውን አእምሮ ለቅ እንዲወጣ ነው። በዚህ መልኩ በየፀበሉ ብዙ ሺዎች እየተፈወሱ ነው። መድገም ጥንቆላ አይደለም። ደጋሚም ጠንቋይ አይደለም። እኔ ጎበዝ ነኝ ብሎ እንደመድገም እኔ ሰነፍ ነኝ ብሎ መድገም እንደሚያስከትለው አሉታዊ ተፅእኖ ሁሉ የእግዚአብሔርን ስም ትተን የሳጥናኤልን የምንደግም ከሆነ እንዲሁ ውጤቱ የከፋ ነው። ስለዚህ የሚበጀንን መርጠን መድገም የደጋሚው ድርሻ ነው።
#ራፋቶኤል