#Telegram
ቴሌግራም በተጠናቀቀው 2021 / እ.አ.አ. / ድንቅ የሚባል አመትን እንዳሳለፈ የድርጅቱ መስራች እና ዋና ስራ አስኪያጅ ፓቬል ዱሮቭ ዛሬ ምሽት አሳውቀዋል።
ጥር ወር ላይ በመላው ዓለም ላይ በብዛት ዳውንሎድ የተደረገ መተግበሪያ ፣ በጥቅምት ወር በአንድ ቀን ብቻ ከ70 ሚሊዮን በላይ አዳዲስ ተጠቃሚዎችን መቀበል የቻለ እንዲሁም በታህሳስ ወር በፍጥነት እያደገ ያለ መተግበሪያ ተብሎ መታወጁ ተገልጿል።
የድርጅቱ መስራች እና ዋና ስራ አስኪያጅ ፥ " የእድገቱ ሁሉ ባለቤቶች ተጠቃሚዎቹ እንደሆኑ እናውቃለን " ያሉ ሲሆን በተጠቃሚዎች የሚሰጡትን አስተያየቶች በጥሞና በማድመጥ አመቱን ሙሉ ቴሌግራም ለተጠቃሚዎቹ የተሻለ እንዲሆን አድርገናል ብለዋል።
ቴሌግራም በተጠቃሚዎች ጥያቄ መሰረት በቻናሎች፣ ግሩፖች እንዲሁም የአንድ ለአንድ መልዕክ ልውውጥ ወቅት ሪአክሽን መስጫ (👍👎❤️😢...) እንዲሁም የመልዕክት መተርጎሚያ የተካተተበት በዓመቱ 12ኛ ዋና ማሻሻያ ተደርጎበት ተለቋል።
አዲሱ የሪአክሽን ማሻሻያ የሚሰራው የቻናሉ ወይም የግሩፑ ባለቤቶች ክፍት ሲያደርጉ ነው። እንዴት ? (ወደ ቻናሉ /ግሩፕ በመግባት Edit ✍ የሚለውን መጫን ፣ በመቀጠል Enable Reactions የሚለውን ON ማድረግ እና የሚሰጡትን Reaction መምረጥ)
ውድ አባላት ዋናውን የቴሌግራም መተግበሪያችሁን (ባለ ሰማያዊ ምልክቱን) Update በማድረግ ማሻሻያዎቹን እንድትመለከቷቸው መልዕክት እናስተላልፋለን።
የቴሌግራም መተግበሪያችሁን Update ለማድረግ👇
https://play.google.com/store/apps/details?id=org.telegram.messenger
@quantum_tech5

Google Play
Telegram - Apps on Google Play
Telegram is a messaging app with a focus on speed and security.

🔺 YouTube የ👎(Dislike) Buttonኑን ከPublic እይታ ወደ Private ሊቀይር ነው ይሄም ማለት YouTube ላይ የሚለቀቅ ማንኛውንም Video ተመልካቹ ወይም አንድ ግለሰብ Dislike ቢያደርግ የዛን የDislike መጠን ሌሎች ሰዎች ማየት አይችሉም ለChannleሉ ባለቤት ብቻ ይታያል ማለት ነው.. YouTube ይሄንን ያደረገበት ምክንያት (Dislike Attackን) ለመከላከል ነው Dislike Attack ማለት አንዳንድ ሰዎች በግልም በGroupፕም በመሆን ሆን ብለው አንዳንድ የYouTube Channelሎችን ኢላማ በማድረግ እዛ Channle ላይ የሚለቀቁትን Video Dislike ያደርጋሉ ይሄ ደግሞ የChannel Creatorች ላይ ከፍተኛ ጫና እያሳደረ በመሆኑ ነው።
@quantum_tech5
@quantum_tech5
👉software_speedup
#የኮምፒዩተራቹ_operating_system_window_10 ነው?
በምትከፍቱት እና በምትጠቀሙበት ሰአት #እየተንቀራፈፈ_አማሯችዋል? እንግዲያውስ #ፍጥነቱን ሊጨምሩ የሚችሉ ነገሮችን እናያለን።
#1_Power_option
Start menu ላይ power option ብላቹ ፈልጉ ከሚመጣላቹ window ውስጥ high performance የሚለውን ምረጡ
#2_Disable_unwanted_start_up_programs
ይሄ ኮምፒዩተራችንን በምንከፍትበት ጊዜ ያለ እኛ ፍቃድ ፕሮግራሞችን እየከፈተ
ፍጥነቱን ከሚቀንሱ ነገሮች አንዱ ነው። ይሄን ለመከላከል Task manager ላይ መግባት (ይሄን ለማግኘት start menu ላይ right
click አድርጎ ማግኘት ይቻላል አልያም Ctrl Alt እና delete
የሚለውን አንድ ላይ መጫን)
ከሚመጣው window ውስጥ start up ላይ በማድረግ የማትፈልጉትን ፕሮግራሞች disable ማድረግ። እዚህ ጋር impact የሚለው high ከሆነ
disable ባታረጉ ይመረጣል።
#3_Defragment_and_optimize_drive
Start menu search bar ላይ defragment ብሎ መፈለግ Window ሲመጣላቹ የምትፈልጉትን driver መርጣቹ
optimize ማድረግ
#4_Delete_unnecessary_temporary_file
Start menu ላይ right click አድርጎ run የሚለውን
መምረጥ አልያም
window key እና R ን ከ ኪቦርዳችን ላይ አንድ ላይ መጫን
%temp% ብሎ ጽፎ enter መጫን
የሚመጣላቹ folder ላይ ያሉ ፋይሎችንctrl + A ተጭነን
ሁሉንም ሲመርጥልን
ማጥፋት
ድጋሚ run ቦክሱን ከፍታቹ temp ብሎ መጻፍ ከሚመጣላቹ
folder ውስጥ
ያሉ ፋይሎችን ሁሉ ማጥፋት
አሁንም ለ ሶስተኛ ጊዜ run ቦክስ ላይ prefetch ብሎ መጻፍ
የሚመጣላቹ
folder ውስጥ የሚገኙ ፋይሎችን ማጥፋት።
እነዚህን የምናጠፋበት ምክንያት ጊዜያዊ እና space የያዙ
ፋይሎች ስለሆኑ
ነው። ምንም አይነት ችግር አያመጡም።
#5_Clean_up_Memory
This pc ውስጥ ገብታቹ የምፈልጉት local ዲስክ ላይ right click በማድረግ property መምረጥ Disk clean up የምትለውን icon click ማድረግ የሚመጣውን የ warning box ok ማድረግ
እዚህ ጋ recycle bin ውስጥ ያሉ ፋይሎች ሳይቀሩ ነው የሚጠፉ ት
#6_Reduce_run_time_service
Run box ከፍታቹ msconfig ብሎ መጻፍ ቀጥሎ ከሚመጣው window service የሚለውን መጫን በመቀጠል hide all microsoft service የሚለውን tickvማድረግ
በመቀጠል disable የምትለዋን icon click ማድረግ
#7_Registry_tweaks
Run box መክፈት(window key + R) regedit ብሎ መጻፍ
Hkey -current user
Control panel Mouse
Mouse hover time
valueን ወደ 10 መቀየር
እዛው folder ላይ desktop መምረጥ Menu show delay
Valueን ወደ 10 መቀየር
#8_visual_effects
Start menu ላይ System ብሎ መፈለግ Advanced system setting መምረጥ
Advance ውስጥ በመግባት setting መምረጥ Adjust for best performance መምረጥ ቀጥሎ የምትፈልጉት ነገር ካለ ቲክ በማድረግ መምረጥ
በመጨረሻም ከላይ ያሉትን ከጨረስን በኋላ ኮምፒዩተራችንን
Restart ማድረግ::

✴️ ኮምፒዩተራችንን በ schedule እንዴት መዝጋት እንችላለን?
✏️አንዳንዴ ትልቅ መጠን ያለውን ፋይል እንዲያወርድ አዘነው አልያም ትልቅ ሶፍትዌር install እያደረግን ከተወሰነ ሰአት በኻላ ኮምፒዩተራችን እንዲዘጋ እንፈልግ ይሆናል። ለምሳሌ ማታ ላይ የሆነ ፋይል ብናዝ እና ከ ሁለት ሰአት በኻላ ፋይሉን አውርዶ ቢጨርስ ከዛ በኻላ እስኪነጋ ሳንዘጋው ብንተወው ለኮምፒዩተር ጤንነት አይመከርም።
✏️ይሄን ችግር ለመቅረፍ ኪይቦርዳችን ላይ የ window + R አንድ ላይ ስንጫን ከሚመጣልን መስኮት ላይ የሚከተለውን ኮማንድ እንጽፋለን።
shutdown –s –t number
✏️Number ቦታ ላይ የምንፈልገውን ሰከንድ እንጽፍለታለን።
✏️ለምሳሌ:- shutdown –s –t 3600 ብለን enter ብንለው ከ 1 ሰአት በኻላ ኮምፒተራችን በራሱ ይዘጋል ማለት ነው።
✏️ ሌላው ሀሳባችንን ብንቀይር እና ያዘዝነውን ለማጥፋት ብንፈልግ window + R ተጭነን የሚከተለውን ኮማንድ እንጽፋለን።
shutdown –a
🏳️ ከላይ ያለው በዋነኛነት ለ window 10 የሚሰራ ሲሆን በሌሎች window OS ላይም ሊሰራ ይችላል።

Customer Service Representative I
*****
Job by Amhara Bank S.C. (Under Formation)
Category:Accounting and Finance, Banking and Insurance, Business and Administration
Location:Dessie Kombolcha, Woldia, Amhara
Career Level:Entry Level (Fresh Graduate)
Employment Type:Full time
Salary:As per the Bank Salary scale
____
Job Description
Amhara Bank S.C.is one of the private commercial Banks (Under Formation) with an aim to create a significant impact in the manner in which banking services are delivered through state of the art technology in a very unique presence and value proposition. The Bank focuses on service inclusiveness, innovation, community & customer focus.
The Bank would like to invite competent and qualified candidates to apply for the following positions to be hired on a permanent basis. Amhara Bank S.C offers competitive salary, excellent working environment & opportunity for learning & career development. The Bank also offers equal employment opportunity & encourages women to apply for the listed vacant posts.
Essential Responsibilities
• Engage and perform customer recruitment and account opening activities
• Initiates cash transfer from/to cash,
• Receives and delivers physical cash from and to Casher,
• Collects/pays cash and debit/credit the respective accounts,
• Checks and balance physical cash with the Casher,
• Retrieve customer signatures, pictures and verify customers,
• opening application form and receives all documents,
• Scrutinizes and authenticates presented documents.
• Handle front office banking operational activities
Place of Work : Dessie and the area, Kombolcha & the area., Woldia and the area,
Job Requirements
Qualifications:
• BA in Accounting, Banking & Insurance, Banking & Finance, Management, Business Administration, Sales, Marketing, Economics or related fields with minimum cumulative GPA of 2.75
• Graduates of years 2020 & 2021 G.C.
Experience:
• No experience is required.
How to Apply
Only short-listed candidates will be communicated.
The Bank has the right to cancel the post advertised.
Hard copy or physical applications will not be accepted.
Interested applicants fulfilling the above requirements are invited to fill out the application form at the link below
https://docs.google.com/forms/d/e/1FAIpQLSccyi_nDhD6ktN3VWzdsG_h0UdjlGZAFdspd06qoOaW3tLSYw/viewform
Kindly proceed to update your candidate profile on Ethiojobs.net and send your applications & CVs with supporting credentials through Ethiojobs.net from January 26, 2022, to January 30, 2022, via
for any inquiry contact us on +251976545447/+251984098355

Google Docs
Amhara Bank (Under formation)
Applicants Profile for the post of Customer Service Representative I
#ስህተትህ_መምህርህ_ነው !
አንድ ወጣት ጋዜጠኛ፣ አንድን ሽማግሌ እየጠየቀ ነበር። ሽማግሌው ስኬታማ የቢዝነስ ሰው ነው።
“ጌታዬ” ጠየቀ ጋዜጠኛው፤ “የስኬትዎ ሚስጥር ምንድን ነው?”
ሽማግሌውም በወንበራቸው ላይ ወደኋላ እየተለጠጡ እንዲህ አሉት- “ሁለት ቃላት ልጄ፣ ሁለት ቃላት ናቸው፡፡
#ትክክለኛ_ውሳኔ ”
ጋዜጠኛው ማስታወሻው ላይ ቃላትን አሰፈረ።
ካቀረቀረበትም ቀና አለና፦
“ጌታዬ፣ እንዴትስ ትክክለኛ ውሳኔን መወሰንን ቻሉ?” አላቸው። ስኬታማው የቢዝነስ ሰውም ከቅድሙ በባሰ ወደኋላ ተለጥጠው፦
“አንድ ቃል ልጄ አንድ ቃል፤
#ልምድ”
ጋዜጠኛው ይህንንም ማስታወሻው ላይ አሰፈረ
“እሺ ጌታዬ፤ ልምድዎትን ከየት አካበቱት?”
ሽማግሌውም ከተለጠጡበት ተመልሰው ወደፊት አዘነበሉ እና በጋዜጠኛው ጆሮ ላይ አንሾካሾኩ፤
“ሁለት ቃላት ልጄ፤ ሁለት ቃላት፡-
#የተሳሳቱ_ውሳኔዎች ”
መሳሳትህ ወደ ስኬትህ ያንደረድርሃል፤ ብቸኛው ስህተትህ ሊሆን የሚችለው ለመሳሳት አለመፈለግህ ብቻ ነው!!
#ጭንቅላትህን_አጽዳ መጽሐፍ

ብዙ ግዜ ሰዎች ለመግዛት ሲጠይቁ ከምንሰማቸው ዕቃዎች መሀከል አንደኛው ላፕቶፕ ሲሆን አብዛኛዎቻችን ለመግዛት ፈልገን ግን Awarenessሱ
ስለሌለን ለመግዛት ስንቸገር ይታያል!
ዛሬ አንዳንድ ላፕቶፕ ከመግዛታችን በፊት ማወቅ ያለብንን አንዳንድ ነጥቦች ላጋራችሁ!
ላፕቶፕ ስንገዛ ማወቅና ማየት ያለብን ወሳኝ ነጥቦች
""""""""""""""""""ዐ""""""""""""""""""""""
1 የመሳሪያ ስርዓት (Operating system)
2 የስክሪን መጠን (Screen Size)
3 ሲፒዩ(CPU)
4 ራም(RAM)
5 የሃርድ ድራይቭ አይነት (Hard Drive Type)
6 የምስል ጥራት (Image Quality)
7 የባትሪ ቆይታ (Battery Life)
8 ብራንድ (Brand)
ኮርi3 ኮርi5 ኮርi7 ምንድናቸው?
በሃገራችን ገበያ አሁን አሁን በርከት ያሉ የላፕቶፕ እና የኮምፒውተር ሱቆች እየታዩ ይገኛሉ፡፡ለገቢያም የተለያዩ የላፕቶፕ አይነቶች.በተለያየ ይዘት ይገኛሉ፡፡ እንዚህን የተለያየ ይዘት ያላቸውን የላፕቶፕ አይነቶች ለመግዛት በዋናነት መታየት ያለበትን ከዚህ በታች በዝርዝር ተቀምጠዋል፡፡
1. የመሳሪያ ስርዓት (platform) Windows, Mac and Linux
ለአጠቃቀም ምቹ እንደሆነ የሚነገርለት Windows የብዙ ሰዎች ምርጫ ነው፡፡ቀላል፣ ምቹ እና ተለዋዋጭ ነው፤ በዋጋም ደረጃ ጥሩ የሚባል ነው፡፡ ማክ( Mac) የአፕል ድርጅት ምርት ሲሆን ለዲዛይን ተመራጭ የሆነ ፕላትፎረም ነው፡፡ለደህንነትም ከWindows እንደሚሻል ይነገርለታል፡፡
2. የስክሪን መጠን ወደ ግዢ ከመግባታችን በፊት የምንገዛው ላፕቶፕ ከቦታ ወደ ቦታ ይዘን ለመንቀሳቀስ (portable) ምቹ መሆኑን ማረጋገጥ
ያስፈልጋል፡፡ ላፕቶፖች እንደየስክሪን መጠናቸው የተከፋፈሉ ናቸው፡፡
• 11 to 12 inches (27.94cm-30.48cm)፡ በጣም ቀጭን እና ቀላሉ የስክሪን ሳይዝ ነው፡ ከ1.1ኪሎ እስከ 1.5ኪሎ ይመዝናል፡፡
• 13 to 14 inches (33.02cm- 35.56cm) ፡ይህ የስክርን ሳይዝ ያለቸው ላፕቶፖች በጣም ተመጣጣኝ portability ያላቸው እና በላፕቶፕ ተጠቃሚዎች ተመራጭ ናቸው፡፡
• 15 inches(38.1cm): እውቁ የላፕቶፕ የስክሪን ሳይዝ ሲሆን፤ተለቅ ያለ የስክሪን ሳይዝ ከፈለጉ ይህንን እንዲገዙ
እንመክራለን ፡፡
• 17 to 18 inches (43.18cm- 45.72cm)፡
ላፕቶፖን ይዘው የማይንቀሳቀሱ ከሆነ እና ትልቅ የስክሪን ሳይዝ ከፈለጉ ይህንን ይግዙ፡፡ ለጌመሮች እና ትልልቅ የሶፍትዌር ዲዛይን ለሚያደርጉ ሰዎች ተመራጭ የሆነ የላፕቶፕ አይነት ነው፡፡
3. ሲፒዩ(CPU)
የኮምፒዉተር አይምሮ በመባል የሚታወቀው ሲፒዩ (CPU), ላፕቶፕ ለመግዛት ሁላችንም ማየት ያለብን ዝርዝር ነው፡፡
• AMD A series or Intel Core i3 / i5: በየቀኑ ለምንጠቀማቸው ስራዎች የሚሆኑ የሲፒዩ አይነቶች ሲሆኑ Corei5 ለሶፈትዌር ዴቨሎፕመንት እና አነስተኛ የዲዛይን ስራዎችን ለምሳሌ እንደ Photoshop, Archicad, AutoCadን የመሳሰሉ በጥሩ ሁኔታ እንድንሰራ ይጠቅሙናል፡፡ በተጨማሪም ግራፊክስ ካርድ ያለውና የሌለው በማለትም ይለያያሉ፡፡ ግራፊክስ ካርድ ያለቸው የተሻለ የዲዛይን እና አኒሜሽን ስራዎችን ያከናውኑልናል፡፡ በዋጋውም ተመጣጣኝ ነው፡፡
• Intel Core i7፡ በጣም አስደማሚ የጌም እና የዲዛይን እንዲሁም ልዩ የሆኑ የኮምፒውተር ስራችን ለምሳሌ አንደ ሜትሮሎጂ፤ ውስብስብ ስሌቶችን እንድንሰራ የሚረዳን የላፐቶፕ አይነት ነው፡፡
4 .ራም(RAM):
ለፍጥነት 4ጂቢ እና ከዛ በላይ የሆነ ...
✅✅‼ አዳዲስና ትምህርት ሰጪ የሆኑ ፅሁፎች በየቀኑ በቴግራም እንዲደርሳችሁ ትፈልጋላችሁ እንግዲያውስ ይሄ ትክክለኛ የቴሌግራም ቻናላችን ነው ግቡና Join አድርጉን ።
▬▬▬ Share ▬▬▬▬
ለተጨማሪ እውቀት በዚ የቴሌግራም ቻናላችንን ከታች ያለዉን ሊንክ በመጫን ማግኘት ይችላሉ።

Quantum Computer Technology
ብዙ ግዜ ሰዎች ለመግዛት ሲጠይቁ ከምንሰማቸው ዕቃዎች መሀከል አንደኛው ላፕቶፕ ሲሆን አብዛኛዎቻችን ለመግዛት ፈልገን ግን Awarenessሱ ስለሌለን ለመግዛት ስንቸገር ይታያል! ዛሬ አንዳንድ ላፕቶፕ ከመግዛታችን በፊት ማወቅ ያለብንን አንዳንድ ነጥቦች ላጋራችሁ! ላፕቶፕ ስንገዛ ማወቅና ማየት ያለብን ወሳኝ ነጥቦች """"""""""""""""""ዐ"""""""""""""""""""""" 1 የመሳሪያ ስርዓት (Operating…
#አስር_ምርጥ_የኮምፒዉተር_ሶፍትዌሮች_ማዉረጃ_ዌብሳይቶች_ልጠቁማችሁ
1) Download.Com
የኮምፒዉተር ሶፍትዌሮችን ከማዉረጃ ሳይቶች ቀደምት ሲሆን ከዛሬ 14 ዓመት በፊት የተመሰረተ ነዉ፡፡ የዚህ ሳይት ባለቤት በቴክኖሎጂዉ ዘርፍ ገናና ስም ያለዉ CNet ነዉ፡፡ ለ Windows, Mac, and Linux የሚሆኑ ሶፍትዌሮችን እንዲሁም የሞባይል አፕሊኬሽኖችን እዚህ ማግኘት ይችላሉ፡፡ ከ 100,000 በላይ ፕሮዳከቶችን አካቷል፡፡ ሶፍትዌሮቹ በ ኤዲተሮች ተገምግመዉ እና ደረጃ ተሰጥቷቸዉ ተቀምጠዋል፡፡ የተመዘገቡ ተጠቃሚዎች ግምገማዎችን መፃፍ እና ለ ሶፍትዌሮቹ ደረጃ መስጠት ይችላሉ፡፡
2) FileHippo.Com
ይህ ሳይት በብዙ ሰዎች ዘንድ ተወዳጅነት ያተረፈ ነዉ፡፡ FileHippo Update Checker የሚል ፕሮግራም ያካተተ ሲሆን ይህም በኮምፒዉተራችን ላይ የጫንናቸዉን ሶፍትዌሮች scan በማድረግ አዲስ የተሻሻለ ምርት ካላቸዉ ይጠቁመናል፡፡ ይህም ኮምፒዉተርን ከሚያጠቁ ቫይረሶች ለመከላከል እጅጉን ይጠቅመናል፡፡
3) ZDNet Download
ይህ ሳይትም እንደሌሎቹ ብዙ የ ሶፍትዌር አማራጮችን የያዘ እና በብዙዎች ዘንድ ተወዳጅነትን ያተረፈ ሳይት ነዉ፡፡
4) Softpedia.Com
Softpedia የሮማኒያ ዌብሳይት ሲሆን ሶፍትዌሮችን ዳዉንሎድ ማድረግ እና ስለ ሶፍትዌሮቹ ማብራሪያ መረጃዎችን ማግኘት ያስችለናል፡፡ ከ ሶፍትዌሮቹም በተጨማሪ የ ቴክኖሎጂ፣ ጤና፣ ሳይንስ እና መዝናኛ ዜናዎችን ያገኙበታል፡፡ ሶፍትዌሮችን በ ካታጎሪ ተቀምጠዉ ማግኘት ስለምንችል ስራችንን ያቀልልናል፡፡ ተጠቃሚዎችም በሚፈልጉት መስፈርት መፈለግ ይችላሉ፡፡ ለምሳሌ በተሻሻሉበት ቀን፣ በተጠቃሚ ብዛት፣ ሬቲንግ እና በመሳሰሉት፡፡
5) Tucows.Com
ስሙ ምህጻረ ቃል ሲሆን ይህም The Ultimate Collection Of Winsock Software ማለት ነዉ፡፡ ለ Windows, Linux እንዲሁም ለድሮዎቹ የ Windows ቨርዢኖች የሚሆኑ ሶፍትዌሮችን ያገኙበታል፡፡
6) FreewareFiles.Com
ነፃ የሆኑ ሶፍትዌሮችን በብዛት የምናገኝበት ሳይት ሲሆን ከ 15,800 በላይ ነፃ ሶፍትዌሮችን አካቷል፡፡ እነዚህን ሶፍትዌሮችንም በ ካታጎሪ ስለተቀመጡ በቀላሉ ማግኘት እንችላለን፡፡
7) MajorGeeks
ይህ ሳይት በፊት TweakFiles በመባል ይታወቅ ነበር፡፡ አብዛኞቹ ፋይሎች አሪፍ ኢንተርፌስ ያላቸዉ እና ለተጠቃሚዎች በቀላሉ የተገለፁ ናቸዉ፡፡ ፋይሎቹ ዌብሳይቱ ላይ ከመለጠፉ በፊት ጥራታቸዉ ይረጋገጣል ይህም ብዙዎችን ከሚያሰለቸዉ የዉሸት ሶፍትዎሮች እንዲሁም ቫይረሶች ይጠብቅዎታል፡፡ በተጨማሪም አሪፍ ዩሰር ኮሚዩኒቲ ያለዉ ሲሆን ስለ ኮምፒዉተር ያሉንን ጥያቄዎች ይመልሱልናል፡፡
8) FileCluster
FileCluster አሁን ላይ ከተመሰረቱ አዳዲስ ዌብሳይቶች ዉስጥ አንዱ ነዉ፡፡ ተጠቃሚዎቹም አዲስ እና የተሻሻሉ ሶፍትዌሮችን ያገኙበታል፡፡ የ WordPress Themes፣ ዜናዎችን እና ሶፍትዌር ካምፓኒዎችንም ማግኘት ይችላሉ፡፡
9) Soft32
በ 2003 የተመሰረተ ሲሆን የ ሶፍትዌር ዳይሬክተሪዉን ቶሎ ቶሎ update በማድረግ ይታወቃል፡፡ ለ Windows, Mac, and Linux እንዲሁም ለ ሞባይል የሚሆኑ ሶፍትዌሮች ሲኖሩት ለ iPhone ተጠቃሚዎች ብቻ ራሱን የቻለ ክፍል አዘጋጅቷል፡፡ ከ 85,000 በላይ ሶፍትዌሮች ሲይዝ ጥያቄዎቻችንን መጠየቅ የምንችልበት ፎረምም አለዉ፡፡
10) File Horse
እንደ ሌሎቹ ሳይቶች በቁጥር ብዙ ሶፍትዌሮችን ያካተተ ባይሆንም በጣም ታወቂ እና ጥራት ያላቸዉን ሶፍትዌሮችን ያገኙበታል።
▬▬ Share ▬▬▬▬
ለተጨማሪ እውቀት እና ጠቃሚ የቴክኖሎጂ መረጃ ለማግኘት በዚ የቴሌግራም ቻናላችንን ከታች ባለዉን ሊንክ በመጫን ማግኘት ይችላሉ።
here it is

የላፕቶፕዎን (Laptop) ባትሪ የቆይታ ጊዜ የሚያራዝሙባቸው 9 ጠቃሚ መንገዶች
ሁላቸንም አንደምናውቀው በአሁኑ ጊዜ ላፕቶፖች አና ታብሌቶች (Tablets) የዴስክቶፕ (Desktop) ኮምፒውተርን ቦታ በመተካት ሥራችንን በቀልጣፋና በፈጣን ሁኔታ አንደንሰራ እያደረጉን ቢገኙም የባትሪያቸው ቶሎ ማለቅ ግን የሁላችንም ራስ ምታት እየሆነ ይገኛል::
አንዳንድ ሰዎች የባትሪ ቶሎ ማለቅ ችግር ሲያጋጥማቸው ወዲያው ለመቀየር ይዎስናሉ ነገር ግን አንዳንድ ማስተካከያዎችን በማድረግና ጠቃሚ መንገዶችን በመከተል ከ አላስፈላጊ ወጭ መዳን ይቻላል::
የሚከተሉትን 9 መንገዶች በመከተል የባትሪዎን የቆይታ ጊዜ ማሳደግ ይችላሉ
1. ለጊዜው እማንጠቀመባቸውን መገልገያዎችን(devices) በመንቀል አና መሰኪያዎችን(ports) ነፃ በማድረግ ነው::
- በዚህ ቀላል መንገድ የባትሪያችንን ጊዜ ቆይታ ማሳደግ አንችላለን:: ለጊዜው የማንጠቀመባቸውን መገልገያዎችን
ለመሳሌ:- ማውስ (mouse), ኪቦርድ (keyboard) የመሳሰሉትን በመንቀል የጊዜ ቆይታዉን ማሳደግ አንችላለን::
2. አላሰፈላጊ ፕሮግራሞችን (programs) አና ፕሮሰሶችን (processes) በመዝጋት
- አላሰፈላጊ ፕሮግራሞችን አና ፕሮሰሶችን በመዝጋት የባትሪያችንን ጊዜ ቆይታ ማሳደግ እንችላለን::ምክንያቱም አንዳንድ ፕሮሰሶች የፕሮሰሰራችንን ሰዓት በመጋራት አና በፕሮሰሰራችን ላይ ጫና በመፍጠር ፕሮሰሰራችን የላፕቶፓችን ባትሪ በከፍተኛ ሁኔታ አንዲጠቀም ያደርጉታል::
- አነዚህን አላሰፈላጊ ፕሮሰሶች (Processes) በ ታስክ-ማናጀር (Task-manager) Ctrl + alt + del በመጫን ታስክ-ማናጀርን መክፈት ይቻላል::
3. ኮምፒውተራችንን ባትሪ ሴቨር ሞድ (Battry-saver mode) ላይ በማድረግ
- የኮምፒውተራችን ሃይል ቆጣቢ ሞድ (Power saving mode) የላፕቶፓችንን (Laptop) ሀይል የመጠቀም አቅም ያስተካክለዋል::
4. የኮምፒተራችን ሴቲንግ (setting) በማስተካከል
- የተለያዩ መገልገያዎች (devices ) ስንጠቀም ለምሳሌ ማውስ (mouse ) እና ኪቦርድ ስንጠቀም የላፕቶፓችን ሴቲንግ ልናስተካክል ይገባናል::
- የኪቦርዳችን የጀርባ ብርሃን (back light) በጨለማ ውስጥ ስንሆን ብቻ በማብራት በላፕቶፓችን ባትሪ ከአላሰፈላጊ ብክነት መታደግ እንችላለን::
የላፕቶፓችን ስክሪን ድምቀት (screen brightness) በማስተካከል ቀን ላይ ከሆንን በመቀነስ::
5. በአንዴ ብዙ ኣስፈላጊ ስራዎችን የምንሰራበትን ግዜ በመቀነስ (Reducing multi-tasking)
- በአንዴብዙ ስራዎችን መስራት (multi-tasking )ማለት ብዙ ፕሮግራሞችን (application ) በኣንዴ እንዲሰሩ ማድረግ ነው ::
- ስለዚህ እነዚህን የመሳሰሉ አላስፈላጊ ፕሮገራሞችን በመቀነስ ባትሪያችንን መቆጠብ እንችላለን
6. ስታንድባይ (Stand by) ከማድረግ ይልቅ ሀይበርኔት (Hibernate) በማድረግ
- ኮምፒውራችንን ስታንድባይ (stand by) ላይ በማድረግ ባትሪያችን እንደሚቆጥብ የታወቀነው ግን ሙሉ በሙሉ ላፕቶፓችን ባትሪ እንዳይጠቀም ኣያደርገውም ::
- ሀይበርኔት (hibernate ) ግን ላፕቶፑ ባትሪ እንዳይጠቀም ስለሚያደርገው በዚህ መንገድ ባትሪያችንን መቆጠብ እንችላለን::
7. የላፐቶፓችን ራም (RAM) በመጨመር
- ራም (RAM) ማለት ጊዜያዊ ሜሞሪ (temporary storage) ሲሆን በስራ ላይ ያሉ ፕሮግራሞች እሚቀመጡበት ቦታ ነው::
- ላፕቶፓችን በጣም ትንሽ ስራም ካለው አንዳንድ ትልቅ ራም ከሚፈልጉ ፕሮግራሞች የተለያዩ የላፕቶፓችንን የሜሞሪ ክፍሎች በመጠቀም ይጀምራሉ ይህ ሁኔታ ደግሞ ኮምፒተራችንን በማጨናነቅ ብዙ ሃይል እንዲጠቀም የደርገዋል::
ስለዚህ ራም በመጨመር ባትሪያችንን መቆጠብ እንችላለን::
8. የላፕቶፕዎን የባትሪ ማገናኛዎች (contacts) ንፁህ በማድረግ
- የላፕቶፓችንን የባትሪ ማገናኛዎች በሁለት ወይም በሶሰት ወር አንድ ጊዜ ማፅዳት ያሰፈልጋል::
- ላፕቶፓችን የባትሪ ማገናኛዎች ንፁህ ማድረግ ባትሪያችን ቻርጅ (charge) በሚደረግበት ግዜ ቶሎ ቻርጅ ለማድረግ ስለሚያስችለን እና የሃይል ዝውውሩን በማስተካከል የባትሪያችንን ጤንነት ለመጠበቅ ያስችለናል::
9.ባትሪያችንን ከመጠን በላይ ቻርጅ ከማድረግበ መቆጠብ (preventing from over charging )
- ባትሪያችን ከሞላ በኃላ ቻርጀራችንን (chargers) መንቀላችንን መርሳት የለብንም::
- ባትሪያችንን ከመጠን በላይ ቻርጅ ማድረግ ባትሪያችንን እና የተለያዩ የላፕቶፓችንን ክፍሎችል ሊያቃጥል ይችላል:: ስለዚህ ለባትሪያችን ጤንነት ከእንደዚህ ዓይነት ተግባራት ልንቆጠብ ይገባናል፡፡
እባክዎን ይሄ ፅሁፍ ጠቃሚሁኖ ካገኙት “share” በማድረግ ሌሎች ወዳጆችዎ ያዳርሱ::

ኮምፒውተርዎን ፈጣን የሚያደርጉ 9 ዘዴዎች
1. ትላልቅ መጠን ያላቸውን ፎቶዎች ዎልፔፐር አይጠቀሙ፡፡
2. ሁሌም ኮምፒዩተሩ ከፍቶ ሳይጨርስ አፕሊኬሽን ለመክፈትም ሆነ ለመነካካት አይሞክሩ፡፡
3. አፕሊኬሽን ከዘጉ በሁዋላ ዴስክቶፑን ሪፍሬሽ ያድርጉ፤ ይህም ራም ሜሞሪን ነፃ ያደርጋል፡፡
4. የማይጠቀሙበት ሶፍትዌር ካለ ከኮምፒውተሩ ይሰርዙ (አን-ኢንስታል) ያድርጉት)፡፡
5. ዴስክቶፕ ላይ ፋይል አያስቀምጡ፤ ሾርትከትም መብዛት የለበትም፡፡
6. ኮምፒዩተሩ ሲከፈት በራሳቸው የሚከፈቱ ለምሳሌ: ስካይፕ አይነት አፕሊኬሽኖች ካሉ disable ያድርጉ
7. Recycle binን ሁሌም ባዶ ያድርጉ::
8. ሀርድ ዲስኩን ሁለት ፓርቲሽን ይፍጠሩለት፡፡
9. ብዙ ሶፍትዌሮችን ባንዴ አይክፈቱ::
የተለያዩ ኤሌክትሮኒክሶችን ;መለዋወጫዎችን እናቀርባለን የጥገና አገልግሎት እንሰጣለን
የtelegram ቻናል ሊንክ👇 ይቀላቀሉን
https://t.me/quantum_tech5

Telegram
Quantum Computer Technology
ወቅታዊና አዳዲስ የቴክኖሎጂ መረጃዎች እንዲደርሶ ይህንን ቻናል በመቀላቀል ቤተሰብ ይሁኑ

👍2