Forwarded from Assosa online
#Ethiopia Scam Alert
በኢትዮ ቴሌኮም ስም የተከፈተ ይህ ሀሰተኛ ገጽ የፌስቡክ ማስታወቂያ (sponsorphip) ጭምር በመጠቀም በርካቶች ጋር ተደራሽ በሚሆን መልኩ የግለሰቦችን ገጽ/ፓስወርድ እስከመቀየር የሚያስችል ሊንክ አጋርቷል።
ማጥመድ (phishing) በመባል የሚታወቀው ይህ ዘዴ ታማኝ የሚባሉ ገጾችን ስም በመጠቀም አልያም በኢሜል በሚላክ የሽልማት፣ የግብዣና ተመሳሳይ ማታለያዎች ተጠቃሚው ዝርዝር መረጃውን እንዲያስገባ የሚጠይቅ ነው።
በኢትዮ ቴሌኮም ስም የፌስቡክ ማስታወቂያ ተጠቅሞ የተለቀቀው መረጃም በሽልማት መልክ የቀረበ ማታለያ ሲሆን በፎቶው እንደምትመለከቱት ሊንኩን ተጠቅማችሁ ስትከፍቱት ከፌስቡክ ጋር ተመሳሳይ የሆነ የመግቢያ ገጽ (login page) ይመጣላችኋል።
ይህ ገጽ በብዙ ነገሩ ከዋናው የፌስቡክ ገጽ ጋር ስለሚመሳሰል ሰዎችን የማታለል አቅሙ ከፍተኛ ነው። ተደራሽነቱ ደግሞ ለብዙ ሰዎች እንዲሆን ማስታወቂያ ተከፍሎበት እየተሰራ በመሆኑ ሁኔታውን እጅግ አደገኛ ያደርገዋል።
ምን አይነት ጥንቃቄ ማድረግ ይኖርብኛል?
ብዙ ጊዜ በሽልማት ወይም በግብዣ መልክ ተመሳሳይ ሊንኮች በፌስቡክ ገጻችን፣ በቴሌግራም እንዲሁም በኢሜላችን በኩል ሊደርሱን ይችላሉ። ይዘታቸውን በውል የማናውቀውን መልዕክቶች አለመክፈት የመጀመሪያው እርምጃ ነው።
በተለይ ግን ከላይ በተጠቀሱት መንገድ የሚሰሩት ማታለያዎች መረጃዎችን እንድንሰጥ የሚጠይቁን ስለሆነ አስቀድሞ ሊንኩን መመልከት ከዚያም ከትክክለኛው ድርጅት ወይም ተቋም ስለመላኩ ማጣራት ይጠበቅብናል።
ማስታወሻ: መረጃ እንድናስገባ የሚጠይቁን የምዝገባ ፎርሞች፣ የመግቢያ ገጾች ሲያጋጥሙ ሳያረጋግጡ መረጃ አይስጡ።
@asosaonline

💦💦💦መልካም አዳር 💦💦💦
✅ላፕቶፓችን ላይ ያለውን ኢንተርኔት እንዴት ያለምንም ሶፍት ዌር በሞባይላችን
መጠቀም እንችላለን?✅
➡️1. cmdን በአንሜኒስትሬተር ያሩጡት (right click በማድረግ run as
administrator የሚለውን መጫን)
➡️2. ላፕቶፓችን ኔትዎርክ ሼር ለማድረግ ብቁ መሆኑን ለማረጋገጥ: netsh
wlan show drivers የሚለውን ጽፎ ከሚመጣልን ዝርዝር ውስጥ Hosted
network supported :Yes ይህ ከመጣ ላፕቶፓችን ይችላል ማለት ነው
➡️3. በመቀጠል ይህንን ኮማንድ ማስገባት: netsh wlan set
hostednetwork mode=allow ssid=Hotspotname
key=password
ማሳሰቢያ: SSID የሚለውን በፈለግነው ስም መቀየር እንችላለን: KEY የሚለው
የዋይ ፋይ ፓስዎርዳችን ስለሆነ የምንፈልገውን መስጠት እንችላለን
➡️4. በመቀጠል የኔት ዎርክ አዳፕተራችንን በመክፈት እና እሱላይ right click
በማድረግ : Allow other network users to connect through this
computer's internet connection የሚለውን እንመርጥያ ከስር ካለው
ሊስት ውስጥ የፈጠርነውን የዋየርለስ ኔትዎርክ እንመርጥለታለን::ከዛም
OK በለን እንወጣለን
➡️5. በመጭረሻ ወደ CMD ተመልሰን:
ለማስጀመር netsh wlan start hostednetwork የሚለውን ኮማንድ
እናስገባለን ለማቆም netsh wlan stop hostednetwork የሚለውን እናስገባለን
➡️6. አሁን ሞባይላችንን wifi ከፍትን SSID ላይ ያስገባነውን የኔትዎርክ ስም
መርጠን ለሚለው KEY ላይ ያስገባነውን በመስጠት መጠቀም መጀመር እንችላለን።

1G,2G,3G,4G,5G የተንቀሳቃሽ ስልክ አውታረመረቦች (cellular networks)
“G” ምህጻረ ቃል ሲሆን “GENERATION” ማለት ነው ፡፡የኢንተርኔት ፍጥነት የሚወሰነው በምንጠቀመው ወይም በተዘረጋው የኔትወርክ ቴክኖሎጂ ነው ፡፡ ማለትም 1G,2G,3G,4G,5G እንዚህም እያንዳንዳቸው ጀነሬሽን እንደ ስታንዳርድ ጠቀምጠዋል እንደ ሞባይል ስልክ ስርዓት ያገለግላሉ እስኪ በዝርዝር እንያቸው ፡፡
👉1G (1ጂ)፡- በ1980ዎቹ ተግባራዊ የተደረገው ሲሆን ይህ ቴክኖሎጂ የመጀመርያ ጀነሪሽን ሲሆን ድምጽ እና አናሎግ አገልግሎት ይስጥ ነበር መረጃዎችን ለመላክ 2.4kbps ፍጥነት ነበረው ፡፡
👉2G (2ጂ)፡- ኔትወርክ በፊንላንድ በ 1991 የተጀመረው ሞባይል ስልኮች ወደ ዲጂታል ዓለም እንዲዘዋወሩ አስቺሎል ፡፡ 2G ለመደወል እና ሚስጥራዊ ጽሑፍ (encryption) እንዲሁም ለኤስኤምኤስ(SMS) ፣ ለሥዕል መልእክት መላላኪያ እና ለኤምኤምኤስ( MMS) ተፈቅዷል ፡፡ 2ጂ ከፍተኛው ፍጥነት 50kbps ያህል ነበር ፡፡
👉3G (3ጂ):-ኔትወርክ የበለጠ መረጃን ፣ ቪዲዮ ኮል እና ሞባይል ኢንተርኔት የተጀመረበት ሲሆን ግዜው እ.ኤ.አ በ 1998 ነበር ፡፡ ፡፡ የ 3 ጂ ኔትወርክ ፍጥነት በእንቅስቃሴ ውስጥ እና ከእንቅስቃሴ ውጭ ስንሆን ይለያያል . በእንቅስቃሴ ውስጥ ከሆን 384kbps የኢንተርኔት ፍጥነት ይኖረዋል እንዲሁም ከእንቅስቃሴ ውጭ ስንሆን 2mbps የኢንተርኔት ፍጥነት ይኖረዋል ፡፡
👉4G (4ጂ)- ወይም የወቅቱ የተንቀሳቃሽ ስልክ ኔትወርክ ሲሆን በ2000 እ.ኤ.አ የተለቀቀ እንዲሁም ከ 3G ከ 500 እጥፍ ይበልጣል ፡፡ ባለከፍተኛ ጥራት የሞባይል ቴሌቪዥን ፣ የቪዲዮ ኮንፈረንስ እና ሌሎችንም መደገፍ ችሏል ፡፡ ፍጥነት በእንቅስቃሴ ውስጥ እና ከእንቅስቃሴ ውጭ ስንሆን ይለያያል . በእንቅስቃሴ ውስጥ ከሆን 10 mbps ሊሆን ይችላል ፣ እና እንቅስቃሴ ውስጥ ካልሆን 100 mbps ሊሆን ይችላል። እንደ አለንበት ቦታ እና እንደ እንቀስቃሴቺን የኢንተርኔት ፍጥነታችን 10s -100s of mbps መካከል ይቀያየራል፡፡እንቅስቃሴ ሲባልም እየተራመድን ወይም ተሽከርካ ውስጥ ልንሆን እንቺላለን ፡፡
👉5G(5ጂ)- በአሁኑ ጊዜ በልማት ላይ ያለ ሲሆን 4Gን ለማሻሻል የታሰቦ ነው ይህም 5G ከፍተኛው ፍጥነት ሲኖረው 35.46 Gbps በፍጥነት ለመድረስ ያለመ ሲሆን ይህም ከ 4 ጂ በ 35 እጥፍ ይበልጣል ፡፡@ t.me/quantum_tech5

Telegram
Quantum Computer Technology
ወቅታዊና አዳዲስ የቴክኖሎጂ መረጃዎች እንዲደርሶ ይህንን ቻናል በመቀላቀል ቤተሰብ ይሁኑ
Forwarded from Muhammed Computer Technology (MCT) (🛑)
iCare_Data_Recovery_Enterprise_Edition_v3_8_2_Software_+_Serial.rar
3.1 MB
ከላይ ያለው ሶፍትዌር icare data recovery ይባላል
ማንኛውንም ፎርማት የተደረገን፣ ድሌት የተደረገን፣ ማንኛውንም computer, Flash Disk, Hard Disk በሙሉ ይመልሳል። እንዴት እንደሚመልስ በቪዲዮ ለመመልከት ለምትፈልጉ ከታች ያለውን ሊንክ በመጫን መመልከት ይችላሉ።
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
https://youtu.be/G8HQeWaIUKY

በእነዚህ ዌብሳይቶች ውስጥ ፕሮግራሚንግ ፣ የዌብሳይት ልማት ፣ አውታረ መረብ እና ብዙ ተጨማሪ ትምህርቶች በብዛት ይገኛሉ ፡፡
1. www.codecademy.com
2. www.lynda.com
3. www.udemy.com
4. www.udacity.com
5. www.coursera.org
6. www.w3schools.com
7. www.thenewboston.org
8. www.programmr.com
9. www.codeavengers.com
10. www.codeschool.com
11. www.learnstreet.com
12. www.teamtreehouse.com
13. www.sqlzoo.net
14. www.codehs.com
15. www.teamtreehouse.com
16. www.html5rocks.com
17. www.codepen.io
18. www.sitepoint.com
19. www.tutorialspoint.com
20. www.javatpoint.com
21. www.cplusplus.com
22. www.learncpp.com
23. www.tutorialspoint.com
24. www.cprogramming.com
25. www.stackoverflow.com
26. www.learncodethehardway.org
27. www.bloc.io
28. www.howtocode.io
29. www.edx.org
30. www.instructables.com
31. www.developer.apple.com
32. www.developer.android.com
33. www.developers.google.com
34. www.developer.mozilla.org
35. www.msdn.microsoft.com
36. www.decompera.com
37. www.www.developphp.com
38. www.quackit.com
39. www.htmlite.com
40. www.siteduzero.com
41. www.dreamincode.net
42. www.phpbuddy.com
43. www.php.net
44.www.microsoftvirtualacademy.com
45. www.professormesser.com
1. www.codecademy.com
2. www.lynda.com
3. www.udemy.com
4. www.udacity.com
5. www.coursera.org
6. www.w3schools.com
7. www.thenewboston.org
8. www.programmr.com
9. www.codeavengers.com
10. www.codeschool.com
11. www.learnstreet.com
12. www.teamtreehouse.com
13. www.sqlzoo.net
14. www.codehs.com
15. www.teamtreehouse.com
16. www.html5rocks.com
17. www.codepen.io
18. www.sitepoint.com
19. www.tutorialspoint.com
20. www.javatpoint.com
21. www.cplusplus.com
22. www.learncpp.com
23. www.tutorialspoint.com
24. www.cprogramming.com
25. www.stackoverflow.com
26. www.learncodethehardway.org
27. www.bloc.io
28. www.howtocode.io
29. www.edx.org
30. www.instructables.com
31. www.developer.apple.com
32. www.developer.android.com
33. www.developers.google.com
34. www.developer.mozilla.org
35. www.msdn.microsoft.com
36. www.decompera.com
37. www.www.developphp.com
38. www.quackit.com
39. www.htmlite.com
40. www.siteduzero.com
41. www.dreamincode.net
42. www.phpbuddy.com
43. www.php.net
44.www.microsoftvirtualacademy.com
45. www.professormesser.com
👍1
ደመናን ማዝነብ (cloud seeding)
********************
ደመናን ማዝነብ እየተለመደ የመጣ የሳይንስ ግኝት ነው። ደመና ከመሬት ከፍ ብሎ በሚገኝ ከባቢ ላይ በትነት መልክ የሚገኝ የውኃ ስብስብ ቅንጣት ነው። ይህ በሚሊዮን የሚቆጠር ወደዝናብ ያልተቀየረ ነጠብጣብ/ቅንጣት በንጥረ ነገር ርጭት አማካኝነት ከነጠብጣቡ ከፍ ብሎ እንዲያድግና ወደ መሬት ዝናብ ሆኖ እንዲወርድ ማድረግ ይቻላል። ይህ ነው ደመና ማዝነብ (cloud seeding) የሚባለው።
ደመና ያለበት አካባቢ ላይ በአውሮፕላን የኬሚካል ርጭት ይደረጋል። ንጥረ ነገሩ (ሲልቨር አይወዳይድና ፖታሺየም አይወዳይድ) ተበታትኖ የነበረው ደመና ላይ ሲያርፍ ደመናው እንዲሰበሰብና ወፈር ወዳለ የውኃ እንክብል እንዲቀየር ያደርገዋል። ይህ የውኃ እንክብል በመሬት ስበት አማካኝነት ወደ መሬት እንዲዘነብ ይገደዳል።
የንጥረ ነገር ርጭቱ ሀገራት እንዳላቸው አቅም ከመሬት ወደ ደመናው መርጭትም የሚቻልባቸው ሁኔታዎች አሉ።
በሮኬት መልክ መተኮስ የሚቻል ሲሆን በሰው አልባ አውሮፕላኖችም ርጭት ማድረግ ይቻላል። የተለመደው ግን በአውሮፕላን ከደመናው በላይ አልያም በታች እየበረሩ መርጭት ነው።
ኢትዮጵያ ሰሞኑን የሞከረችው በአውሮፕላን የሚረጨውን ሲሆን ከደመናው ስር በመሆን ንጥረ ነገሩን በአውሮፕላን የሚረጭበት ነው።
የተለያዩ የደመና አይነቶች ሲኖሩ ይህኛው ደመና የሚስብ/የሚነፍስ ንፋስ ስላለው ንጥረ ነገሩ ከስሩ ሲረጭ ከደመናው ጋር ወስዶ ይቀላቅለዋል።
ሁለተኛው አማራጭ ደግሞ ከመሬት ላይ በሚተከል "ግራውንድ ጀነሬተር" አማካኝነት ዝናብ ማዝነብ ሲሆን እዚህ ላይም ኢትዮጵያ ሥራዎችን እየሠራች ነው።
ንጥረ ነገሩን የሚረጭ "ግራውንድ ጄነሬተር" እንጦጦ ላይ ተከላ እያካሄደች ነው። ይህኛው አሠራር ተራራማ ቦታዎች ላይ ተተክሎ ከመሬት ቅርብ ወደ ሆነ ደመና ንጥረ ነገር እንዲረጭ የሚደረግበት ነው። ቁጥጥሩ ደግሞ ከሜትዮሮሎጂ ኤጀንሲ ባለ ማዕከል ላይ ይደረጋል።
ይህንን ሥራ ለመሥራት ኢትዮጵያ የተጠቀመችው ንጥረ ነገር በዋጋው ዝቅተኛ የሆነውን ሶዲየም ክሎራይድ እና ፖታሺየም ክሎራይድ ድብልቅ (ሃይድሮስኮፒክስ) የተሰኘውን ንጥረ ነገር ነው።
ይሄ ቴክኖሎጂ በተፈጥሮ የሚገኝ ደመናም ይፈልጋል። አየር ላይ ደመና ከሌለ ዝናብ ማመንጨት አይቻልም። ቴክኖሎጂው ደመና መፍጠር የሚያስችል አቅም ላይ አልደረሰም።
ይህንን ከደመና ዝናብ የማመንጨት ቴክኖሎጂ እስራኤል፣ ቻይና እና ዩናይትድ ዓረብ ኤምሬትስ በተለያየ መልኩ ይጠቀሙበታል። በርሃማ ቦታዎቻቸውን ማልማትም ችለዋል።
ከሀገራት በተጨማሪ የተለያዩ ተቋማትም ደመናን የማዝነብ ዘዴ እንደሚጠቀሙ ይነገራል።
የሃይድሮ ፓወር ኩባንያዎች በበጋ ወቅት የሚያጋጥመውን የውኃ እጥረት ለመቀነስ፤ የወይን አምራች ድርጅቶች የምርት ብክለት እንዳያጋጥም ለማድረግ፤ እንዲሁም የኢንሹራንስ ኩባንያዎች የሚደርሱ አደጋዎችን ለመቀነስ እንደተጠቀሙበት መረጃዎች ያሳያሉ።
ኢትዮጵያ ይህንን ቴክኖሎጂ ጥቅም ላይ ስታውል ዩናይትድ ዓረብ ኤምሬትስ የተለያዩ ድጋፎን አድርጋላታልች።
የኢትዮጵያ ባለሙያዎችም በሰፊው ተሳትፈውበታል። ከበረራ ጋር በተያያዘም የኢፌዴሪ አየር ኃይል የጥገና ባለሙያዎች እና አብራሪዎች ተሳትፈዋል።
ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ ያስጀመሩት እና የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር የሚመራው ይህ ሥራ የጠቅላይ ሚኒስትር ጽ/ቤት፣ የብሔራዊ ሜትዮሮሎጂ ኤጀንሲ፣ የተፋሰስ ባለሥልጣን፣ የሰው ሠራሽ አስተውሎ ማዕከል፣ የቴክኖሎጂ እና ኢኖቬሽን ኢንስቲትዩት፣ የኢንፎርሜን መረብ ደህንነት ኤጀንሲ፣ የስፔስ ሳይንስ ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት እና ከግሉ ዘርፍ ድሮን ላይ የሚሠሩ ቡድኖች ተሳትፈዋል።
ኢትዮጵያ አሁን ዓለም ላይ ያለውን ቴክኖሎጂ መጠቀም ብቻ ሳይሆን መፍጠርንም መማር አለባት የሚሉት የኤኖቬሽናን ቴክኖሎጂ ሚኒስትር ዴኤታ አህመዲን መሀመድ (ፒ.ኤች.ዲ) ኢትዮጵያም ይህንን ቴክኖሎጂ በረሃማ ቦታዎችን ለማልማት በሰፊው ጥቅም ላይ ታውለዋለች ብለዋል።
ኢትዮጵያ ከዚህ ቀደም በረሃማና ከፍተኛ የውኃ እጥረት ያለባቸው አካባቢዎችን ለማልማት የሚያስችሉ አዳዲስ ቴክኖሎጂዎችን ወደ ሀገር ውስጥ የማስገባት ሂደት በቅርቡ እንደሚጀመር ይፋ አድርጋ ነበር።
©EBC
@quantumtech5

የዩኒቨርሲቲ መግቢያ ነጥብ ነገ ይፋ እንደሚደረግ የሳይንስ እና ከፍተኛ ትምህርት ሚኒስቴር አስታወቀ።
የ2013 ዓ/ም የተማሪዎች የዩኒቨርስቲ መግቢያ 'መወሰኛ ነጥብ' ነገ መጋቢት 30/2013 ዓ.ም ይፋ እንደሚደረግ የሳይንስ እና ከፍተኛ ትምህርት ሚኒስቴር በዛሬው እለት አስታውቋል።@quantum_tech5

የዩኒቨርሲቲ መግቢያ ነጥብ ይፋ ሆነ!
የከፍተኛ ትምህርት ተቋም የመግቢያ ነጥብ :
በተፈጥሮ ሳይንስ ፦
- ለወንድ 380 ፤ ለሴት 368
- ለታዳጊ ክልሎች ደግሞ ለወንድ 368 ለሴት 358
- ለአካል ጉዳተኞች ለወንድ 350 ፤ ለሴት 345
- ለአርብቶ አደሮች አካባቢዎች 358
- በትግራይ እና መተከል ለወንድ 358 ፤ ለሴት 350
በማህበራዊ ሳይንስ ፦
- ለወንድ 370 ፤ ለሴት ደግሞ 358
- ለታዳጊ ክልሎች እና አርብቶ አደር አካባቢዎች ለወንድ 358 ፤ ለሴት 348
- ለአካል ጉዳተኞች ለወንድ 340፤ ለሴት 335
- በትግራይና መተከል ለወንድ 348 ፤ ለሴት 340 @quantum_tech5

ኮምፒውተራችን በቫይረስ የተጠቃ መሆኑን በቀላሉ ማወቅ የምንችልባቸው መንገዶች👇
#1. ድንገተኛ የሆነ የአገልግሎት መቋረጥ:-
ከዚህ ቀደም ድንገተኛ የሆነ የአገልግሎት መቆራረጥ አጋጥሞዎት በተደጋጋሚ ሰማያዊ ቀለም ያለው ገጽታ የሚያሳይ ከሆነ ኮምፒውተርዎ አደጋ ላይ መውደቁን ጠቋሚ ነው፡፡
#2. የኮምፒውተር ስርዓት ማዝገም /Slow System/:-
በሲስተም ላይ ብዙ ቦታ የማይፈልጉ መተግበሪያዎችን (applications)
ሳይጠቀሙ የኮምፒውተር ስርዓቱ ዝግ ማለት የኮምፒውተርዎ ስርዓት በቫይረስ መጠቃትን ሊያመለክት ይችላል።
#3. ከልክ ያለፈ የሃርድ ድራይቭ:-
እንቅስቃሴ( 3. Excessive Hard Drive Activity) ምንም እንኳን ኮምፒተርዎ ስራ እየሰራ ባይሆንም ጥቂት የማይባሉ የሃርድ ድራይቭ እንቅስቃሴን ካስተዋሉ ይህ ምናልባትም በቫይረስ ስለመጠቃት የማስጠንቀቂያ ምልክት ሊሆን ይችላል፡፡
#4. ያልተለመዱ የዊንዶው ምልክቶች ሲስተዋሉ:-
ኮምፒውተርዎን በሚከፍቱበት ወቅት እንግዳ የሆኑ ነገሮች ብቅ ካሉ እና በተለይ በኮምፒተርዎ ላይ የተለያዩ ድራይቭዎች /drive/ ከጠፉ ችግር መፈጠሩን አመላካች ነው፡፡
#5. የተለዩ መልእክቶች:-
በተለያዩ መልእክቶች ወደ እርስዎ የመልእክት መለዋወጫዎች ሲገቡ እና ፋይሎችን በሚከፍቱበት ጊዜ ካልተከፈተ የተፈጠረ ችግር አለ ማለት ነው፡፡
#6. መጥፎ የፕሮግራም እንቅስቃሴ:-
ፕሮግራሞችዎ ከጠፉ ፣ ከተበላሹ ፣ ወይም ያለ እርስዎ ፍቃድ እራሳቸውን በራሳቸው መክፈት ከጀመሩ ፣ እንዲሁም ያለ እርስዎ ትእዛዝ ኢንተርኔት ለመክፈት እየሞከረ መሆኑን የሚገልጽ ማሳሰቢያ ከደረሰዎ ይህም የቫይረስ ሰለባ መሆንዎን ጠቋሚ ነው፡፡
#7. የዘፈቀደ አውታረ-መረብ እንቅስቃሴ /Random Network Activity :-
ምንም ጉልህ የሆኑ ፕሮግራሞችን ወደስራ ሳያስገቡ አልያም ከፍተኛ የበይነ-መረብ ዳታን በማይጠቀሙበት ጊዜ የእርስዎ ራውተር በቋሚነት ብልጭ ድርግም የሚል ምልክት የሚያሳይ ከሆነ ፣ የሆነ ችግር መፈጠሩን አመላካች ነው፡፡
#8. የተሳሳቱ የኢሜይል መልእክቶች:-
እርስዎ ለማንም ኢ-ሜይል ባይልኩም ከእርስዎ የኢሜይል አድራሻ ለእርስዎ ኢ-ሜይል መልእክት ከደረስዎ የእርስዎ ስርዓተ ኮምፒውተር ተጥሷል (ወይም የኢ-ሜይል የይለፍ ቃልዎ እንደተሰረቀ የሚያሳይ ጠንካራ ማስረጃ ነው)
#9. የአይፒ አደራሻዎ በበይነመረብ ፕሮቶኮል አድራሻ በጥቁር መዝገብ ከተቀመጠ/
Blacklisted IP Address/ :-
የእርስዎ የአይፒ አድራሻ በጥቁር መዝገብ መያዙን የሚገልጽ ማስታወቂያ ከደረሰዎት ኮምፒተርዎ በጥሩ ሁኔታ ላይ አለመሆኑን የሚያሳይ ምልክት፡፡
#10. ያልተጠበቀ የፀረ-ቫይረስ አገልግሎት መቆም:-
ብዙ ተንኮል-አዘል ሶፍትዌር /malware/ ፕሮግራሞች ፀረ-ቫይረስ አገልግሎት የማስተጓጎል ወይም ከጥቅም ውጪ የማድረግ ተልእኮ በመያዝ የተቀየሱ ናቸው፡፡ ስለሆነም የፀረ-ቫይረስ ስርዓትዎ በድንገት የማይሠራ ከሆነ የኮምፒውተር ስርዓቱ ትልቅ ችግር ላይ መውደቁን የሚያሳይ በመሆኑ የመፍትሄ እርምጃዎችን መውሰድ የግድ ይላል፡፡
@quantum_tech5

ኦሪጅናል እና fake ሳምሰንግ ስልኮችን እንዴት መለየት እንችላለን ????
***************************
#1 መጀመሪያ የ ስልኮትን imei number ከ ስልኮት ላይ ያወጣሉ (ስልክ መደወያ ላይ ገብተው *#06# ይንኩ )
#2 ከዛ የሚመጣላችሁን 15 ዲጂት ቁጥር በ ወረቀት ይጻፉ
#3 www.imei.info የሚል ዌብሳይት ላይ ይግቡ ከዛ የሚመጣላችሁ box ላይ የ ቅድሙን 15 ዲጂት ቁጥር ያስገቡ
#4 ከዛ ዌብሳይቱ እራሱ ስለ ስልኩ በቂ መረጃ ይሰጣችኋል።

Variables!
Variables:- ማንኛውንም ጥናታዊ ስራ ለመስራት በምናስብበት ወቅት ስለ ምናጠናው ሃሳብ ተያያዥነት ያላቸው ጉዳዮች፤ በጥናት ልናረጋግጠው በፈለግነው ሃሳብ ላይ ቀጥተኛም ሆነ ተዘዋዋሪ ተጽኖ የሚፈጥሩ ጉዳዮች ወይም ሃሳቦች ማለት ነው።
ለምሳሌ:-
በግለሰብ ደረጃ ሲጋራ ለማጨስ የሚያነሳሱ ምክንያቶችን ለማጥናት ብናስብ፣ ቀጥተኛ ሆነ ተዘዋዋሪ ተጽኖ የሚፈጥሩ ሃሳቦችን መጀመሪያ እንለያለን፣ እነሱም ጾታ፤ እድሜ፤ የትዳር ሁኔታ፤ የስራ በሃሪ፤ ገቢ፤ የመኖሪያ አካባቢ፤ ወዘተ ሲጋራ ማጨስን ጨምሮ Variables ይባላሉ። የምንመርጣቸውን Variables ከTheory አንጻር፤ ከሌሎች ጥናታዊ ግኝቶች አንጻር እና ከልምድ አንጻር በመመስረት መምረጥ ይይቻላል።
ለምሳሌ:-
ወጣትነት ለማጨስ እንደሚገፋፋ ከልምድ በመነሳት፤ የገቢ ማነስ በብስጭት ምክንያት ለማጨስ እንደሚዳርግ የተረጋገጠ ጥናት ካለ በመውሰድ፤ ሌሎቹንም በምክንያት በማስደገፍ መርጦ መጠቀም ይቻላል። ነገር ግን ከላይ ከተጠቀሱት ምክያቶች ውጪ ምክንያት አለኝ ወይም ማረጋገጥ እፈልጋለው ለሚል አጥኚ የራሱን ሃሳብ በማቅረብ ማጥናት ይችላል።
ለምሳሌ:-
በግለሰብ ደረጃ ሲጋራ ለማጨስ የኢንተርኔት መጥፋት ምክንያት ነው የሚል Variables ቢመረጥ ስህትት አይደለም ነገር ግን በመረጃ በመነሳት ግንኙነት እንዳለው እና እንደሌለው ማረጋገጥ ብቻ ነው የሚጠበቅበት።
በግለሰብ ደረጃ ሲጋራ ለማጨስ የሚያነሳሱ ምክንያቶችን ለማጥናት ብናስብ በጥናት የሚረጋገጠው ሲጋራ ማጨስ (Dependent ወይም Outcome Variable) ይባላል። ምክንያቱም ሲጋራ ማጨስ በጾታ፤ በእድሜ፤ በትዳር ሁኔታ፤ በስራ በሃሪ፤ በገቢ፤ በመኖሪያ አካባቢ፤ ወዘተ ተጽኖ ስለሚያድርበት በነሱ ላይ ጥገኛ ነው።
ነገር ግን በራሳቸው ቆመው በሲጋራ ማጨስ ላይ ተጽኖ የሚፈጥሩት ጾታ፤ እድሜ፤ የትዳር ሁኔታ፤ የስራ በሃሪ፤ ገቢ፤ የመኖሪያ አካባቢ፤ ወዘተ (Independent ወይም Explanatory Variables) ይባላሉ። ምክንያቱም ሲጋራ ማጨስ በተቃራኒው የግለሰቡ ጾታ ላይ ተጽኖ መፍጠር አይችልም (ሰው ስላጨሰ ጾታው አይለወጥም ነገር ግን ጾታው እንዲያጨስ ተጽኖ ሊፈጥርበት ይችላል
ለምሳሌ:- ወንዶች ከሴቶች በላይ አጫሽ ሊሆኑ ይችላሉ።
Y(ሲጋራ ማጨስ) = f(ጾታ + እድሜ + የትዳር ሁኔታ + የስራ በሃሪ + ገቢ + የመኖሪያ አካባቢ + ወዘተ + Error Term)
በተለይ የEconometrics Model በመጠቀም ጥናታዊ ጽሁፍ ለማቅረብ ለሚያስቡ አጥኚዎች የምንመርጠውን Variables በጥንቃቄ መምረጥ የማንችል ከሆን የመጨረሻ ውጤቱን ሊያዛባው ይችላል። በተለይ የመረጥነው Independent Variable በተቃራኒው በራሱ በIndependent Variable ላይ ተዘዋዋሪ ተጽኖ የሚፈጥር ከሆን በጣም ክፍተኛ ስህተት የሆነ ውጤት ነው የምናገኘው። የዚህ አይነቱ ችግር Multicolinearity Effect ይባላል። ስለዚህ በቅድሚያ Variables በጥንቃቄ በመምረጥ እንዲሁም የዚህ አይነቱን ችግር መኖሩን የሚያረጋግጠውን Multicolinearity Test ለማድረግ የተለመደው variance-inflating factor (VIF) ስልት ሲሆን በVIF የሚገኘው አማካይ ውጤት ከ10በታች ከሆነ የወሰድናቸው Independent Variables ትክክለኛ ወሆናቸውን ያሳያል። ለዚህ የሚያገለግሉ ሶፍትዌሮች E-View፤ Stata፤ SPSS፤ Sas፤ ወዘተ) በመጠቀም ችግሩን መቅረፍ ይገባል።
© The Ethiopian Economist View

ስኬት ምንድን ነው?"
ብዙ አዋቂዎች የሚስማሙበትን አጠር ስናደርገው እነዚህን እውነታዎች እናገኛለን፡፡
1. ማንነትንና ብቃትን ማወቅ
፦ አንድ ሰው ማንነቱን በቅጡ ሲያውቅና በዚህ ዓለም ላይ በሕይወት የሚኖርበትን ዘመን ምን ሠርቶ ማለፍ እንዳለበት ሲገባው የስኬት መስመር ውስጥ የገባ ሰው ነው ማለት ነው፡፡
" ሁሉም ሰው ብልህ ነው፡፡ ነገር ግን፣ አሳን ዛፍ ላይ በመውጣት ችሎታውን ከመዘንከው ይህ አሳ እድሜውን በሙሉ ደደብ ነኝ ብሎ በማመን ይኖራል፡"
#Albert #Einstein
ስለዚህ አንተ ውስጥ አስገራሚ ብቃትና የእውቀት ዝንባሌ አለ፤ ለመሆንና ልትችለው የተፈጠርክለትን ማንነት! ችላ ብለህ ለአንተ ያልተሠጠውን ማንነት ሆኖ ለመገኘት እና ከሆንከው ማንነትህ ጋር የማይሄደውን ለማወቅና ለማድረግ መሞከር ማለቀቂያ የሌለው ጉዞ ይሆንብሃል፡፡ ስለዚህ በዛ በተሰጠህ ነገር ላይ ልፋ ስኬታማ ትሆናለህ፡፡
2. እምቅ ብቃትህን መፍታት
ራስህን አሁን ካለህበት ሁኔታ በበለጠ ማየት ካልጀመርክ በሁኔታህ እንደታሰርክ ትኖራለህ፡፡ ራስህን ማየት ያለብህ መሆን ከምትችለውና ከምታውቀው ብቃትህ አንፃር ነው፡፡ ይህንን ብቃትህን ለማወቅ ያለመርካት ስሜቶችህን አዳምጣቸው፡፡ ( ያለመርካት ስሜት ማለት ነገሮችን ስታከናውን ቅር የሚልህን ቦታ ትኩረት ሰተህ እየው ማለት ነው፡፡ ) በተጨማሪም ከዚህ የተሻለ ማድረግ ይቻላል ብለህ የምታስባቸውን ጉዳዮች አጢናቸው ታገኘዋለህ! አሁን ካለህበት ሁኔታና ከምትሄድበት አቅጣጫ የተሻለ ነገር እንዳለና አንድ ቀን እዚያ ደረጃ መድረስ እንዳለብህ ውስጥህ ከናፈቀ፣ የእምቅ ብቃትህን ቁልፍ አግኝተህዎል፡፡
"ሰውን አሁን ካለበት ሁኔታ አንፃር ስናስተናግደው፣ ካለበት ሁኔታ የበለጠ እናወርደዋለን፡፡ ያለውን እምቅ ብቃትና ወደ ፊት መሆን የሚችለውን አይተን እንደዚያ ስናስተናግደው፣ መሆን የሚገባውን እንዲሆን መንገድ እንከፍትለታለን፡"
#Johann #Wolfgang #Von #Goethe
3. ለሌሎች የሚተርፍን ዘር መዝራት
ብልፅግና፣ ሃብት፣ እውቀት፣ ዝናና ኀይል ለሌሎች ካሉበት መነሳት ላቃታቸው ሰዎች ጥቅም እስኪውል ድረስ ከስኬት ጋር በፍፁም ሊያያዝ አይችልም፡፡ ለሌሎች የመትረፍህን መጠን ለማወቅ፣ ወደ እጅህ በገባውና ከእጅህ በወጣው መካከል ያለውን ልዩነት ተመልከት፡፡ የገባው ብዙ፣ ለሌሎች ጥቅም የዋለው ደግሞ ጥቂት ከሆነ ከስኬት ጎዳና ውጪ ነህ፡፡ አንተ የደረስክበት ደረጃ ላይ የደረስከውና ያገኘህውን መልካም ነገር ያገኘህው በሰው በኩል መሆኑን አትዘንጋ! ከመወለድና ለመራመድ ከመብቃትህ ጀምሮ፡፡ አንተ በፍፁም ልትጠቀምበት የማትችለውን ዛፍ ትከል፡፡
" ታላቅነት ማለት አንተ ካለፍክ በሃላ ለሌሎች አልፎ የሚሄድና የሚዘልቅን ነገር ጀምሮ ማለፍ ማለት ነው፡፡ "
#William #James
ለራስ በልቶ መኖርና መሞት የታናሽነት ሁሉ ታናሽነት ነው፡፡ ታላላቆች ከእነሱ ለሚበልጥና ለሌላው ለሚተርፍ ነገር የሚኖሩና የሚሰሩ ናቸው ።
©goferebusiness

Malicious Software ምንድን ነው?
⚠️ #Malicious_Software ለሚለው አጭር ስያሜ ሲሆን Virus, Worm, Trojan Horse, Spyware, Adware የመሳሰሉትን አካትቶ በውስጡ የያዘ ሰፊ ቃል(term) ነው።
▪️የኮምፒውተር ስራን በማዛባት ለ ሀከሮች ትልቅ መሳሪያ ሆኖ ያገለግላል።
✴️ #Worm
▪️ እነዚህኞቹ ደግሞ ከ ቫይረስ ጎራ የሚመደቡ ናቸው። ልክ እንደ ሌሎች ቫይረሶች ሁሉ እራሳቸውን በማባዛት ጉዳታቸውን የሚያደርሱ ሲሆኑ በአንድ ኔትወርክ ላይ በሚገኙ ኮምፒዩተሮች እራሳቸውን በ #email, በተበከሉ ድህረ-ገፆች እና በመልዕክቶች አማካኝነት በመላክ አደገኛ መሆናቸው ግን ለየት ያደርጋቸዋል።
✴️ #Trojan_Horses
እኚህ ፕሮግራሞች ሲታዩ ጠቃሚ ቢመስሉም ጎጂ የሆነ ኮድ በውስጣቸው የያዙ ናቸው።
ብዙውን ጊዜ በ #email አልያም ደግሞ የተለያዩ ጌሞች ወይም ፊልሞች download በምናደርግበት ሰዓት ወደ ኮምፒዩተሮቻችን የሚገቡ ናቸው።
በመሰረቱ እራሳቸውን ስለማያባዙ ቫይረሶች አይደሉም ግን ብዙ ቫይረሶች እና ዎርሞች የ #trojan_virus ታክቲክን በመጠቀም ጉዳት ያደርሳሉ።
✴️ #Spyware
ይኼኛው ደግሞ ጎጂ የሆነ የ ኮምፒዩተር ፕሮግራም ሲሆን ልክ እንደ ስሙ የ #spy (ስለላ) ተግባርን የሚፈፅም ነው።
▪️ በከፈታችሁት email ፤ በጎበኛችሁት website ወይም ደግሞ download ባደረጋችሁት ፕሮግራም አማካኝነት ራሱን ወደ ኮምፒዩተራችሁ በማስገባት የግል መረጃዎቻችሁን ይሰርቃል። አንድአንድ የ #spyware ፕሮግራሞች የተለያዩ ዌብሳይቶችን ስትጠቀሙ የምታስገቧቸውን እንደ :-
🔹 #username
🔹 #password
🔹 #credit_card_information እና
🔹 #email_address
ያሉ የግል መረጃዎችን ለመሰብሰብ የሚያስችል #keylogger የሚባል ፕሮግራም ይጫንባቸዋል።
✴️ #Adware
#Adware ኮምፒዩተራችሁ ላይ የሚጫን software ሲሆን አንዴ ከተጫነ በኋላ የኢንተርኔት ልምዳችሁን በማጥናት ብዙ ጊዜ የምትጎበኟቸውን ድህረ-ገፆች መረጃ የያዘ ብቅታዎችን ያሳያቹሃል።
ስታስቡት ምን ችግር አለው ትሉ ይሆናል ፤ ነገር ግን የኮምፒዩተራችሁን እና የኢንተርኔታችሁን ፍጥነት ከመቀነስም አልፎ የግል መረጃዎቻችሁን በውስጣቸው ሊይዙ በሚችሉት የ #spyware ፕሮግራም አማካኝነት በቀላሉ መውሰድ/መስረቅ/ ይችላሉ።

"ፌስቡክ እና ኢንስታግራም የተቋረጠው ከእኔ እውቅና ውጭ ነው" - ኢትዮ ቴሌኮም
ከትናንት ምሽት ጀምሮ ተቋርጦ ስለነበረው የፌስቡክ እና ኢንስታግራም አገልግሎት ኢትዮ ቴሎኮም ምላሽ ሰጥቷል።
የአገልግሎቶቹን መቋረጥ በተመለከተ በአል ዓይን ዜና ማሰራጫ የተጠየቀው ኢትዮ ቴሌኮም አገልግሎቶቹ ከኩባንያው እውቅና ውጭ መቋረጣቸውን አሳውቋል።
ከትላትን ምሽት ጀምሮ የተቋረጠው የፌስቡክ እና ኢንስታግራም አገልግሎት ከዛሬ ጥዋት ጀምሮ መስራት መጀመሩ ያታወቃል።

#EthiopiaCheck Telegram Poll Result
ኢትዮጵያ ቼክ በትናንትናው እለት "አጠራጣሪ ምስሎችን ተመልክተው በመተግበርያዎች አማካኝነት ማጣራት አርገው ያቃሉ? ከሆነ የትኛውን ተጠቅመው ያውቃሉ?" የሚል ጥያቄ ለቴሌግራም ተከታታዮቹ አቅርቦ ነበር።
በውጤቱም 72% በመተግበርያዎች አጣርቼ አላውቅም፣ 17% Google Reverse Image Search፣ 14% Google Images፣ 4% TinEye፣ 4% Search by Image App፣ 1% PicSearch እንዲሁም ሌላ 1% Yandex የሚል መልስ ሰጥተዋል።
መልስ በመስጠት 1,195 ሰዎች በተካፈሉበት በዚህ መጠይቅ እጅግ የሚልቁት መላሾች (861 ሰዎች) መተግበርያዎችን በመጠቀም አጠራጣሪ ምስሎችን አጣርተው እንደማያውቁ ገልፀዋል።
ይህም በግልፅ የሚያሳየው በርካታ የሀገራችን ማህበራዊ ሚድያ ተጠቃሚዎች ሶሻል ሚድያ የሚለቀቁ ምስሎች ላይ በራሳቸው ማጣራት እንደማያደርጉ ነው፣ ይህም በራሱ ለሀሰተኛ መረጃ ስርጭት አስተዋፅዖ እንደሚያደርግ አመላካች ነው።
ኢትዮጵያ ቼክ የማህበራዊ ሚድያ ተጠቃሚዎች በግላቸው ምስሎችን ማጣራት አስፈላጊ እንደሆነ ያምናል። ከዚህ በታች እነዚህን የማጣርያ መተግበርያዎች ይጠቁማል:
TinEye
https://tineye.com/
Google Reverse Image Search
https://lens.google/
Search by Image App
https://play.google.com/store/apps/details?hl=en&id=com.palmteam.imagesearch
Google Images
https://images.google.com/
PicSearch
https://www.picsearch.com/
Yandex
https://yandex.com/images/touch/

Google Lens
Google Lens - Search What You See
Discover how Lens in the Google app can help you explore the world around you. Use your phone's camera to search what you see in an entirely new way.
ኮምፒተር ከመግዛታችን በፊት ልናውቃቸው የሚገቡ የኮምፒተር ባህርያት እና የኮምፒተር ክፍሎዎች እነማን ናችው ? በአጪሩ እንያቸው !
👉1ኛ ፡- ራም (RAM(Random Access Memory)) - በጣም ወሳኝ የሆነ የኮምፒተር ክፍል ሲሆን ይህም ጊዜያዊ የዳታ ማከማቻ ነው በሶፍትዌር ይሁን በሲስተም የሚፈጠሩ ጊዜያዊ ዳታዎች ራም ላይ ይጠራቀማሉ ማለትም ስራ ላይ በመሆኑበት ጊዜ ከዛም ቆሚ ዳታዎች ወደ ስቶሬጅ ይላኩሉ ፡፡
👉2ኛ:-ፕሮሰሰር (Processor) ስራ በፍጥንት የምሰራት ፕሮሰስ የማደረግ አቅም በፕሮሰሰር ይወሰናል ለምሳሌ የፕሮሰሰር አይነቶዎች core i 3, core i 5, core i 7 .
👉3ኛ ማከማቻ(Storage): - ዳታዎችን በቆሚነት የሚከማቹበት ቦታ ስቶሬጅ ይባላል::
👉4ኛ Screen Size (ስክሪን ሳይዝ) :- ዲስፕለይ ስክሪን አጠቃላይ የኮምንፒተር የሚወጡ ውጤቶዎችን የምናይበት ነው ለምሳሌ 14 ኢንች፣17 ኢንች ፣19 ኢንች .
👉5ኛ ጥራት (Resolution) : - ከኮምፒተሩ የሚፈጥርው ውጤቶዎች ጥራት የሚለካበት መንገድ ነው ቪድዮ፣ካሜራ የሚፈጥሩት ውጤት ጥራት ምን ያህል እንደሆን ይለካል ለምሳሌ 1080p፣4k ወ.ዘ.ተ
👉6ኛ Size and weight (መጠን እና ክብድት) :- ቀላል ነው ወይ ? ውፍረቱ ክብድቱ ለመያዝ ይምቻል ወይ ? ይዞ ለመንቀሳቀስ አመችነቱን ማየት ያስፈልጋል::
👉7ኛ ኦፕሬቲንግ ሲስተም( Operating system ) :- የትኛው ኦፕቲንግ ሲስተም ቢጫንበት ይመከራል ታስቦ የተሰራ ከየትኛው ኦፕቲንግ ሲስተም ጋር ነው ፡፡
👉8ኛ ዋጋ(cost) :- እንደ ግዢ ዋጋውን ግምት ውሰጥ ማስግባት ይኖርብናል ማለትም ከምንፈለገው አላማ ጋር ማስተሳሰር ስራው ግድ የተሻለ አቅም የሚፈልግ ከሆነ መልካም ነው አልያ ለቀላል ስራ እና ለመዝናኛ ከሆነ ትንሽ ቆየት ያሉትን ኮንፒተር ብንገዛ የዋጋ ቅናሽ ይኖራል እና በጣም አስፈላጊ ካልሆነ በቀር ግዴታ በቀር ይቅርብ ምርት መያዝ አይጠበቅብንም ፡
ማጠቃለያ - ከላይ የተጠቀሱትን መስፈርቶዎች ኮንምፒተር ስፔክ ወይም ማብራርያ ወረቀት ላይ ማግኘት ከዚህ በፊት ጥቅም ላይ የዋለ ወይም ያገለገለ ከሆነ ደሞ ሻጪ እና ባለሙያ በመጠየቅ ማውቅ ይቻላል ፡፡

ላፕቶፕ ኮምፒውተራችን ላይ Sleep, Hibernate, Shutdown ልዩነታቸው ምንድን ነው?
ኮምፒውተርም እንደ ሰው ይደክማል፤ ጫና ሲበዛበትም ከተለመደው ፍጥነቱ ዘግይቶ መንቀራፈፍ ይጀምራል። በመሆኑም ስራችንን ከጨረስን በኋላ በተለያዩ መንገዶች ኮምፒውተራችን ማጥፋት ወይም ማሳረፍ ያስፈልጋል።
ኮምፒውተራችን “ተርን ኦፍ”፣ “ስሊፕ” አልያም “ሀይበርኔት” በማድረግ እረፍት እንዲያገኝ ማድረግ እንችላለን። ይሁን እንጂ የትኛው የተሻለ መንገድ ነው የሚለው የሚያከራክር ጉዳይ ነው። እናም ከዚህ በታች ስለ ሶስቱ ኮምፒውተር ማሳረፊያ ዘዴዎች ጥቅሞች እና ጉዳቶች በዝርዝር እንመለከታለን።
♐️“ስሊፕ”
በቀደሙ የዊንዶውስ ኦፕሬቲንግ ሲስተም ባላቸው ኮምፒውተሮች ላይ “ስታንድ ባይ” የሚል ስያሜ የነበረው “ስሊፕ” የኮምፒውተራችን የሀይል ፍጆታ የሚቀንስ ነው።
ላፕቶፕ ኮምፒውተራችን “ስሊፕ” ሞድ ላይ ስናደርገው ከራሙ በስተቀር ወደ ሁሉም የኮምፒውተሩ ክፍሎች የሚሰራጨው ሀይል ይቋረጣል። የስሊፕ ሌላኛው ጥቅሙ ኮምፒውተራችን ከመዝጋታችን በፊት የተከፈቱ ስራዎችን ሴቭ ማድረጉ ነው። ከዚህም ባሻገር ያቆምነውን ስራ በፍጥነት ለመጀመር ይረዳል።
ይሁን እንጂ ስሊፕ ማድረግ ከሸት ዳውን እና ሃይበርኔት የበለጠ ሀይል ይወስዳል። በመሀል የሀይል መቋረጥ ከተከሰተም ሴቭ ሳናደርግ የተውናቸው ስራዎች ሊጠፉ ይችላሉ። በመሆኑም ኮምፒውተራችን “ስሊፕ” ከማድረጋችን በፊት የተጀመሩ ስራዎችን ሴቭ ማድረግ ተገቢ ነው።
♐️“ሸት ዳውን”
ብዙዎቻችን ኮምፒውተራችን የምናጠፋው “ሸት ዳውን” የሚለውን አማራጭ በመጠቀም ነው። በዚህ ጊዜ ሁሉም ነገር ይዘጋል፤ የራም (ራንደም አክሰስ ሚሞሪ) ሚሞሪም ይጠፋል፤በአጠቃላይ ኮምፒውተሩ ምንም እንቅስቃሴ አይኖረውም። በ”ሸት ዳውን” የተዘጋ ኮምፒውተር ምንም ሀይል አይጠቀምም። ይሁንና ኮምፒውተራችን በድጋሚ ስንከፍት ዘለግ ያለ ጊዜ (ከ“ስሊፕ” አንፃር) ይወስዳል።
♐️“ሀይበርኔት”
ይህ አማራጭ ደግሞ በ”ስሊፕ” እና በ”ሸት ዳውን” መሀል የሚገኝ ነው። “ሀይበርኔት” ስናደርግ እያከናወንናቸው የነበሩ ስራዎች በራም ሳይሆን በኮምፒውተራችን ሀርድ ድራይቭ ላይ ይቀመጣሉ። ኮምፒውተራችን ስናስነሳም ሴቭ ሳናደርግ ትተናቸው የነበሩ ስራዎችን የምናገኛቸው ሲሆን፥ ከ“ስሊፕ” አንፃር አነስተኛ ሀይል ይወስዳል። ነገር ግን ስሊፕ ያደረግነውን ኮምፒውተር ስንከፍት ከሚወስደው ጊዜ ዘግየት የማለት ባህሪ አለው። በሀይበርኔትም ሆነ “ሸት ዳውን” ኮምፒውተራችን ስናጠፋ እና ስንከፍት የምንጠቀመው ሀይል ተመሳሳይ ነው።
ኮምፒውተራችን ሀይል በመጨረስ ላይ ከሆነ “ሀይበርኔት” ተመራጭ ነው።
✅ መቼ ነው “ስሊፕ”፣ “ሸት ዳውን” ወይም “ሀይበርኔት ማድረግ የሚኖርብን?
በቀን ውስጥ ለተከታታይ ስአታት ኮምፒውተራችንን የምንጠቀምበት ከሆነ ሙሉ በሙሉማጥፋት (ሸት ዳውን) አይጠበቅብንም። ይሁን እንጂ በቀን ውስጥ ለአንድ ስአት አልያም ለሁለት ስአት የምንጠቀም ከሆነ ሙሉ በሙሉ ቢጠፋ መልካም ነው።
ካቆምንበት በአጭር ጊዜ ተመልሰን ስራችንን ለመቀጠል “ስሊፕ” ተመራጭ ነው።“ስሊፕ” ስናደርግ ኮምፒውተራችን በፈለግነው ቅፅበት ዝግጁ ይሆናል።
ለስአታት አልያም ለቀናት ኮምፒውተራችን እንዲያርፍ ስንፈልግ ደግሞ “ሸት ዳውን”ማድረጋችን መዘንጋት የለብንም።በርካታ ሰዎች የዘጉት ኮምፒውተር በፍጥነት እንዲከፈት በማሰብ “ሸት ዳውን” ከማድረግ ይልቅ “ሀይበርኔት”ን ይመርጣሉ። ነገር ግን አንዳንድ ኮምፒውተሮች እና ሶፍትዌሮች ከ”ሀይበርኔት” መልስ ተግባራቸውን በአግባቡ ማከናወን ሊሳናቸው ይችላል። እንዲህ አይነት ችግር ሲያጋጥም “ሸት ዳውን” ማድረጉ ተመራጭ ነው።
ከ“ስሊፕ” ይልቅ “ሀይበርኔት” ሀይል በመቆጠብ ረገድ የተሻለ ነው። ረዘም ላለ ስአታት የጀመርነውን ስራ ማቋረጥ ከፈለግን “ሀይበርኔት” ማድረግ ይመከራል። ለምሳሌ ለእንቅፍል ወደ መኝታ ክፍላችን ስናመራ። “ሀይበርኔት” የኤሌክትሪክ ሀይልን እና የኮምፒውተር ባትሪን ሀይል ለመቆጠብ ይረዳል።በአጠቃላይ ኮምፒውተራችን እንደምንጠቀምበት አግባብ የእረፍት ጊዜ እነዲኖረው ከላይ የጠቀስናቸውን ማሳረፊያዎች መጠቀም ይገባል። @quantum_tech5

ዊንዶዎስ 11 ተለቀቀ
የዊንዶውስ 10 ኦፐሬቲንግ ሲስተም ይተካል ተብሎ የታሰበው አዲሱ የዊንዶውስ 11 ኦፐሬቲንግ ሲስተም ይፋ ሁኖል በጣም ብዙ አዳዲስ እና ማራኪ ነገሮዎችን ይዞ የቀረበው ይህ ኦፕሬቲንግ ሲስተም ሰኔ(ጁን) 24 ሙሉ በሙሉ ይለቀቃል፡፡
የዊንዶውስ 11 ኦፐሬቲንግ ሲስተም አዳዲስ ፊውቸሮዎች መካከል
1.አዲስ አንሜሽን አክቶል(New Animation)
2 ብዙ ስራዎችን በቀላሉ እንድንሰራ የሚስችል መልቲ ታስኪንግ(Multi Tasking)
3 ተች ኮንትሮል(Touch Controls)
4. አዲስ እና ምርጥ ሳውንድ(Fresh Sounds)
5.ዳርክ ሞድ (Dark Mode)
6 የጠርዝ እጥፋት (Rounded Corner)
7.አዳዲስ አይከኖዎችን(New Icons)
8.ቨርችዎል ዴስክቶፕ(Virtual Desktop)
9.ዊጀት(Widgets)
10.አክሽን ሴንተር (Action Center)
👉 የፊታችን ሰኔ 24 ማይክሮሶፍት በሚዘጋጀው ኢቭንት ላይ ስለ ኔክስት ጀነሬሽን ዊንዶዎስ ብዙ ዝርዝር ጉዳዮዎች ይነሳሉ ተብሎ ይጠበቃል መረጃውን እናደረሰዎታለን @quantum_tech5

የነገሮች ኢንተርኔት (The Internet Of Things)
ኢንተርኔት በተለምዶ እንደሚታወቀዉ ኮምፒዉተሮች ብቻ እርስ በእርሳቸዉ ተገናኝተዉ የሚሰሩበት አሠራር ታሪክ እየሆነ ነዉ ቢባል ማጋነን አይሆንም። በ1984 ዓ.ም. ከኢንተርኔት ጋር የተያያዙ ኮምፒዉተሮች 1 ሺህ ብቻ ነበር። ይህ ቁጥር በ1992 ዓ.ም. ወደ 1 ሚሊዮን ማደግ የቻለ ሲሆን በ2006 ዓ.ም. ደግሞ 600 ሚሊዮን መድረስ ችሏል። እድገቱ በሚያስገርም ሁኔታ ጨምሮ በ2008 ዓ.ም. 1 ቢሊዮን የደረሰ ሲሆን፣ እስከ 2014 ዓ.ም. ያለዉ መረጃ እንደሚጠቁመው ደግሞ ከ15 ቢሊዮን በላይ የኤሌክትሮኒክ ቁሶች ከኢንተርኔት ጋር ተገናኝተዋል።
የነገሮች ኢንተርኔት (The Internet Of Things - IoT) የሚባለዉ ክስተት በዛሬ ጊዜ ከኢንተርኔት ጋር ያልተገናኘ ቁስ የሌለ አስመስሎታል። የነገሮች ኢንተርኔት (IoT) ማለት በኤሌክትሮኒክስ፣ በጂ.ፒ.ኤስ (GPS)፣ በአነፍናፊ ቁሶች (Seasors)፣ እንዲሁም በሶፍትዌር በመታገዝና የኢንተርኔት ቴክኖሎጂን በመጠቀም እጅግ በርካታ ቁሶች ጠቃሚ መረጃዎችን እንዲሰበስቡ የሚያደርግ ቴክኖሎጂ ነዉ። እነዚህን መረጃዎች ለዕለት ተዕለት ኑሯችን በምንጠቀምባቸዉ እንደ ኮምፒዉተር፣ ስልክ፣ ቤት፣ መኪና፣ ፍርጅ፣ ቴሌቪዥን፣ ምድጃ፣ አየር ማቀዝቀዣ፣ የሙዚቃ ማጫወቻ፣ ካሜራ፣ የአየር መቆጣጠሪያ፣ መነጽር፣ ጫማ፣ የስፖርት እቃ፣ የህክምና ቁስ፣ የቢሮ ቁስ፣ የመዝናኛ ቁስ፣ ሰዓት፣ የልብስ ማጠቢያ፣ የቡና ማፍያ፣ ማብሪያ ማጥፊያ፣ አምፖል ባሉ ብዙና የተለያዩ የኤሌክትሮኒክስ ቁሶች አማካኝነት በማስተላለፍ እርስ በርሳቸዉ ወይም ማዕከላዊ ከሆነ የኮምፒዉተር መረጃ ቋት (database) ጋር በኢንተርኔት አማካኝነት ተገናኝተዉ በመለዋወጥ ሰፊ አገልግሎትን እንዲሰጡ እየተደረገ ይገኛል።
ከየትኛዉም ቦታ ሆነን የቤታችንን የአየር ሙቀት በእጅ ስልካችን መቆጣጠር፣ መብራት ሳናጠፋ ረስተን ብንወጣ ስልካችንን በመጠቀም ማጥፍት፣ ቤታችን እንዲገባ የምንፈልገዉ ሰዉ ቢኖር ከየትም ሆነን በራችንን መክፈት፣ ብርሃን ከመስጠት አልፈዉ የዋይፋይ አገልግሎት የሚሰጡ የመንገድ መብራቶች፣ እንደ ድልድይ፣ ግድብ፣ ህንጻ፣ ያሉ መሠረተ ልማቶች እክል ሲገጥማቸዉ በተገጠመላቸዉ "sensor" እና የኢንተርኔት ቴክኖሎጂ አማካኝነት በራሳቸዉ ለተቋማቱ ማሳወቅ የሚችሉ አሠራሮች የነገሮች ኢንተርኔት (IoT) ከሚሰጣቸዉ አዲስ አይነት አገልግሎቶች እጀግ ጥቂቶቹ ናቸዉ። @quantum_tech5