Forwarded from belagraph
🌼አዲሱን ዓመት 2016 በማስመልከት በቤላ መልከፊደሎች ላይ እስከ 50% ቅናሽ አድርገናል፤ t.me/belafonts_bot በመግባት የወደዱትን መርጠው ይግዙ!🌼
Forwarded from በቅድስና | Beqidsina
“ዘመኔ ከሚሮጥ ሰው ይልቅ ይፈጥናል፤ ይሸሻል፥ መልካምንም አያይም።”
— ኢዮብ 9፥25
Daily Bible Verse
| @BEQIDSINA ✨
sʜᴀʀᴇ ◈JOIN◈sʜᴀʀᴇ
— ኢዮብ 9፥25
Daily Bible Verse
| @BEQIDSINA ✨
sʜᴀʀᴇ ◈JOIN◈sʜᴀʀᴇ
Forwarded from በቅድስና | Beqidsina
ሙሉ ቤት የተሰኘውን አልበም በቴሌግራም BOT ማግኘት የምትፈልጉ ይኽን መስፈንጠሪያ ተጠቀሙ 👇
https://t.me/MuluBetAlbumBot
https://t.me/MuluBetAlbumBot
Forwarded from ለዘላለሙ አሜን( መንፈሳዊ ግጥሞች በየኔነህ ካሳሁን)
°
°
°
°
"እልፎች ወደዱህ ፣ በእኔም ተወደሃል
ይሄው መጥቻለሁ ፣ አንቴን ፍለጋ
የኔ ናርዶስ ፣ሽቱህ ያውዳል
የት ብትሆን ነው ፣ እኮ የቱ ጋ"
(ለዘላለሙ አሜን!!) ( ገፅ 89)
°
°
°
"እልፎች ወደዱህ ፣ በእኔም ተወደሃል
ይሄው መጥቻለሁ ፣ አንቴን ፍለጋ
የኔ ናርዶስ ፣ሽቱህ ያውዳል
የት ብትሆን ነው ፣ እኮ የቱ ጋ"
(ለዘላለሙ አሜን!!) ( ገፅ 89)
ስለዚህ ህይወት ያለእውነተኛ ትምህርት ምንም ረብ የለውም።
እውነተኛውም ትምህርት ካለ ቅዱስ ቃሉ ሊቆም እንደማይችል እንረዳለን።
✔በ1517 ዓም የተጀመረው የፕሮቴስታንት ቤ/ክ የተሃድሶ እንቅስቃሴ ለእውነተኛው የመጽሐፍ ቅዱስ ትምህርትና ለእውነተኛው ወንጌል በር ከፍቷል። ምንም እንኳን ተሃድሶው የተመራው በእነ ዋይክሊፍ፣ ጆን ሁስና ዊልያም ቲንዳሌ እርሾ ተጠንስሶ በእነ ማርቲን ሉተር፣ ጆን ካልቪን፣ ዝዊንግሊና ጆን ኖክስ ለአውሮፓ ይፋ የተደረገ ቢሆንም ትልቁ ስራ በቅዱሱ መጽሐፍ ውስጥ የተገለጠው ታላቅ የመንፈስ ቅዱስ ሃይል ነበር። ✔ፕሮቴስታንታዊ ተሃድሶን ያካሄዱት እኚህ አባቶች ከሮማ ካቶሊክ ቤ/ክ የተለየ የሰሩት ነገር ቢኖር በታማኝነት የእግዚአብሔርን ቃል ለህዝቡ መግለጥ ሲሆን ቀሪው የመንፈስ ቅዱስ ስራ ነበር። እነዚህ አባቶች ካለፉ በሗላ ተከታዮች ደግሞ እምነታቸው የተመስረትበትን መጽሐፍ ቅዱሳዊ ዳራ በፅሁፍ አስቀምጠው አልፈዋል።
✔እኛም ልናነበው እና ልንኖረው የተገባ መሆኑን እንረዳለን።
✔ይህ የእምነት መግለጫ በለንደን ባብቲስት ቤ/ክ አባቶች የተፃፈህን ሲሆን፤ ሕይወት ብርሃን፣ሙሉ ወንጌል፣ ቃለ ሕይወት ምናምን ሳይመሰረቱ 300 ዓመታት በላይ የቀደመ የቤ/ክ ሃብት መሆኑን መርሳት የለብንም።

ምድር ላይ ክፋት ስለበዛ ብቻ ሳይሆን ሞተህ ያዳንካት ነፍሳችን አንተን ናፍቃለች ብትመጣልን ደስ ይለናል።
ጌታ ኢየሱስ ሆይ ናልን..!!
ጌታ ኢየሱስ ሆይ ናልን..!!
Forwarded from Design Weg
YouTube
የራሴን አይነት የፊደል ገበታ እሰራ ነበር - አቤል ዳንኤል Abel Daniel - Episode 10
እነሆ ክፍል 10! 🙌
የዲዛይን ወግ ቤተሰቦች፤ በ10ኛው ክፍል ከ አቤል ዳንኤል ጋር ያደረግነውን ቆይታ አቅረብንላችሁ!
አቤል ዳንኤል ታይፕ ዲዛይነር፣ ፓተርን ኢሉስትሬተር፣ እንዲሁም የ"ቤላ መልከፊደላት ሱቅ" መስራች ነው። በዚህ ክፍል ከቤላ ጋር ስለህይወት ልምዱ እና እንዴት በአስተውሎ መምረጥ እንደሚቻል እናወራለን።
Host: @werqaferaw
Recorded: October 17, 2022
Links:…
የዲዛይን ወግ ቤተሰቦች፤ በ10ኛው ክፍል ከ አቤል ዳንኤል ጋር ያደረግነውን ቆይታ አቅረብንላችሁ!
አቤል ዳንኤል ታይፕ ዲዛይነር፣ ፓተርን ኢሉስትሬተር፣ እንዲሁም የ"ቤላ መልከፊደላት ሱቅ" መስራች ነው። በዚህ ክፍል ከቤላ ጋር ስለህይወት ልምዱ እና እንዴት በአስተውሎ መምረጥ እንደሚቻል እናወራለን።
Host: @werqaferaw
Recorded: October 17, 2022
Links:…
Forwarded from belagraph
Forwarded from በቅድስና | Beqidsina
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
| @BEQIDSINA ✨
sʜᴀʀᴇ ◈JOIN◈sʜᴀʀᴇ
sʜᴀʀᴇ ◈JOIN◈sʜᴀʀᴇ