ቅን መንገድ
173 subscribers
330 photos
2 videos
1 file
104 links
“ነገር ግን እውነትን በፍቅር እየያዝን በነገር ሁሉ ወደ እርሱ ራስ ወደሚሆን ወደ ክርስቶስ እንደግ፤”
— ኤፌሶን 4፥15
Download Telegram
Forwarded from belagraph
🌼አዲሱን ዓመት 2016 በማስመልከት በቤላ መልከፊደሎች ላይ እስከ 50% ቅናሽ አድርገናል፤ t.me/belafonts_bot በመግባት የወደዱትን መርጠው ይግዙ!🌼
“ዘመኔ ከሚሮጥ ሰው ይልቅ ይፈጥናል፤ ይሸሻል፥ መልካምንም አያይም።”
— ኢዮብ 9፥25

Daily Bible Verse
| @BEQIDSINA
sʜᴀʀᴇ ◈JOIN◈sʜᴀʀᴇ
Forwarded from WerQspace
You can buy the album here
@Mulubetalbumbot 📩
ሙሉ ቤት የተሰኘውን አልበም በቴሌግራም BOT ማግኘት የምትፈልጉ ይኽን መስፈንጠሪያ ተጠቀሙ 👇
https://t.me/MuluBetAlbumBot
°
°
°
°
"እልፎች ወደዱህ ፣ በእኔም ተወደሃል
ይሄው መጥቻለሁ ፣ አንቴን ፍለጋ
የኔ ናርዶስ ፣ሽቱህ ያውዳል
የት ብትሆን ነው ፣ እኮ የቱ ጋ"


(ለዘላለሙ አሜን!!) ( ገፅ 89)
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
ስለዚህ ህይወት ያለእውነተኛ ትምህርት ምንም ረብ የለውም።
እውነተኛውም ትምህርት ካለ ቅዱስ ቃሉ ሊቆም እንደማይችል እንረዳለን።
በ1517 ዓም የተጀመረው የፕሮቴስታንት ቤ/ክ የተሃድሶ እንቅስቃሴ ለእውነተኛው የመጽሐፍ ቅዱስ ትምህርትና ለእውነተኛው ወንጌል በር ከፍቷል። ምንም እንኳን ተሃድሶው የተመራው በእነ ዋይክሊፍ፣ ጆን ሁስና ዊልያም ቲንዳሌ እርሾ ተጠንስሶ በእነ ማርቲን ሉተር፣ ጆን ካልቪን፣ ዝዊንግሊና ጆን ኖክስ ለአውሮፓ ይፋ የተደረገ ቢሆንም ትልቁ ስራ በቅዱሱ መጽሐፍ ውስጥ የተገለጠው ታላቅ የመንፈስ ቅዱስ ሃይል ነበር። ፕሮቴስታንታዊ ተሃድሶን ያካሄዱት እኚህ አባቶች ከሮማ ካቶሊክ ቤ/ክ የተለየ የሰሩት ነገር ቢኖር በታማኝነት የእግዚአብሔርን ቃል ለህዝቡ መግለጥ ሲሆን ቀሪው የመንፈስ ቅዱስ ስራ ነበር። እነዚህ አባቶች ካለፉ በሗላ  ተከታዮች ደግሞ እምነታቸው የተመስረትበትን መጽሐፍ ቅዱሳዊ ዳራ በፅሁፍ አስቀምጠው አልፈዋል።
እኛም ልናነበው እና ልንኖረው የተገባ መሆኑን እንረዳለን።
ይህ የእምነት መግለጫ በለንደን ባብቲስት ቤ/ክ አባቶች የተፃፈህን ሲሆን፤ ሕይወት ብርሃን፣ሙሉ ወንጌል፣ ቃለ ሕይወት ምናምን ሳይመሰረቱ 300 ዓመታት በላይ የቀደመ የቤ/ክ ሃብት መሆኑን መርሳት የለብንም።
ምድር ላይ ክፋት ስለበዛ ብቻ ሳይሆን ሞተህ ያዳንካት ነፍሳችን አንተን ናፍቃለች ብትመጣልን ደስ ይለናል።
ጌታ ኢየሱስ ሆይ ናልን..!!
አዎን ይሆናል "Awon Yihonal"
Tesfaye Gabiso
አዎን ይሆናል
መጋቢ ተስፋዬ ጋቢሶ
ከቁ~8 አልበም | 2004 ዓ.ም
| @ZELALEMAWI
sʜᴀʀᴇ ◈JOIN◈sʜᴀʀᴇ
Don't waste your time searching and fighting to get SELAM, submit yourself to the Prince of it JESUS.
“ወደ ዕረፍቱ የገባ፥ እግዚአብሔር ከሥራው እንዳረፈ፥ እርሱ ደግሞ ከሥራው አርፎአልና።”
— ዕብራውያን 4፥10
Forwarded from belagraph
ሌባው ዳኛ፣ ወንጀለኛው ከሳሽ፣ ሀሰተኛው አቃቤ እምነት፣ አላዋቂው አራሚ ሆኖአልና ከምናየው ከምንሰማው ከምናነበው ሁሉ መጠበቅ አለብን።

@belagraph