السلام عليكم، ورحمة الله وبركاته
ዛሬም ياالله ፍቃዱ ከሆነ 📚رياض الصالحين
ደርስ ይኑረናል ከመግሪብ በሆላ በቀጥታ ስርጭት እንገናኝ ደርሱን ለመከታተል በዚህ እንገናኝ
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
قناة محمد سرور أبي عبد الفتاح
تهتم بنشر المحاضرات والفوائد السلفية
# በዚህ ቻናል የተለያዩ የሆኑ ዱሩሶች ፣ ሙሀደራዎች፣ አጫጭር ፁሁፎችና ሌሎችንም ፈዋኢዶች ያገኛሉ።
https://t.me/qenat_mohammed_surur_dessie

Telegram
ሙሐመድ ሱሩር (አቡ-ዓብዱልፈታህ)
قناة محمد سرور أبي عبد الفتاح
تهتم بنشر المحاضرات والفوائد السلفية
# በዚህ ቻናል የተለያዩ የሆኑ ዱሩሶች ፣ ሙሀደራዎች፣ አጫጭር ፁሁፎችና ሌሎችንም ፈዋኢዶች ያገኛሉ።
https://t.me/qenat_mohammed_surur_dessie
https://t.me/Mohammed_Surur

Audio
السؤال السادس:
إذا رأينا رجلا مسلما يفعل الشرك الأكبر لكنه جاهل بهذا الفعل لكونه حديث عهد بالإسلام أو نشأ في بادية لم تبلغه الحجة،
ماذا نقول: هل نخرجه من الإسلام، ونطلق عليه اسم المشرك ونعامله معاملة الكفار قبل أن نقيم عليه الحجة، أم يعذر بجهله ؟؟؟؟؟
==============
ልብ ቅዝቅዝ የሚያደርግ ፈትዋ ከታላቁ ሼይኽ ያህያ አልሀጁሪይ
================
ሙስሊም ሁኖ ሽርክ አክበር እያጨማለቀ ሽርክ መሆኑን ሳያውቅ ሁጃ ሳይቆምበት ገጠሬም ይሁን አዲስ ሰለምቴ ሽርክ አክበርን ከሰራ በዟሂሩ ሙሽሪክ ነው የምንለው ።
ሙሽሪክ ሙሽሪክ ነው በዟሂር እንጅ ስለ ባጢን አናውቅም ።

📚 የሪያዱ አሷሊሂን ደርስ ።
📚 رياض الصالحين
🪑በኡስታዝ
አቡ ዓብዱልፈታህ ሙሀመድ ሱሩር
{አላህ ይጠብቀው}።
📚ደርስ ቁጥር 3⃣3⃣
pdf ለማግኘት 👇👇👇
https://t.me/qenat_mohammed_surur_dessie/3605
👉ደርሱን ለማግኘት👇👇
https://t.me/qenat_mohammed_surur_dessie/4261

السلام عليكم ورحمة الله وبركاته
ውድ እህት ወንድሞች ይህ ቻናል የዋይተክሎ ሰለፍዩች ቻናል ነው ሁላቺንም እናሳድጋት ባረከሏሁ ፊኩም
👉በዚህ ቻናል ውስጥ የተለያዩ ሙሀደራወች እና
ኩቱቦች እንድሁም በተለያዩ በሱና ኡስታዞች የተቀሩ ደርሶች ይለቀቃል! በተጨማሪም ፈትዋወች
ኹጥባወች ጥያቄና መልስ ፈዋዒዶች ይለቀቃል!
🌹 🌹 🌹
ይህን ቻናል ለማገኘት👇
https://t.me/nuredenn
👆 👆
👇ትዛዝ ማስቀመጫ👇
https://t.me/allilahhh👌

ምላስን መጠበቅ
በወንድም አቡ ማሂ አብደልከሪም حفظه الله تعلى
🔸👉 ምላስን መጠበቅ
🔹👉 በሚል ርዕስ የተደረገ ጣፋጭ ሙሃደራ
🔊 በመስጂደ ነጃሽ ደሴ
በወንድም አቡ ማሂ አብደልከሪም حفظه الله تعلى
https://t.me/Abumahiasselefi
https://t.me/qenat_mohammed_surur_dessie
🔹👉 በሚል ርዕስ የተደረገ ጣፋጭ ሙሃደራ
🔊 በመስጂደ ነጃሽ ደሴ
በወንድም አቡ ማሂ አብደልከሪም حفظه الله تعلى
https://t.me/Abumahiasselefi
https://t.me/qenat_mohammed_surur_dessie
Audio
🔊 إذَا سَكَتَ النَّاسُ عن البَاطِلِ ذَهبَ الحَق ، لابُدَّ مَنْ مُواجَهةِ البَاطِلِ بَقُوَّةٍ وَحَزمٍ ⛔
☜ لِشيخنا صَالحٍ آلَ الشَّيخِ - حَفِظهُ اللهُ تَعَالىَ -
👇👇👇👇
https://t.me/qenat_mohammed_surur_dessie
☜ لِشيخنا صَالحٍ آلَ الشَّيخِ - حَفِظهُ اللهُ تَعَالىَ -
👇👇👇👇
https://t.me/qenat_mohammed_surur_dessie
الشيخ عبد الحميد وأبو بلال لما جنوا وبغوا على إخوانهم السلفيين في الحبشة عامة وعلى الشيخ مصطفى خاصة تارة بالهجر وتارة بالتكفير وتارة با الحرورية وتارة بالجهالة وغيرها من البغي والعدوان وتارة بالتهديد وكأن في أيديهم فاتورة الجنة وتذكرة لدخول الجنة ، سلط الله عليهم من يسبهم ويحتقرهم ويجهلهم من طلاب الريدي وغيره لقد صدق رسول الله صلى الله عليه وسلم إذ يقول
عن أبي بكرة نفيع بن حارث رضي الله عنه ما مِن ذنبٍ أجدَرَ أنْ يُعجِّلَ اللهُ لصاحبِه العقوبةَ في الدُّنيا مع ما يدَّخِرُ له في الآخرةِ مِن البغيِ وقطيعةِ الرَّحمِ
رواه أبو داود والترمذي وغيره
بينما السلفيون في الحبشة مع كونهم مظلومين يكنون لهم الإحترام والتقدير لكن أبى الله إلا أن يسلط عليهم من يعاملهم معاملة سوء والجزاء من جنس العمل
اتقوا الله في إخوانكم في الحبشة اعدلوا هو أقرب للتقوى
👇👇👇👇👇👇

Forwarded from 🎤قناة أبي يوسف نجيب الأحمدي الشرعبي 🎤 (نجيب الأحمدي)
خير أيام الدنيا.pdf
370.8 KB
*📚 #مؤلفات_ورسائل_أبي_يوسف_نجيب_الأحمدي_الشرعبي_حفظه_الله 🏞️*
💥 *(( خير أيام الدنيا pdf ))*💥
*💺- تأليف أبي يوسف نجيب الأحمدي الشرعبي حفظه الله وغفر الله له ولوالديه وللمؤمنين والمؤمنات، ونفع به الإسلام والمسلمين*
💥 *(( خير أيام الدنيا pdf ))*💥
*💺- تأليف أبي يوسف نجيب الأحمدي الشرعبي حفظه الله وغفر الله له ولوالديه وللمؤمنين والمؤمنات، ونفع به الإسلام والمسلمين*
Audio
📚 የሪያዱ አሷሊሂን ደርስ ።
📚 رياض الصالحين
🪑በኡስታዝ
አቡ ዓብዱልፈታህ ሙሀመድ ሱሩር
{አላህ ይጠብቀው}።
📚ደርስ ቁጥር 3⃣4⃣
pdf ለማግኘት 👇👇👇
https://t.me/qenat_mohammed_surur_dessie/3605
👉ደርሱን ለማግኘት👇👇
https://t.me/qenat_mohammed_surur_dessie/4279

📚 كتاب شرح الواجبات
📚 የዋጅባት ማብራሪያ
🔹ደርስ ቁጥር 0⃣6⃣
ማብራሪያ
🎙በኡስታዝ አቡ ዓብዱልፈታህ ሙሐመድ ሱሩር
(حفظه الله تعالى)
Pdf ለማግኘት👇👇
https://t.me/qenat_mohammed_surur_dessie/4113
ደርሱን ለማግኘት 👇👇
https://t.me/qenat_mohammed_surur_dessie/4280

📚 كتاب:- شروط الصلاة
ደርስ ቁጥር 0⃣1⃣
ማብራሪያ
👇
በኡስታዝ አቡዓብዱልፈታህ ሙሐመድ ሱሩር الله ይጠብቀው።
Pdf ለማግኘት
👇👇👇
https://t.me/qenat_mohammed_surur_dessie/4243
💿ደርሱን ለማግኘት
👇👇👇
https://t.me/qenat_mohammed_surur_dessie/4281
ደርስ ቁጥር 0⃣1⃣
ማብራሪያ
👇
በኡስታዝ አቡዓብዱልፈታህ ሙሐመድ ሱሩር الله ይጠብቀው።
Pdf ለማግኘት
👇👇👇
https://t.me/qenat_mohammed_surur_dessie/4243
💿ደርሱን ለማግኘት
👇👇👇
https://t.me/qenat_mohammed_surur_dessie/4281
الشيخ عبد الحميد وأبو بلال لما جنوا وبغوا على إخوانهم السلفيين في الحبشة عامة وعلى الشيخ مصطفى خاصة تارة بالهجر وتارة بالتكفير وتارة با الحرورية وتارة بالجهالة وغيرها من البغي والعدوان وتارة بالتهديد وكأن في أيديهم فاتورة الجنة وتذكرة لدخول الجنة ، سلط الله عليهم من يسبهم ويحتقرهم ويجهلهم من طلاب الريدي وغيره لقد صدق رسول الله صلى الله عليه وسلم إذ يقول
عن أبي بكرة نفيع بن حارث رضي الله عنه ما مِن ذنبٍ أجدَرَ أنْ يُعجِّلَ اللهُ لصاحبِه العقوبةَ في الدُّنيا مع ما يدَّخِرُ له في الآخرةِ مِن البغيِ وقطيعةِ الرَّحمِ
رواه أبو داود والترمذي وغيره
بينما السلفيون في الحبشة مع كونهم مظلومين يكنون لهم الإحترام والتقدير لكن أبى الله إلا أن يسلط عليهم من يعاملهم معاملة سوء والجزاء من جنس العمل. اللهم سلم سلم
اتقوا الله في إخوانكم في الحبشة اعدلوا هو أقرب للتقوى
فحسبنا الله ونعم الوكيل
👇👇👇👇👇
https://t.me/qenat_mohammed_surur_dessie
عن أبي بكرة نفيع بن حارث رضي الله عنه ما مِن ذنبٍ أجدَرَ أنْ يُعجِّلَ اللهُ لصاحبِه العقوبةَ في الدُّنيا مع ما يدَّخِرُ له في الآخرةِ مِن البغيِ وقطيعةِ الرَّحمِ
رواه أبو داود والترمذي وغيره
بينما السلفيون في الحبشة مع كونهم مظلومين يكنون لهم الإحترام والتقدير لكن أبى الله إلا أن يسلط عليهم من يعاملهم معاملة سوء والجزاء من جنس العمل. اللهم سلم سلم
اتقوا الله في إخوانكم في الحبشة اعدلوا هو أقرب للتقوى
فحسبنا الله ونعم الوكيل
👇👇👇👇👇
https://t.me/qenat_mohammed_surur_dessie
Audio
📚 የሪያዱ አሷሊሂን ደርስ ።
📚 رياض الصالحين
🪑በኡስታዝ
አቡ ዓብዱልፈታህ ሙሀመድ ሱሩር
{አላህ ይጠብቀው}።
📚ደርስ ቁጥር 3⃣5⃣
pdf ለማግኘት 👇👇👇
https://t.me/qenat_mohammed_surur_dessie/3605
👉ደርሱን ለማግኘት👇👇
https://t.me/qenat_mohammed_surur_dessie/4295
📚 رياض الصالحين
🪑በኡስታዝ
አቡ ዓብዱልፈታህ ሙሀመድ ሱሩር
{አላህ ይጠብቀው}።
📚ደርስ ቁጥር 3⃣5⃣
pdf ለማግኘት 👇👇👇
https://t.me/qenat_mohammed_surur_dessie/3605
👉ደርሱን ለማግኘት👇👇
https://t.me/qenat_mohammed_surur_dessie/4295
Audio
📚 كتاب شرح الواجبات
📚 የዋጅባት ማብራሪያ
🔹ደርስ ቁጥር 0⃣7⃣
ማብራሪያ
🎙በኡስታዝ አቡ ዓብዱልፈታህ ሙሐመድ ሱሩር
(حفظه الله تعالى)
Pdf ለማግኘት👇👇
https://t.me/qenat_mohammed_surur_dessie/4113
ደርሱን ለማግኘት 👇👇
https://t.me/qenat_mohammed_surur_dessie/4296

ደርስ ቁጥር 0⃣2⃣
ማብራሪያ
👇
በኡስታዝ አቡዓብዱልፈታህ ሙሐመድ ሱሩር الله ይጠብቀው።
Pdf ለማግኘት
👇👇👇
https://t.me/qenat_mohammed_surur_dessie/4243
💿ደርሱን ለማግኘት
👇👇👇
https://t.me/qenat_mohammed_surur_dessie/4297

ምርጥ ግጥም በወንድማችን አቡ ጁኸይፋ
👉ግዜ የማይሸረው ግጥም👈
🔴----------- ----- ----------🔴
--
🔴👉 ወንድማችን አቡ ጁኸይፋ አህመድ ወረባቦ ""አህመዳ""
"....ይታደሉታል እንጂ አይታገሉትም... " ብቃትን ጀሊሉ አድሎታል. . . ከግጥሙ አነባበቡ...
----
👉እንላጨዋለን እዳችን ቀለለ👈
🔴 🔴 🔴 🔴
----------- --------- -------------
👉 መሳጭና ገሳጭ እንድሁም ተንሸራታቹንና የዓቂዳ ሸርተቴ ለያዘው አንጃ ማስታገሻ ግጥም ....
👉በመስጅደ ሰላም ዶሮ እርባታ 👈
🔴👉 በታላቁ የሰለፊዮች ስብስብ ላይ ያቀረበው ግጥም ነው..።
----
መጅሊስ ከገቡና ኢኽዋንዮች ከሆኑ በኋላ በአቡ ጁሐይፋ ግጥም ያስፈልጋል... ❗️

ለሙተሰቲሩ ጥያቄ
<unknown>
👉 ተለቀቀ ተለቀቀ ተለቀቀ
ለሙተሰቲሩ ለአቡ ቀታዳ ቆንጠጥ ያለች እረድ
የተውበት እና የመረጃ ድርቅ ለያዘው ሰለአቡ ቀታዳ የተበራራባት አጠር ያለች በያን
ጂራፍ እራሱ ገርፎ እራሱ ይጮሀል
እንደ ተባለው ፊትና እራሱ ቀስቅሶ አራሱ ደግሞ ዝም በሉ የሚለው ሙተአሊም
አራት ጥያቄወች ተጠይቋል
ዙሪያውን ያላቺሁ ተማሪወች አፋጣቺሁ ያዙት
ጠይቁት ከሀቅ ጎን ቁሙ ይመልስ ግልፅ ያድርግ ክክክክክክክክ አየ ሸኪቻ መልሱ
በወንዲማቺሁ አቡ ረይሃና ኸዲር ጊንባ
ወደቻናሉ ለመቀላቀለ ሊንኳን ጠቅ
https://t.me/Al_Menjeniq
https://t.me/qenat_mohammed_surur_dessie
ለሙተሰቲሩ ለአቡ ቀታዳ ቆንጠጥ ያለች እረድ
የተውበት እና የመረጃ ድርቅ ለያዘው ሰለአቡ ቀታዳ የተበራራባት አጠር ያለች በያን
ጂራፍ እራሱ ገርፎ እራሱ ይጮሀል
እንደ ተባለው ፊትና እራሱ ቀስቅሶ አራሱ ደግሞ ዝም በሉ የሚለው ሙተአሊም
አራት ጥያቄወች ተጠይቋል
ዙሪያውን ያላቺሁ ተማሪወች አፋጣቺሁ ያዙት
ጠይቁት ከሀቅ ጎን ቁሙ ይመልስ ግልፅ ያድርግ ክክክክክክክክ አየ ሸኪቻ መልሱ
በወንዲማቺሁ አቡ ረይሃና ኸዲር ጊንባ
https://t.me/Al_Menjeniq
https://t.me/qenat_mohammed_surur_dessie
Forwarded from أبـُـــــــــو مـــَـــاحــِــــي الـــــسَــــــلَــــفــــــي الأثـــــــــري الحــبــشــي
=]የዙል_ሂጃ አስር ቀናቶች ትሩፋት[=
★ከዱንያ ቀናቶች ሁሉ በላጭ ናቸው።★
=]>የአላህ መልዕክተኛ ሰለላሁ ዐለይሂ ወሰለም በሀዲሳቸው እንዲህ ይላሉ፡–
=]>"أَفْضَلُ أَيَّامِ الْدُّنْيَا أَيَّامُ الْعَشْرِ، يَعْنِي عَشْرُ ذِي الحْجَّةِ".
"ከዱንያ ቀናቶች ሁሉ በላጭ ቀናቶች አስሩ የዙል ሒጃ ቀናቶች ናቸው።"
=]>በሌላም ሀዲስ እንዲህ በማለት በእነዚህ ቀናቶች የሚሰራ ስራ ያለውን ደረጃ ያስቀምጣሉ።
« *ما من أيام العمل الصالح فيهن أحب إلى الله من هذه الأيام العشر،
قالوا ولا الجهاد في سبيل الله؟ قال
ولا الجهاد في سبيل الله، إلاّ رجلا خرج بنفسه وماله فلم يرجع من ذلك بشيء»
=]>ከእነዚህ ከአስር ቀናቶች የበለጠ መልካም ስራ ወደ አላሁ ሱብሀነሁ ወተዐላ የሚወደድበት ቀን የለም። አሉ‼
ሰሀቦችም………
በአላህ መንገድ ላይ መታገል (መጋደል) ቢሆንም? ብለው ሲጠይቋቸው……
አው በአላህ መንገድ መታገል ቢሆንም
ግን አንድ ሰው ሲቀር አሉ……
እሱም በአላህ መንገድ ለመታገል ነፍሱንም ንብረቱንም ይዞ ወጥቶ እስከ ንብረቱ እዛው የቀረ ሲቀር አሉ
=]> እናንተ ሙስሊሞች ሆይ ……‼
ለራሱ የሚጨነቅና ንቃተ ህሊና ያለው ሰው እንዲህ አይነት ብርቅዬ አጋጣሚዎችን በከንቱ አያሳልፍም።
=]>እኛንም አላህ ከሚጠቀሙ ያድርገንና በእነዚህ ቀናቶች ከዚህ በፊት ስናደርገው ከነበረው ለየት ባለ መልኩ ለመስራትና ለመጠቀም ራሳችንን ማነሳሳት አለብን‼
እላለሁ…… ።
=]>አላህን አብዝተን በማውሳት………
ተህሊል፣ተክቢር ፣ተስቢህ እና
ተህሚድ በማድረግ ወደ አሏህ መቃረብ አለብን።
=]>አላህን አብዝተን በመለመን
=]>ሰደቃን በማብዛት
=]>ቁርዐንን አብዝተን በማንበብ
=]>የጀምዐ ሰላትን በመጠባበቅ
=]>ተጨማሪ(ሱና) የሆኑ ሰላቶችን በመስገድ
=]>የቻልነው በመፆም እና አጠቃላይ ኸይር ከተባለ ነገር ሰብስበን ተጠቃሚ ለመሆን ልንተጋ ይገባናል።
💥👉ታላቁ አሊም ኢብኑ ዑሰይሚን እንዳሉት፦
ብዙሀን ሰዎች የሚገርሙ ናቸው። ከረመዷን አሽረል አዋኺር ላይ የቻሉትን ያህል እየታገሉና እየሰሩ ይታያሉ ዙል ሂጃ ላይ ግን ምንም የተለየ ነገር ሲያከናውኑ አይታዩም በማለት ሀዘናቸውን ይገልፃሉ።
=]>ከፊል ኡለሞች ከረመዷን አሽረል አዋኺር የዙል ሂጃ አስር ቀናቶች እንደ ሚያስበልጡስ ስንቶቻችን እናውቃለን??
=]> ምንም እንኳን መስዐላው ዒብኑል ቀይም እንዳስቀመጡት ……ቢሆንም
=]>ከለሊቶቻቸው አንፃር የረመዷን አሽረል አዋኺር ሲበልጡ……‼
=]>ከቀኖቻቸው አንፃር የዙልሂጃ አስር ቀናቶች ይበልጣሉ።
★]>ማለት የፈለኩት ግን………
ምን አልባት በቀጣዩ አመት ላንደርስበት እንችላለን
ብዙሀን ለአምናው ደርሰው ለዘንድሮው መድረስ እንደ ተሳናቸው
እኛም እድሉን ሳንጠቀምበት ሊያልፈን አይገባምና በተቻለን እንበራታ የሚል ጥቆማ ለመስጠት ያክል ነው።
=]>በመጨረሻም ለዒደል አድሀ ኡዱህያ ማድረግ የሚፈልግ ሰው የዙል ሂጃ ወር ከገባ ጀምሮ ፀጉሩንም ይሁን ጥፍሩን ከመንካት መቆጠብ አለበት።
ልክ መልዕክተኛው ሰለሏሁ አለይሒ ወሰለም እንዳሉት፡–
فأراد أحدكم أن يضحي فلا يأخذن من شعره ولا من بشرته ولا من ظفره شيئا
=]>ከእናንተ አንዳቹ ኡዱህያ ለማድረግ ከፈለገ ከፀጉሩም ይሁን ከጥፍሩ ምንም ነገር እንዳይነካ‼
🤲አሏህ ከተጠቃሚወች ያድርገን አሚን……🤲
🔗https://t.me/Abulharis1/3582
`
`````````````````````````````````★ከዱንያ ቀናቶች ሁሉ በላጭ ናቸው።★