ሙሐመድ ሱሩር (አቡ-ዓብዱልፈታህ)
4.36K subscribers
574 photos
232 videos
122 files
3.12K links
قناة محمد سرور أبي عبد الفتاح
تهتم بنشر المحاضرات والفوائد السلفية
# በዚህ ቻናል የተለያዩ የሆኑ ዱሩሶች ፣ ሙሀደራዎች፣ አጫጭር ፁሁፎችና ሌሎችንም ፈዋኢዶች ያገኛሉ።

https://t.me/qenat_mohammed_surur_dessie

https://t.me/Mohammed_Surur
Download Telegram
الشيخ عبد الحميد وأبو بلال لما جنوا وبغوا على إخوانهم السلفيين في الحبشة عامة وعلى الشيخ مصطفى خاصة تارة بالهجر وتارة بالتكفير وتارة با الحرورية وتارة بالجهالة وغيرها من البغي والعدوان وتارة بالتهديد وكأن في أيديهم فاتورة الجنة وتذكرة لدخول الجنة ، سلط الله عليهم من يسبهم ويحتقرهم ويجهلهم من طلاب الريدي وغيره لقد صدق رسول الله صلى الله عليه وسلم إذ يقول

عن أبي بكرة نفيع بن حارث رضي الله عنه ما مِن ذنبٍ أجدَرَ أنْ يُعجِّلَ اللهُ لصاحبِه العقوبةَ في الدُّنيا مع ما يدَّخِرُ له في الآخرةِ مِن البغيِ وقطيعةِ الرَّحمِ

رواه أبو داود والترمذي وغيره

بينما السلفيون في الحبشة مع كونهم مظلومين يكنون لهم الإحترام والتقدير لكن أبى الله إلا أن يسلط عليهم من يعاملهم معاملة سوء والجزاء من جنس العمل. اللهم سلم سلم
اتقوا الله في إخوانكم في الحبشة اعدلوا هو أقرب للتقوى
فحسبنا الله ونعم الوكيل
👇👇👇👇👇
https://t.me/qenat_mohammed_surur_dessie
Audio
📚 የሪያዱ አሷሊሂን  ደርስ ።

📚  رياض الصالحين
🪑በኡስታዝ
አቡ ዓብዱልፈታህ ሙሀመድ ሱሩር
       {አላህ ይጠብቀው}።

📚ደርስ ቁጥር 3⃣5⃣

pdf ለማግኘት 👇👇👇
https://t.me/qenat_mohammed_surur_dessie/3605

👉ደርሱን ለማግኘት👇
👇
https://t.me/qenat_mohammed_surur_dessie/4295
Audio
📚 كتاب شرح الواجبات

📚 የዋጅባት ማብራሪያ

🔹ደርስ ቁጥር 0⃣7⃣

ማብራሪያ
🎙በኡስታዝ አቡ ዓብዱልፈታህ ሙሐመድ ሱሩር
(حفظه الله تعالى)


Pdf ለማግኘት👇👇
https://t.me/qenat_mohammed_surur_dessie/4113

ደርሱን ለማግኘት 👇
👇
https://t.me/qenat_mohammed_surur_dessie/4296
Audio
📚 كتاب:- شروط الصلاة

ደርስ ቁጥር 0⃣2⃣

ማብራሪያ
     👇
በኡስታዝ አቡዓብዱልፈታህ ሙሐመድ ሱሩር الله ይጠብቀው

Pdf ለማግኘት
👇👇👇
https://t.me/qenat_mohammed_surur_dessie/4243

💿ደርሱን ለማግኘት
👇👇👇
https://t.me/qenat_mohammed_surur_dessie/4297
ምርጥ ግጥም በወንድማችን አቡ ጁኸይፋ
👉ግዜ የማይሸረው ግጥም👈
🔴----------- ----- ----------🔴
--
🔴👉 ወንድማችን አቡ ጁኸይፋ አህመድ ወረባቦ ""አህመዳ""
"....ይታደሉታል እንጂ አይታገሉትም... " ብቃትን ጀሊሉ አድሎታል. . . ከግጥሙ አነባበቡ...
----
👉እንላጨዋለን እዳችን ቀለለ👈
🔴 🔴 🔴 🔴
----------- --------- -------------

👉 መሳጭና ገሳጭ እንድሁም ተንሸራታቹንና የዓቂዳ ሸርተቴ ለያዘው አንጃ ማስታገሻ ግጥም ....

👉በመስጅደ ሰላም ዶሮ እርባታ 👈

🔴👉 በታላቁ የሰለፊዮች ስብስብ ላይ ያቀረበው ግጥም ነው..።
----

መጅሊስ ከገቡና ኢኽዋንዮች ከሆኑ በኋላ በአቡ ጁሐይፋ ግጥም ያስፈልጋል... ❗️

https://t.me/qenat_mohammed_surur_dessie
ለሙተሰቲሩ ጥያቄ
<unknown>
👉 ተለቀቀ  ተለቀቀ ተለቀቀ

ለሙተሰቲሩ ለአቡ ቀታዳ ቆንጠጥ ያለች እረድ
የተውበት እና የመረጃ ድርቅ ለያዘው ሰለአቡ ቀታዳ የተበራራባት  አጠር ያለች በያን

ጂራፍ እራሱ ገርፎ እራሱ ይጮሀል
እንደ ተባለው  ፊትና  እራሱ ቀስቅሶ  አራሱ ደግሞ ዝም በሉ የሚለው ሙተአሊም

አራት ጥያቄወች ተጠይቋል
ዙሪያውን ያላቺሁ ተማሪወች አፋጣቺሁ ያዙት

ጠይቁት ከሀቅ ጎን ቁሙ  ይመልስ ግልፅ ያድርግ  ክክክክክክክክ አየ ሸኪቻ  መልሱ

በወንዲማቺሁ አቡ ረይሃና ኸዲር ጊንባ

ወደቻናሉ ለመቀላቀለ ሊንኳን ጠቅ

https://t.me/Al_Menjeniq

https://t.me/qenat_mohammed_surur_dessie
=]የዙል_ሂጃ አስር ቀናቶች ትሩፋት[=
``````````````````````````````````

★ከዱንያ ቀናቶች ሁሉ በላጭ ናቸው።★

=]>የአላህ መልዕክተኛ ሰለላሁ ዐለይሂ ወሰለም በሀዲሳቸው እንዲህ ይላሉ፡–
=]>"أَفْضَلُ أَيَّامِ الْدُّنْيَا أَيَّامُ الْعَشْرِ، يَعْنِي عَشْرُ ذِي الحْجَّةِ".
"ከዱንያ ቀናቶች ሁሉ በላጭ ቀናቶች አስሩ የዙል ሒጃ ቀናቶች ናቸው።"

=]>በሌላም ሀዲስ እንዲህ በማለት በእነዚህ ቀናቶች የሚሰራ ስራ ያለውን ደረጃ ያስቀምጣሉ።

« *ما من أيام العمل الصالح فيهن أحب إلى الله من هذه الأيام العشر،

قالوا ولا الجهاد في سبيل الله؟ قال
ولا الجهاد في سبيل الله، إلاّ رجلا خرج بنفسه وماله فلم يرجع من ذلك بشيء»

=]>ከእነዚህ ከአስር ቀናቶች የበለጠ መልካም ስራ ወደ አላሁ ሱብሀነሁ ወተዐላ የሚወደድበት ቀን የለም። አሉ

ሰሀቦችም………

በአላህ መንገድ ላይ መታገል (መጋደል) ቢሆንም? ብለው ሲጠይቋቸው……

አው በአላህ መንገድ መታገል ቢሆንም

ግን አንድ ሰው ሲቀር አሉ……

እሱም በአላህ መንገድ ለመታገል ነፍሱንም ንብረቱንም ይዞ ወጥቶ እስከ ንብረቱ እዛው የቀረ ሲቀር አሉ

=]> እናንተ ሙስሊሞች ሆይ ……
ለራሱ የሚጨነቅና ንቃተ ህሊና ያለው ሰው እንዲህ አይነት ብርቅዬ አጋጣሚዎችን በከንቱ አያሳልፍም።

=]>እኛንም አላህ ከሚጠቀሙ ያድርገንና በእነዚህ ቀናቶች ከዚህ በፊት ስናደርገው ከነበረው ለየት ባለ መልኩ ለመስራትና ለመጠቀም ራሳችንን ማነሳሳት አለብን
   እላለሁ…… ።

=]>አላህን አብዝተን በማውሳት……… 
ተህሊል፣ተክቢር ፣ተስቢህ እና
ተህሚድ በማድረግ ወደ አሏህ መቃረብ አለብን።

=]>አላህን አብዝተን በመለመን
=]>ሰደቃን በማብዛት
=]>ቁርዐንን አብዝተን በማንበብ
=]>የጀምዐ ሰላትን በመጠባበቅ
=]>ተጨማሪ(ሱና) የሆኑ ሰላቶችን በመስገድ
=]>የቻልነው በመፆም እና አጠቃላይ ኸይር ከተባለ ነገር ሰብስበን ተጠቃሚ ለመሆን ልንተጋ ይገባናል።

💥👉ታላቁ አሊም ኢብኑ ዑሰይሚን እንዳሉት፦
ብዙሀን ሰዎች የሚገርሙ ናቸው። ከረመዷን አሽረል አዋኺር ላይ የቻሉትን ያህል እየታገሉና እየሰሩ ይታያሉ ዙል ሂጃ ላይ ግን ምንም የተለየ ነገር ሲያከናውኑ አይታዩም በማለት ሀዘናቸውን ይገልፃሉ።

=]>ከፊል ኡለሞች ከረመዷን አሽረል አዋኺር የዙል ሂጃ አስር ቀናቶች እንደ ሚያስበልጡስ ስንቶቻችን እናውቃለን??

=]> ምንም እንኳን መስዐላው  ዒብኑል ቀይም እንዳስቀመጡት ……ቢሆንም
=]>ከለሊቶቻቸው አንፃር የረመዷን አሽረል አዋኺር ሲበልጡ……
=]>ከቀኖቻቸው አንፃር የዙልሂጃ አስር ቀናቶች ይበልጣሉ።

★]>ማለት የፈለኩት ግን………
ምን አልባት  በቀጣዩ አመት ላንደርስበት እንችላለን
ብዙሀን ለአምናው ደርሰው ለዘንድሮው መድረስ እንደ ተሳናቸው
እኛም እድሉን ሳንጠቀምበት ሊያልፈን አይገባምና በተቻለን እንበራታ የሚል ጥቆማ ለመስጠት ያክል ነው።

=]>በመጨረሻም ለዒደል አድሀ ኡዱህያ ማድረግ የሚፈልግ ሰው የዙል ሂጃ ወር ከገባ ጀምሮ ፀጉሩንም ይሁን ጥፍሩን ከመንካት መቆጠብ አለበት።

ልክ መልዕክተኛው ሰለሏሁ አለይሒ ወሰለም እንዳሉት፡–

فأراد أحدكم أن يضحي فلا يأخذن من شعره ولا من بشرته ولا من ظفره شيئا

=]>ከእናንተ አንዳቹ ኡዱህያ ለማድረግ ከፈለገ ከፀጉሩም ይሁን ከጥፍሩ ምንም ነገር እንዳይነካ

🤲አሏህ ከተጠቃሚወች ያድርገን አሚን……🤲

🔗
https://t.me/Abulharis1/3582
Audio
📚 የሪያዱ አሷሊሂን  ደርስ ።

📚  رياض الصالحين
🪑በኡስታዝ
አቡ ዓብዱልፈታህ ሙሀመድ ሱሩር
       {አላህ ይጠብቀው}።

📚ደርስ ቁጥር 3⃣6⃣

pdf ለማግኘት 👇👇👇
https://t.me/qenat_mohammed_surur_dessie/3605

👉ደርሱን ለማግኘት👇
👇
https://t.me/qenat_mohammed_surur_dessie/4313
Audio
📚 كتاب شرح الواجبات

📚 የዋጅባት ማብራሪያ

🔹ደርስ ቁጥር 0⃣8⃣

ማብራሪያ
🎙በኡስታዝ አቡ ዓብዱልፈታህ ሙሐመድ ሱሩር
(حفظه الله تعالى)


Pdf ለማግኘት👇👇
https://t.me/qenat_mohammed_surur_dessie/4113

ደርሱን ለማግኘት 👇
👇
https://t.me/qenat_mohammed_surur_dessie/4315
Audio
📚 كتاب:- شروط الصلاة

ደርስ ቁጥር 0⃣3⃣

ማብራሪያ
     👇
በኡስታዝ አቡዓብዱልፈታህ ሙሐመድ ሱሩር الله ይጠብቀው

Pdf ለማግኘት
👇👇👇
https://t.me/qenat_mohammed_surur_dessie/4243

💿ደርሱን ለማግኘት
👇👇👇
https://t.me/qenat_mohammed_surur_dessie/4315
سلسلة الخلاصة في مسألة العذر بالجهل

كلام رائع لسيف السنة في زمانه العلامة حمود التويجري رحمه الله وأسكنه فسيح جناته


 وقوله: إنه لا يقال للمشرك بالله الشرك الأكبر إنه كافر إلا بعد البيان، وإصراره على المخالفة. فيه نظر، فإن الله تعالى يقول: "وَمَنْ يَدْعُ مَعَ اللَّهِ إِلَهًا آَخَرَ لَا بُرْهَانَ لَهُ بِهِ فَإِنَّمَا حِسَابُهُ عِنْدَ رَبِّهِ إِنَّهُ لَا يُفْلِحُ الْكَافِرُونَ" [المؤمنون: 117]، فقد كفّر تبارك وتعالى كل من دعا معه إلها آخر، وأطلق ولم يقيد ذلك بالإصرار بعد إقامة الحجة، وقال تعالى: "لَهُ دَعْوَةُ الْحَقِّ وَالَّذِينَ يَدْعُونَ مِنْ دُونِهِ لَا يَسْتَجِيبُونَ لَهُمْ بِشَيْءٍ إِلَّا كَبَاسِطِ كَفَّيْهِ إِلَى الْمَاءِ لِيَبْلُغَ فَاهُ وَمَا هُوَ بِبَالِغِهِ وَمَا دُعَاءُ الْكَافِرِينَ إِلَّا فِي ضَلَالٍ" [الرعد: 14]، فسماهم الكافرين بدعائهم غيره، ولم يقيد ذلك بالإصرار بعد البيان، وقال تعالى: "وَالَّذِينَ اتَّخَذُوا مِنْ دُونِهِ أَوْلِيَاءَ مَا نَعْبُدُهُمْ إِلَّا لِيُقَرِّبُونَا إِلَى اللَّهِ زُلْفَى إِنَّ اللَّهَ يَحْكُمُ بَيْنَهُمْ فِي مَا هُمْ فِيهِ يَخْتَلِفُونَ إِنَّ اللَّهَ لَا يَهْدِي مَنْ هُوَ كَاذِبٌ كَفَّارٌ" [الزمر: 3].
قال البغوي رحمه الله تعالى في تفسيره: لا يرشد لدينه من كذب، فقال: إن الآلهة لتشفع، وكفى باتخاذ الآلهة دونه كذبا وكفرا. انتهى.
ولم يذكر سبحانه في هذه الآية تقييدا بالإصرار بعد البيان، بل أطلق ذلك، فعلم أن التقييد غير معتبر، وأنه لا مانع من إطلاق الكفر على من اتصف بالشرك الأكبر،* *~نعم، حلّ الدم والمال هو الذي يعتبر فيه الإصرار بعد البيان، فمن قامت عليه الحجة وأصر على المخالفة حل دمه* وماله، والله أعلم.~
(غربة الإسلام 1\206)
Audio
📚 የሪያዱ አሷሊሂን  ደርስ ።

📚  رياض الصالحين
🪑በኡስታዝ
አቡ ዓብዱልፈታህ ሙሀመድ ሱሩር
       {አላህ ይጠብቀው}።

📚ደርስ ቁጥር 3⃣7⃣

pdf ለማግኘት 👇👇👇
https://t.me/qenat_mohammed_surur_dessie/3605

👉ደርሱን ለማግኘት👇
👇
https://t.me/qenat_mohammed_surur_dessie/4331
Audio
📚 كتاب شرح الواجبات

📚 የዋጅባት ማብራሪያ

🔹ደርስ ቁጥር 0⃣9⃣

ማብራሪያ
🎙በኡስታዝ አቡ ዓብዱልፈታህ ሙሐመድ ሱሩር
(حفظه الله تعالى)


Pdf ለማግኘት👇👇
https://t.me/qenat_mohammed_surur_dessie/4113

ደርሱን ለማግኘት 👇
👇
https://t.me/qenat_mohammed_surur_dessie/4332
Audio
📚 كتاب:- شروط الصلاة

ደርስ ቁጥር 0⃣4⃣

ማብራሪያ
     👇
በኡስታዝ አቡዓብዱልፈታህ ሙሐመድ ሱሩር الله ይጠብቀው

Pdf ለማግኘት
👇👇👇
https://t.me/qenat_mohammed_surur_dessie/4243

💿ደርሱን ለማግኘት
👇👇👇
https://t.me/qenat_mohammed_surur_dessie/4333
⭕️የቂርዐቱ ጀግና ፈትፍቶ አጉራሹ
ለሙብተዲዕ ጦር ነው ቢበዛም ወቃሹ

⭕️እንኳን ለሙብተዲዕ ሀገሩ ላወቀው
ለሙተሰቲሩም ለሚደባበቀው
ሂጃቡን የሚገልጥ አልሞ ተኳሽ ነው

⭕️ወደ ፊት በል ጀግናው የለም ወደ ኋላ
በአላህ ታግዘህ በራሱ ከለላ
ለዳዕዋ አንግተህ በዳዕዋህ ላይ ዋላ
ሀቅ እንዲደርስ እንጂ አንፈልግም ሌላ

⭕️ሌላውም ቢጨመር ቢቀጥፍ ቢያወራ
መረጃ ከሌለው ይሆናል አቧራ

⭕️ተቃጠለ በቃ አለቀለት ሲሉ ፈፅሞ አትስማቸው
ጭስ የሚያቃጥለው ኡፍፍ የሚለውን ነው

👉አድርሱለት ለዛ ጀግና

አቡ ኢህሳን ኢብራሂም ጎሮ

💥https://t.me/Daewa_selfya_be_Goro
السلام عليكم ورحمة الله وبركاته 

كيف حالكم أيها السلفييون  رعاكم الله تعالى  أينما حللتم ونزلتم
قال الشاعر

وإِذا أرادَ اللّهُ نشرَ فضيلةٍ * طويتْ أتاحَ لها لسانَ حسودِ
ውድ ሰለፍዮች  እንደት  ናችሁ  ...
🔺--------------🔺------------🔺

ሁላችሁም  በያላችሁበት  የአሏህ"الله"  እርዳታ  አይለያችሁ  ...‼️

💥ገጣሚው   እንድህ  አለ .💥
👌=======👌========👌

➤ የተደበቀች የነበረችን  ማእረግ  ከአፅናፍ አፅናፍ  እንድትሰራጭ  ፈጣሪ  ሲፈልግ  የምቀኛን  ምላስ  ያመቻችላታል...‼️ 


بالنسبة  لما تفوه به وافتراه  الشيخ عدنان المصقري هداه الله  على الشيخ مصطفى حفظه الله   لنا تعليق  وتنبيه  فانتظرونا 
وأخيرا لا تنسونا بصالح دعائكم
أخوكم الفقير إلى عفو ربه
محمد سرور
من المدينة النبوية
-------

👌➤ሸይኽ  አድናን  አል_ሚስቀሪ  ስለተናገረው  የመላምትና  ከእውነት  የራቀ  ንግግር  እንመለስበታለን   ይጠብቁን  ይላል  ወንድማችሁ  ሙሐመድ  ሱሩር ...

👌  ከመላክተኛው  ከተማ 
መዲና ... 
___

👇👇👇👇👇

https://t.me/qenat_mohammed_surur_dessie
السلام عليكم ورحمة الله وبركاته 
👌ተው ተመለሱ  ወደ አቋሞቻቺሁ 

        አላህ ተቆጥቶ እዳይ ፈትናቺሁ


የተበዳይ ዱዐ እደት ዘነጋቺሁ


በበሰበሰአቋም ተወጣጠራቺሁ 

በናተ ምክነያት ስንቱን ፈተናቺሁ

ስትሉ እዳልነበር  አጋሪ ሙሽሪክነው  አይደለም ሙስሊም  አሁን ምንተገኘ  ሙስሊም የሚያስብል

ይብቃቺሁ በደሉ    ቱቡ ኢለሏህ  አዩሀል አዚር


እረ አላህን ፍሩ  በደሉ ይብቃቺሁ  ሀቅን ላትረቱ  እሱም ላይተዋቺሁ

የያዘው ስለት ነው ሳይቆራርጣቺሁ 

በወሬ ላድኑ ሁክም አሰጥታቺሁ  እናተ ልተኙ እሱን አሳዝናቺሁ 

አሏህ ይፈርደዋል  በበደሎቻቺሁ 

ተው ተመከሮ  የከተማ አዚሮች

ወታቺሁ  ብታዩ  የገጠሩን ስቃይ  ታስቡ ነበረ የሸይኹን  ሁኔታ

ከምታስጮሁበት በጧትም በማታ  ታስቡለት ነበር ያለውን ሁኔታ


ናልምከርህ አይልም  ሂዶ መካሪነው በአለህበት ቦታ 

እደትስ እንርሳው  የሸይኹን ውለታ

ፈትፍቶ የሚያጎርስ  የእውቀት አለይታ  ኡስታዝ አቡኒብራስ

አላህ ይጠብቀው  ከሴረኞች ሴራ ከአሲድ ወሬኛ


ወንድማቺሁ አብ ሱመያ ከአድስ አበባ ጎሮ
https://t.me/Abusumeya1
👆👆👆👆👆👆👆👆
🔵የሙስጠፋን አቋም ማወቅ ካስፈለገህ
ከሀገር አሩጦ ምን አስፈረጠጠህ

🔵ብትፈልግ ነው እንጂ ነገር ለማሽከርከር
ልትሾፍርበት የተቅሊዱን መንደር
ኸጥ አህመር ብለናል አይሆን እኛ ሰፈር

🔵እገሌ እንደዚ ነው ብለህ ስትነግረኝ
መረጃህ ምንድነው ብዬ ካልጠየኩኝ
ታዲያ የቱ ጋራ ፍትሀዊ ሆንኩኝ

🔵በሰዎች ውትወታ ሼሆች ቢናገሩ
በቃልም በፅሁፍ ቃል ቢደረድሩ

🔵ከቁርዐን ከሀዲስ ማስረጃ ከሌለው ነገሩ
እኛ መስሚያ የለን ሁጃ ነው ሚስጥሩ

🔵የሙሪድነት ጥጉ ሼህ አሉ ካልሆነ
ያለ ምንም ደሊል መቀበል ካልሆነ
ሙሪድ የለም ብንል ማጋነን ባልሆነ


አቡ ኢህሳን ኢብራሂም ጎሮ

= = = = = =

⭕️👉https://t.me/Daewa_selfya_be_Goro

⭕️👉https://t.me/daewaselefiyabegoro
هذا بيان للناس وهدى وموعظة للمتقين
<unknown>
👉ሱልጧን ላሰራጨው ቅጥፈት የተሰጠች አጠር ያለች በያን በሁጃ መጋፈጥ ያቃተው ደካማው ቡድን የጠራንበትን ጉዳይ ወደኋላ ተመልሰው መጎርጎር ጀመሯል ከከከከከከከ

ይሄው ምን ይወጥህ ጡርባው ና በሁጃ
ተጋፈጥ ወንድ ከሆንክ ሸኪቻ

አቡረይሀና ኸድር ጊንባ

-------

https://t.me/Al_Menjeniq
https://t.me/Al_Menjeniq
Audio
📚 የሪያዱ አሷሊሂን  ደርስ ።

📚  رياض الصالحين
🪑በኡስታዝ
አቡ ዓብዱልፈታህ ሙሀመድ ሱሩር
       {አላህ ይጠብቀው}።

📚ደርስ ቁጥር 3⃣8⃣

pdf ለማግኘት 👇👇👇
https://t.me/qenat_mohammed_surur_dessie/3605

👉ደርሱን ለማግኘት👇
👇
https://t.me/qenat_mohammed_surur_dessie/4355