ሙሐመድ ሱሩር (አቡ-ዓብዱልፈታህ)
4.35K subscribers
574 photos
232 videos
122 files
3.12K links
قناة محمد سرور أبي عبد الفتاح
تهتم بنشر المحاضرات والفوائد السلفية
# በዚህ ቻናል የተለያዩ የሆኑ ዱሩሶች ፣ ሙሀደራዎች፣ አጫጭር ፁሁፎችና ሌሎችንም ፈዋኢዶች ያገኛሉ።

https://t.me/qenat_mohammed_surur_dessie

https://t.me/Mohammed_Surur
Download Telegram
🛑👉اللهጥሩን እንጅ አይቀበልም
~

عن أبي هريرة  قال: قال رسولُ الله ﷺ: إنَّ الله تعالى طيب لا يقبل إلا طيبًا، وإنَّ الله أمر المؤمنين بما أمر به المُرسلين؛ فقال تعالى: يَا أَيُّهَا الرُّسُلُ كُلُوا مِنَ الطَّيِّبَاتِ وَاعْمَلُوا صَالِحًا [المؤمنون:51]، وقال تعالى: يَا أَيُّهَا الَّذِينَ آمَنُوا كُلُوا مِنْ طَيِّبَاتِ مَا رَزَقْنَاكُمْ [البقرة:172]، ثم ذكر الرجلَ يُطيل السفر، أشعث، أغبر، يمد يديه إلى السماء: يا رب، يا رب، ومطعمه حرام، وملبسه حرام، وغُذي بالحرام، فأنَّى يُستجاب له؟! رواه مسلم.

ከአቡ ሁረይራ ረዲየለሁ አንሁ ተይዞ የአላህ መልእክተኛ ﷺ እንድህ ብለዋል አሉ፦ አላህ ጥሩ (ከነዉር ሁሉ የፀዳ)ነዉ። ጥሩንጅ አይቀበልም። አላህ መልእክተኞችን ባዘዘበት አማኞችን አዟል። የላቀዉ አላህ እንድህ ብሏል፦ እናንተ መልእክተኞች ሆይ ! ከጥሩ ነገሮች ብሉ። መልካምንም ስሩ። የላቀዉ አላህ እንድህ ብሏል፦ እናንተ ያመናችሁ ሆይ ! ከለገስናችሁ ከጥሩዎቹ ብሉ። ከዚያም የሆነን(በመልካም ስራ ላይ) ጉዞ የሚያረዝም ሰዉ ጠቀሱ። ፀጉሩ የተንጨባረረ፣ አቧራ የለበሰ ነዉ። ጌታየ ሆይ ! ጌታየ ሆይ! እያለ እጆቹን ወደ ሰማይ ይዘረጋል ። ምግቡ ግን ሐራም ነዉ። መጠጡም ሐራም ነዉ። ልብሱም ሐራም ነዉ።  በሐራምም ተገንብቷል። ታድያ እንደት (ዱዓዉ) ተቀባይነት ይኖረዋል!? ሙስሊም ዘግበዉታል ።(1015)

⊰ሐዲሱ ያለዉ የላቀ ደረጃ፦ ይሄ ሐዲስ የኢስላም መርሆች እና የህግጋት (አሕካም)ህንፃዎች ከቆሙባቸዉ ሐዲሶች አንዱ ነዉ። ይላሉ ኢማሙ ነወዉይ ረሒመሁሏህ(ሸርሑ ሶሒሕ ሙስሊም:7/88)

«ከሐዲሱ የሚወሰዱ ቁም ነገሮች፦»

⇘አላህ ጥሩን እንጅ  ስለማይቀበል መስጅድ መገንባት ፣ሶደቃን መሰደቅ፣መልካም ስራን መስራት የሚሻ ሁሉ የግድ ከሐላል ገንዘቡ ሊሆን እንደሚገባ (ነብዩﷺዉዱእ የሌለበት ሶላትና የተጭበረበረ ገንዘብ ምፀዋት ተቀባይነት የለዉም ብለዋል( ሙስሊም :224)

⇘ነብያትምእንደተራዉ  ህዝብ በአምልኮት የታዘዙ እንደሆነ !

⇘ምግባችን እና ልብሳችን ሐላል ሊሆን እንደሚገባ !

⇘በሱንናዉ መሠረት መጓዝ፣መንገደኛ መሆን ፣መጎሳቆል፣መተናነስ፣ሐላል መመገብ ዱዓ ተቀባይነት ያገኝ ዘንድ ከሚያግዙ ሰበቦች እንደሆኑ!

⇘አንድ ሰዉ እነዚህን ቢያሟላ እንኳን ሐራም የሚመገብ፣ሀራም የሚጠጣ፣ሀራም የሚለብስ፣ከሐራም ጋር የሚተሳሰር ከሆነ ዱዓዉ ተቀባይነት እንደማያገኝ ከሐዲሱ እንማራለን።
Audio
-------

🔵 የዋሻው ወጣቶች🔵
⭕️-----------------------⭕️

"" نَحْنُ نَقُصُّ عَلَيْكَ نَبَأَهُمْ بِالْحَقِّ إِنَّهُمْ فِتْيَةٌ آَمَنُوا بِرَبِّهِمْ وَزِدْنَاهُمْ هُدًى "" ١٣ الآية الكهف

-----

⭕️👉 ለዓቂዳ ከሐገር መልቀቅ ከወገን መለየት ከጥንት ጀምሮ ትላልቆች ሲሰሩት የነበረ የጀግኖች ስራ ነው ። በዓቂዳቸው ምክናየት ከህዝባቸው በመልለየት በዋሻው ውስጥ 309 ዓመት ተኝተው አሳለፉ ።


ታአምር ነው


ርዝመት : 52:40 ደቂቃ ብቻ
በመስጅደ አል-አቅሷ ኩታበር

⭕️https://t.me/AbuNamuse/4827

📲https://t.me/qenat_mohammed_surur_dessie/3595
Audio
------

حق الله لا ينتهي بانتهاء
         رمضـــــــــــان

العلامة الشيخ د. صالح بن فوزان الفوزان - حفظه الله -


-----
🔴➢ " ረመዷን  በመጠናቀቁ  የالله ሐቅ  አይጠናቀቅም  ረመዷን  በማለቁ  የالله  ሐቅ  በሞት እንጂ  አይቋጭም ። የረመዷዷን አምላክ  የሸዋልም  ሆነ የሌሎች ወራቶች  አምላክ ነው ።  በሒይወታችሁ ሙሉ  ድናችሁን  ጠብቁ  ድናችሁ  ማለት ትልቁና ዋናው ካፒታላችሁ ነውና ።  መዳኛችሁም ነው እያሉ ይቀጥላሉ .......... """

----
⭕️https://t.me/AbuNamuse/4976

📲https://t.me/qenat_mohammed_surur_dessie/3597
Audio
🌻🌻🌻ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች እንድሁም የዚህ ቻናል ቤተሰቦች እንኳን  ለ1445ኛው
የዒድ አል-ፊጥር በዓል በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን
!!🌻🌻🌻

🌾🌾🌾تقبل الله منا ومنكم صالح الأعمال🌾🌾🌾

🌺🌺عيدكم مبارك!🌸🌸🌸

📲https://t.me/qenat_mohammed_surur_dessie/3599
Audio
-----

⭕️➤ የባህር ሽሽ የዒደል -ፊጥር ኹጥባ ናት ...❗️

-----

⭕️➤ በዚችው በሚጥጥዬ እውቀታችን ይህችን ተንተባትበንበታል ...❗️


------

🔜 ርዝመት 17:24 ደቂቃ ብቻ

------

✍️ بأخيكم أبي نبراس مصطفى الحبشي وفقه الله تعالى ....

-----

⭕️https://t.me/AbuNamuse

------

⭕️https://t.me/AbuNamuse/5009
صابر اللحجي ... هل غيرك رمضان ؟
تسجيلات الهدى السلفية ( اليمن )
_
الوقفات .


هل غيرك رمضان .؟

--------

⭕️➤ረመዷን ቀይሮካል ...

አዳምጡትማ ውዶቼ

-------
🔺➤በሸይኽ ሷቢር رحمه الله تعالى


🔺https://t.me/AbuNamuse/5011
------
⭕️https://t.me/AbuNamuse
الصبر سلاح الدعاة إلى الله
بأخينا أبي نبراس مصطفى
🔺🔺 ስለ  ሶብር  🔺🔺
🔺➤➤➤🔺➤➤➤🔺

------
⭕️➤ በወንድም  አቡ  ኒብራስ....

---
--- ➤ርዝመት : 53:14  ደቂቃ
🔺-------------🔺---------------🔺


⭕️➤ ሶብር  ማለት  በጣም  ትልቅ  ትጥቅ  ነው  ወንድም  ዓለም ...❗️
_
ﻭﻗﺎﻝ ﺳﻔﻴﺎﻥ ﺑﻦ ﻋُﻴﻴﻨﺔ ﻓﻲ ﻗﻮﻟﻪ ﺗﻌﺎﻟﻰ : ﴿ ﻭَﺟَﻌَﻠْﻨَﺎ ﻣِﻨْﻬُﻢْ ﺃَﺋِﻤَّﺔً ﻳَﻬْﺪُﻭﻥَ ﺑِﺄَﻣْﺮِﻧَﺎ ﻟَﻤَّﺎ ﺻَﺒَﺮُﻭﺍ﴾[ﺍﻟﺴﺠﺪﺓ : 24 ‏]، ﻟﻤﺎ ﺃﺧﺬﻭﺍ ﺑﺮﺃﺱ ﺍﻷﻣﺮ ﺟﻌﻠﻨﺎﻫﻢ ﺭﺅﻭﺳًﺎ .

🔺=➤             🔺=➤

🔺➤ሶብር  የሌለው  አይነግስምም አያልፍለትምም...❗️.

-----
👌 ﻗﺎﻝ ﺍﺑﻦ ﺍﻟﻘﻴﻢ ﺭﺣﻤﻪ ﺍﻟﻠﻪ :- ﺳﻤﻌﺖ ﺷﻴﺦ ﺍﻹﺳﻼﻡ ﺍﺑﻦ ﺗﻴﻤﻴﺔ ﺭﺣﻤﻪ ﺍﻟﻠﻪ ﻳﻘﻮﻝ: ﺑﺎﻟﺼﺒﺮ ﻭﺍﻟﻴﻘﻴﻦ ﺗﻨﺎﻝ ﺍﻹﻣﺎﻣﺔ ﻓﻲ ﺍﻟﺪﻳﻦ، ﺛﻢ ﺗﻼ ﻗﻮﻟﻪ ﺗﻌﺎﻟﻰ: } ﻭَﺟَﻌَﻠْﻨَﺎ ﻣِﻨْﻬُﻢْ ﺃَﺋِﻤَّﺔً ﻳَﻬْﺪُﻭﻥَ ﺑِﺄَﻣْﺮِﻧَﺎ ﻟَﻤَّﺎﺻَﺒَﺮُﻭﺍ ﻭَﻛَﺎﻧُﻮﺍ ﺑِﺂﻳَﺎﺗِﻨَﺎ ﻳُﻮﻗِﻨُﻮﻥَ .{ ‏[ ﺍﻟﺴﺠﺪﺓ: 24‏]
ﻣﺪﺍﺭﺝ ﺍﻟﺴﺎﻟﻜﻴﻦ ‏( 16)
----
⭕️➤ "በትግስትና  በየቂን  መሪ  መሆን  ይገኛል.....""
____

🔺https://t.me/AbuNamuse
_

⭕️https://t.me/AbuNamuse/5019
____
ውድ የቻናላችን ቤተሰቦች  
🌻አሰላሙዓለይኩም ወሯህመቱሏሂ ወበረካትሁ🌻

👉🏾ከዚህ በፊት ሲሰጡ የነበሩትና ተቋርጠው የነበሩት ደርሶች ከዛሬ ጀምሮ ባሉበት የሚቀጥሉ መሆኑን በተጨማሪም የታላቁ ኢማም
<< ሪያዱ አሷሊሂን >> የተሰኘው ኪታብ የሚጀመር መሆኑን ስናበስር ለአሏህ ላቅ ያለ ምስጋና እያቀርብን ነው!!
🔹በመሆኑም ከወድሁ ትጥቃችሁን ጠበቅ አድርጋችሁ ደርሶችን ትከታተሉ  ዘንድ እንጋብዛለን!!

🤲 نسال الله الإخلاص والتوفيق والقبول.

📲https://t.me/qenat_mohammed_surur_dessie/3604
Riyad_AlSaliheen.pdf
12.6 MB
📚رياض الصالحين
pdf ለማግኘት هذاكتاب رياض الصالحين

👇👇👇

https://t.me/qenat_mohammed_surur_dessie/3605
📚 رياض الصالحين

🔹በአሏህ ፍቃድ ዛሬ የሚጀመር ይሆናል

ከመغሪብ በኋላ በቀጥታ ስርጭት በዚሁ ቻናል ይተላለፋል።

ደርሶችን ለመከታተል ሊንኩን ይጫኑ

👇👇👇
🔹https://t.me/qenat_mohammed_surur_dessie
📲https://t.me/qenat_mohammed_surur_dessie/3606
戆怆戆搆ⴀ怆搆ⴀ愆朆开愆椆✀戆攆✀怆愆✀
䔆㌆Ⰶ䐆 ✆䐆㔆䠆⨆ ✆䐆䄆✆☆䈆
ዒልምን በመፈለግ ላይ መበርታትና መነሳሳት እንዳለብን የተገለፀበትጣፋጭ  የሆነ ሙሐደሯ

🔹الحث على طلب العلم

🔹ክፍል 1⃣

🎙በኡስታዝ አቡ ዓብዱልፈታህ ሙሐመድ ሱሩር حفظه الله تعالى



50:15

Size👉 11.5MB

📲https://t.me/qenat_mohammed_surur_dessie/3618
የ لا إله إلا الله ሽማል
بأخينا أبي نبراس مصطفى وفقه الله تعالى
🔺" لا إله إلا الله "🔺
------------👌---------👌------------

እስኪ ይችን ቃል እንከባከባት
🔺=======🔺=======🔺
👇
በ لا إله  إلا الله  ምክናየት  ብዙዎች :..
ተሳደዋል
ተጨቁነዋል
ተገድለዋል
በዘይት  ተጠብሰዋል
ታርደዋል
በመጋዝ  ተሰንጥቀዋል
በብረት  ምጣድ  ተቁላልተዋል
በስር ቤት  ውስጥ አርጅተዋል
በስር ቤት  ውስጥ  ሞተዋል ... ❗️

🔺------===----🔺

🔴👉  ደህኔ  እኔና  አንተ  ግን  ኑሮን  እያጣጣምን  እየነገድን  እየተማርን  ኑሮን  እየተመራመርን  ራሳችንን  አንደኛ  እናደርጋለን.... ❗️
------


ርዝመት =: 12:30 ደቂቃ
===➤ ==➤====➤


🔺https://t.me/AbuNamuse/5023
----
🔺https://t.me/AbuNamuse
📚 ሁሉም ሙስሊም ሊማረው የሚገባ ወሳኝ የሆነ ኪታብ።

كتاب "الأصـول الـثـلاثـة"
(ሶስቱ መሰረቶች)
የተሰኘው የታላቁ የነጅድ ኢማም ሪሳላ
ሁሌም ከዒሻእ ሶላት በኋላ ደርስ የሚጀመር መሆኑን አውቃችሁ
መማር የምትፈልጉ
በዚሁ ቻናል በቀጥታ ስርጭት የሚተላለፍ ስለሆነ እንዳያመልጣችሁ ለማለት እንወዳለን።

📚 የኪታቡን pdf ለማግኘት 📚

👇👇👇
https://t.me/qenat_mohammed_surur_dessie/3620

📲https://t.me/qenat_mohammed_surur_dessie/3621
Riyad_AlSaliheen.pdf
12.6 MB
📚رياض الصالحين
pdf ለማግኘት هذاكتاب رياض الصالحين

👇👇👇

https://t.me/qenat_mohammed_surur_dessie/3605
Audio
ዒልምን በመፈለግ ላይ መበርታትና መነሳሳት እንዳለብን የተገለፀበትጣፋጭ  የሆነ ሙሐደሯ

🔹الحث على طلب العلم

🟢ክፍል  2⃣

🎙በኡስታዝ አቡ ዓብዱልፈታህ ሙሐመድ ሱሩር حفظه الله تعالى



52:18

Size👉 24.2MB

📲https://t.me/qenat_mohammed_surur_dessie/3632
لاتغتروا بالدنيا
بأخينا أبي نبراس عن الفضيل بن عياض..
  🔺 ዱንያ  ይህቺ  ናት 🔺
🔴-----==----------==----🔴

እንብዛም  ዘና  አትበል  "  አትኩራ  ትወድቃለህ ,   ሰው  አትናቅ  ትናቃለህ,   አትጎረር  ነገሩን  ታጣዋለህ ,,
----
----

➢  ምን  መላ  አለው  ብለህ ነው... ❗️
---------👇--------👇----------
👇 👇 👇

👉ብታምርም =➤ ይረግፋል
👉ብትዘልም  =➤ ታረጃለህ
👉 ብትንቅም =➤ ትናቃለህ
👉  አድሷ    =➤ ያረጃል
👉 ፀጋዋ ==➤ ያልቃል
---
🔺  አይ  ዱንያ ትገርሚያለሽ 🔺
☝️=======⭕️=======☝️

ርዝመት ==➤ 5 :46 ደቂቃ
⭕️=======☝️======⭕️

የትላልቆቹን  ምክር  አዳምጠው
👇    👇     👇      👇   👇
🔴https://t.me/AbuNamuse/5028