QDED 2013 ENTRY
1.64K subscribers
161 photos
2 videos
363 files
20 links
Download Telegram
የምረቃ ፕሮግራም 1300 ብር ገቢ የሚደረገበት ባንክ ዳሸን ባንክ አካውንት ቁጥር 👇👇👇
አስቸኳይ ‼️👇👇
Last word Format
1.Name________
2.Department______
3.Last Word____

በኮምፒውተር ተፅፎ ፕሪንት ተደርጎ ፎቶ ለመነሳት ስትመጡ ይዛችሁ እንድትመጡ ይሁን!!‼️
የባንክ መከፈትን በተመለከተ👇👇👇
#Update

አገር አቀፍ የመውጫ ፈተና #በድጋሜ የወሰዱ የግል ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ተፈታኞች ውጤት ይፋ ተደርጓል፡፡

በድጋሜ ፈተናውን የወሰዱ ተማሪዎች ውጤት ትምህርታቸውን ለተከታተሉባቸው ተቋማት መላኩን በትምህርት ሚኒስቴር የግል ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት አገልግሎት ዴስክ ኃላፊ እዮብ አየነው (ዶ/ር) ለቲክቫህ አረጋግጠዋል።

በቅርቡ የተሰጠውን የመውጫ ፈተና ለመጀመሪያ ጊዜ ካስፈተኑ 122 የግል ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት በተጨማሪ፣ የ 95 የግል ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ተፈታኞች የመውጫ ፈተናውን #በድጋሜ እንደወሰዱ ነው ኃላፊው የገለፁት፡፡

የእነዚህ በድጋሜ የመውጫ ፈተናውን የወሰዱ ተፈታኞች ውጤት ሲማሩበት ወደነበረው ተቋም መላኩን ገልፀዋል፡፡ ተፈታኞቹ ወደእዛ በመሔድ ማየት ይችላሉ ብለዋል፡፡ በተጨማሪም https://result.ethernet.edu.et/ ላይ በመግባት ውጤታቸውን ማየት እንደሚችሉ ገልፀዋል፡፡

በውጤታቸው ላይ ቅሬታ ያላቸው ተፈታኞች በትምህርት ሚኒስቴር ለተቋቋመው የቅሬታ ሰሚ ኮሚቴ ማቅረብ እንደሚችሉም ጠቁመዋል፡፡

የመውጫ ፈተናውን ለመጀመሪያ ጊዜ የወሰዱ የግል ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ተማሪዎች ውጤት ከሳምንት በፊት መለቀቁ ይታወቃል፡፡

@tikvahuniversity
የምረቃ ፎቶ ማስታወቂያ 👇👇👇
የመፅሄት ፎቶ በተመለከተ👇👇👇
0714919499
Message From the Dean Office Regarding the Exit Exam Result of Distance program students 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
የምረቃ ፕሮግራም ቀን በተመለከተ👇👇👇