Ethiopia Public health Institutes(EPHI) 🇪🇹
3.89K subscribers
2.02K photos
8 videos
262 files
973 links
🎗እትዬጵያ የህብረተሰብ ጤና ክብካቤ( Ethiopia Public health institute)EPHI
🎗የህብረተሰብ #ጤና #መረጃዎችን ለሁሉም ማዳረስ ነው።የዜጎች ጤና ለሀገር ብልፅግና!!
🎗በዚህ አድራሻ ሀሳብዎንና ጥያቄዎን ማቅረብ ይችላሉ.
✅ #Timely updates public health information &news
Download Telegram
#Oromiyaa

ባለፉት 24 ሰዓት ውስጥ የተከናወነው የላብራቶሪ ምርመራ 330 ሲሆን ከእነዚህ መካከል ነው ሰባት (7) ሰዎች በኮሮና ቫይረስ መያዛቸው የተረጋገጠው።

የታማሚዎች ዝርዝር ሁኔታ ፦

ታማሚ 1 - የ59 ዓመት ኢትዮጵያዊ የአዳማ ነዋሪ ፤ የውጭ ሀገር የጉዞ ታሪክ #የሌላቸው፤ ከማህበረሰቡ የተገኙ።

ታማሚ 2 - የ20 ዓመት ኢትዮጵያዊት የቢሾፍቱ ነዋሪ ፤ የውጭ ሀገር የጉዞ ታሪክ #የላትም፤ ከማህበረሰቡ የተገኘች።

ታማሚ 3 - የ38 ዓመት ኢትዮጵያዊ የቡራዩ ነዋሪ ፤ የውጭ ሀገር የጉዞ ታሪክ #የለውም፤ ከማህበረሰቡ የተገኘ።

ታማሚ 4 - የ32 ዓመት ኢትዮጵያዊ የቡራዩ ነዋሪ ፤ የውጭ ሀገር የጉዞ ታሪክ #የለውም፤ ከማህበረሰቡ የተገኘ።

ታማሚ 5 - የ22 ዓመት ኢትዮጵያዊ የምዕራብ ሸዋ ነዋሪ ፤ የውጭ ሀገር የጉዞ ታሪክ #የለውም፤ ከማህበረሰቡ የተገኘ።

ታማሚ 6 - የ20 ዓመት ኢትዮጵያዊት የጅማ ነዋሪ ፤ የውጭ ሀገር የጉዞ ታሪክ #የላትም፤ ከማህበረሰቡ የተገኘች።

ታማሚ 5 - የ36 ዓመት ኢትዮጵያዊ የገላን ነዋሪ ፤ የውጭ ሀገር የጉዞ ታሪክ #የለውም፤ ከማህበረሰቡ የተገኘ።

@public_healthinfo @public_healthinfo
🚫🚫🚫🚫🚫🚫🚫🚫🚫🚫
በሀገራችን ባለፉት 7ቀናት ብቻ 848ሰዎች በቫይረሱ እንደተያዙ የተገለፀ ሲሆን

ከኮሮና ቫይረስ ጋር በተገናኘ 16ሰዎች ህይወታቸውን ማጣታቸውን ጤና ሚኒስተር በዛሬው ሪፖርት ላይ ገልጿል።

በተጨማሪም በሀገራችን አጠቃላይ በቫይረሱ የተያዙ ሰዎች ቁጥር ከ2,000 የበለጠ ሲሆን በቀን የሚገለፀው የቫይረሱ ታማሚዎች ቁጥር በከፍተኛ ሁኔታ እየጨመረ ይገኛል።

ዛሬ ከተገኙት 86ሰዎች መካከል 66ቱ በአዲስ አበባ መሆናቸው ተገልጿል። በአዲስ አበባ በቫይረሱ የሚያዙ ሰዎች ቁጥር በከፍተኛ ሁኔታ እየጨመረ ነው።

በዚሁ ከቀጠለ መቆጣጠር ወደ ማንችለዉ ደረጃ ደርሶ የምንወዳቸዉን ሰዎች ቀስ በቀስ ከማጣታችን በፊት ጥንቃቄ እናርግ በተቻለን መጠን ከቤት አንዉጣ

@public_healthinfo @public_healthinfo
🚫🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🚫

ባለፉት24 ሰዓት በሀገራችን ከፍተኛ ቁጥር ያላቸው ሟቾች እና ከበሽታው ያገገሙ ሰዎች ተመዝግበዋል።

ከዚህ ቀደም በኢትዮጵያ በኮሮና ቫይረስ ምክንያት በአንድ ቀን የሰባት (7)ሰዎች ህይወት ማለፉ ሪፖርት አልተደረገም።

እንዲሁም ከዚህ ቀደም በአንድ ቀን ውስጥ ስልሳ ሶስት (63)ሰዎች በተደረገላቸው ህክምና ማገገማቸው ሪፖርት አልተደረገም።

🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
#SNNPR

ባለፉት 24 ሰዓት ውስጥ በደ/ብ/ብ/ህ/ክ መንግሥት 217 የላብራቶሪ ምርመራ የተደረገ ሲሆን ከነዚህ መካከል አራት (4) በኮሮና ቫይረስ መያዛቸው ተረጋግጧል። አጠቃላይ በክልሉ በቫይረሱ መያዛቸው የተረጋገጠ ሰዎች ቁጥር 24 ደርሷል።

የታማሚዎች ዝርዝር ሁኔታ ፦

ታማሚ 1 - የ18 ዓመት ኢትዮጵያዊ የሲዳማ ዞን (በንሳ ወረዳ) ነዋሪ ፤ የውጭ ሀገር ጉዞ ታሪክ የሌለው፣ በበሽታው ከተያዘ ሰው ጋር ግንኙነት ያለው።

ታማሚ 2 - የ20 ዓመት የሲዳማ ዞን (በንሳ ወረዳ) ነዋሪ ፤ የውጭ ሀገር ጉዞ ታሪክ የሌለው፣ በበሽታው ከተያዘ ሰው ጋር ግንኙነት ያለው።

ታማሚ 3 - የ20 ዓመት የሲዳማ ዞን (በንሳ ወረዳ) ነዋሪ ፤ የውጭ ሀገር ጉዞ ታሪክ የሌለው፣ በበሽታው ከተያዘ ሰው ጋር ግንኙነት ያለው።

ታማሚ 4 - የ41 ዓመት የሲዳማ ዞን (በንሳ ወረዳ) ነዋሪ ፤ የውጭ ሀገር ጉዞ ታሪክ የሌለው፣ በበሽታው ከተያዘ ሰው ጋር ግንኙነት ያለው።

@public_healthinfo @public_healthinfo



@public_healthinfo @public_healthinfo_bot
Covid-19 latest updates Ethiopia June 7
86 ሰዎች

ባለፉት 24 ሰዓት ውስጥ በተደረገው 6092 የላብራቶሪ ምርመራ 85 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ ተገኝቶባቸዋል፡፡

በአጠቃላይ በሀገራችን ቫይረሱ በምርመራ የተገኘባቸው ሰዎች ቁጥር 2 ሺህ 20 ደርሷል፡፡

ሁሉም ኢትዮጵያውያን ሲሆኑ
* 51 ወንዶች
* 35 ሴቶች ናቸው

እንዲሁም :-

* 66 ሰዎች ከአዲስ አበባ ሲሆኑ
* 7 ሰዎች ከትግራይ ክልል
* 7 ሰዎች ከኦሮሚያ
* 4 ሰዎች ከደቡብ ክልል
* 1 ሰው ከአማራ ክልል
* 1 ሰው ከድሬዳዋ

ተጨማሪ መረጃ ፦

በትላንትናው ዕለት ስልሳ ሶስት (63) ሰዎች (46 ከአዲስ አበባ፣ 13 ከሱማሌ ክልል፣ 3 ከኦሮሚያ ክልል እና 1 ከአማራ ክልል) ያገገሙ ሲሆን በአጠቃላይ በሀገራችን ከበሽታው ያገገሙ ሰዎች ቁጥር 344 ደርሷል።


በኢትዮጵያ የ7 ሰዎች ህይወት አለፈ!

ከዚህ ቀደም በኤካ ኮተቤ ሆስፒታል ውስጥ ህክምና ላይ እያለች በሰላም እምደተገላገለች የተገለፀችውን እናት ጨምሮ ከኮሮና ቫይረስ ጋር በተገናኘ የ7 ኢትዮጵያውያን ህይወት አልፏል። በአጠቃላይ በሀገራችን ቫይረሱ የተገኘባቸውና ህይወታቸው ያለፈ ሰዎች ቁጥር ሃያ ሰባት (27) ደርሷል።

ህይወታቸው ያለፈ ሰዎች ዝርዝር ሁኔታ ፦

1. የ34 ዓመት ኢትዮጵያዊት አዲስ አበባ ነዋሪ ፤ በህክምና ማዕከል ህክምና ላይ የነበረች።

2. የ56 ዓመት ኢትዮጵያዊ የአዲስ አበባ ነዋሪ፤በህክምና ማዕከል ህክምና ላይ የነበረች።

3. የ55 ዓመት ኢትዮጵያዊ የአዲስ አበባ ነዋሪ፤ በአስክሬን ምርመራ ቫይረሱ የተገኘባቸው።

4. የ36 ዓመት ኢትዮጵያዊ የኦሮሚያ ክልል ነዋሪ፤ በአስክሬን ምርመራ ቫይረሱ የተገኘበት።

5. የ65 ዓመት ኢትዮጵያዊት የአዲስ አበባ ነዋሪ፤ በህክምና ማዕከል በህክምና ላይ የነበሩ።

6. የ33 ዓመት ኢትዮጵያዊት የአዲስ አበባ ነዋሪ፤ በአስክሬን ምርመራ ቫይረሱ የተገኘባት።

7. የ26 ዓመት ኢትዮጵያዊት የአዲስ አበባ ነዋሪ፤ በአስክሬን ምርመራ ቫይረሱ የተገኘባት።

@public_healthinfo

— 🇪🇹Oromia

ባለፉት 24 ሰዓት ውስጥ የተከናወነው የላብራቶሪ ምርመራ 330 ሲሆን ከእነዚህ መካከል ነው ሰባት (7) ሰዎች በኮሮና ቫይረስ መያዛቸው የተረጋገጠው።

የታማሚዎች ዝርዝር ሁኔታ ፦

ታማሚ 1 - የ59 ዓመት ኢትዮጵያዊ የአዳማ ነዋሪ ፤ የውጭ ሀገር የጉዞ ታሪክ #የሌላቸው፤ ከማህበረሰቡ የተገኙ።

ታማሚ 2 - የ20 ዓመት ኢትዮጵያዊት የቢሾፍቱ ነዋሪ ፤ የውጭ ሀገር የጉዞ ታሪክ #የላትም፤ ከማህበረሰቡ የተገኘች።

ታማሚ 3 - የ38 ዓመት ኢትዮጵያዊ የቡራዩ ነዋሪ ፤ የውጭ ሀገር የጉዞ ታሪክ #የለውም፤ ከማህበረሰቡ የተገኘ።

ታማሚ 4 - የ32 ዓመት ኢትዮጵያዊ የቡራዩ ነዋሪ ፤ የውጭ ሀገር የጉዞ ታሪክ #የለውም፤ ከማህበረሰቡ የተገኘ።

ታማሚ 5 - የ22 ዓመት ኢትዮጵያዊ የምዕራብ ሸዋ ነዋሪ ፤ የውጭ ሀገር የጉዞ ታሪክ #የለውም፤ ከማህበረሰቡ የተገኘ።

ታማሚ 6 - የ20 ዓመት ኢትዮጵያዊት የጅማ ነዋሪ ፤ የውጭ ሀገር የጉዞ ታሪክ #የላትም፤ ከማህበረሰቡ የተገኘች።

ታማሚ 5 - የ36 ዓመት ኢትዮጵያዊ የገላን ነዋሪ ፤ የውጭ ሀገር የጉዞ ታሪክ #የለውም፤ ከማህበረሰቡ የተገኘ።

🇪🇹SNNPR

ባለፉት 24 ሰዓት ውስጥ በደ/ብ/ብ/ህ/ክ መንግሥት 217 የላብራቶሪ ምርመራ የተደረገ ሲሆን ከነዚህ መካከል አራት (4) በኮሮና ቫይረስ መያዛቸው ተረጋግጧል። አጠቃላይ በክልሉ በቫይረሱ መያዛቸው የተረጋገጠ ሰዎች ቁጥር 24 ደርሷል።

የታማሚዎች ዝርዝር ሁኔታ ፦

ታማሚ 1 - የ18 ዓመት ኢትዮጵያዊ የሲዳማ ዞን (በንሳ ወረዳ) ነዋሪ ፤ የውጭ ሀገር ጉዞ ታሪክ የሌለው፣ በበሽታው ከተያዘ ሰው ጋር ግንኙነት ያለው።

ታማሚ 2 - የ20 ዓመት የሲዳማ ዞን (በንሳ ወረዳ) ነዋሪ ፤ የውጭ ሀገር ጉዞ ታሪክ የሌለው፣ በበሽታው ከተያዘ ሰው ጋር ግንኙነት ያለው።

ታማሚ 3 - የ20 ዓመት የሲዳማ ዞን (በንሳ ወረዳ) ነዋሪ ፤ የውጭ ሀገር ጉዞ ታሪክ የሌለው፣ በበሽታው ከተያዘ ሰው ጋር ግንኙነት ያለው።

ታማሚ 4 - የ41 ዓመት የሲዳማ ዞን (በንሳ ወረዳ) ነዋሪ ፤ የውጭ ሀገር ጉዞ ታሪክ የሌለው፣ በበሽታው ከተያዘ ሰው ጋር ግንኙነት ያለው።

— 🇪🇹Amhara

በአማራ ክልል ባለፉት 24 ሰዓት የተደረገው 239 የላብራቶሪ ምርመራ ሲሆን ከነዚህ መካከል ነው አንድ(1) ሰው በኮሮና ቫይረስ መያዙ የተረጋገጠው።

በዛሬው ዕለት ቫይረሱ የተገኘበት የ28 ዓመት ኢትዮጵያዊ ሲሆን በወልዲያ ዩኒቨርሲቲ ለይቶ ማቆያ ክትትል ሲደረግለት የነበረ ነው።

አጠቃላይ በአማራ ክልል ያለው የቫይረሱ ስርጭት ፦

• ምዕ/ጎንደር - 97 ሰዎች
• ማ/ጎንደር - 1 ሰው
• ጎንደር ከተማ - 3 ሰዎች
• ደሴ ከተማ - 2 ሰዎች
• ባህር ዳር ከተማ - 4 ሰዎች
• አዊ ብሄረሰብ- 3 ሰዎች
• ሰ/ሸዋ - 2 ሰዎች
• ሰ/ወሎ - 4 ሰዎች
• ኦሮሞ ብሄረሰብ ዞን - 1 ሰው
• ደ/ጎንደር - 1 ሰው
• ምስ/ጎጃም (ድንበር ተሻጋሪ) - 1 ሰው

እስካሁን ድረስ በአማራ ክልል 3,031 የላንራቶሪ ምርመራ ተደርጓል ፤ አንድ መቶ አስራ ዘጠኝ (119) ሰዎች በኮሮና ቫይረስ መያዛቸው ተረጋግጧል። ከነዚህ መካከል 23 ሰዎች በተደረገላቸው ህክምና አገግመዋል።

🇪🇹 Tigray

በትግራይ ክልል በኮሮና ቫይረስ መያዛቸው የተረጋገጠ ሰዎች ቁጥር ሰባ ሁለት (72) ደርሷል።

ባለፉት 24 ሰዓት ውስጥ የተደረገው 352 የላብራቶሪ ምርመራ ሲሆን ከነዚህ መካከል ነው ሰባት (7) ሰዎች በቫይረሱ መያዛቸው የተረጋገጠው።

ከሰባቱ (7) መካከል አምስቱ (5)የውጭ ሀገር የጉዞ ታሪክ ያላቸው ሲሆኑ፤ የተቀሩት 2 ሰዎች በበሽታው ከተያዘ ሰው ጋር የታወቀ ግንኙነት (ንክኪ) ያላቸው ናቸው።

🇪🇹Dire Dawa

በድሬዳዋ ከተማ አስተዳደር የኮሮና ቫይረስ በማህበረሰቡ ውስጥ ያለውን ስርጭት ለመረዳትና በሚገኘው ውጤት መሰረት የመከላከል ስራውን ይበልጥ ለማጠናከር እንዲቻል ከህብረተሰቡ ናሙና በመውሰድ ምርመራ በመካሄድ ላይ የሚገኝ ሲሆን እስካሁን ከህብረተሰቡ ተወስደው ከተላኩት ናሙናዎች መካከል ዛሬ አንድ የ18 ዓመት ወጣት በቫይረሱ መያዙ ተረጋግጧል።

🇪🇹 Addis Ababa

በአዲስ አበባ በኮቪድ-19 የተያዙ ሰዎች 1,510 ደርሰዋል! 

በአዲስ አበባ ከተማ እስከ ዛሬ ግንቦት 30/2012 ዓ/ም ድረስ በተደረጉ የላብራቶሪ ምርመራዎች 1,510 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ ተገኝቶባቸዋል።

ባለፉት 24 ሰዓት ቫይረሱ የተገኘባቸው 66 ሰዎች ሲሆኑ ከነዚህ መካከል 2 ሰዎች የውጭ ሀገር የጉዞ ታሪክ ያላቸው፣ 4 ሰዎች በቫይረሱ ከተያዘ ሰው ጋር የታወቀ ግንኙነት ያላቸው የተቀሩት 60 ሰዎች የውጭ ሀገር ጉዞ ታሪክም ሆነ በቫይረሱ ከተያዘ ሰው ጋር ግንኙነት #የሌላቸው ናቸው።

ባለፉት 24 ሰዓት ውስጥ በአዲስ አበባ ቫይረሱ በምርመራ የተገኘባቸው ስልሳ ስድስት (66) ሰዎች ክፍለ ከተማ ፦

• አዲስ ከተማ - 18 ሰዎች
• ጉለሌ - 6 ሰዎች
• ልደታ - 5 ሰዎች
• ቦሌ - 9 ሰዎች
• ኮልፌ ቀራኒዮ - 5 ሰዎች
• የካ - 1 ሰው
• ንፋስ ስልክ ላፍቶ - 3 ሰዎች
• ቂርቆስ - 6 ሰዎች
• አራዳ - 4 ሰዎች
• አቃቂ ቃሊት - 3 ሰዎች
* አድራሻቸው በመጣራት ላይ ያለ - 6 ሰዎች

አጠቃላይ በቫይረሱ የተያዙ 1,510 ሰዎች ክፍለ ከተማ እንደሚከተለው ቀርቧል ፦
@public_healthinfo

@public_healthinfo
በኢትዮጲያ በኮሮና ቫይረስ የተያዙ የጤና ተቋም ስራተኛች ቁጥር 97 የደረሰ ሲሆን በአብዛኛዎቹ በሁለት ሳምንት ውስጥ የተያዙ ናቸው፡፡

በኢትዮጲያ የኮረና ቫይረስ ከገባበት መጋቢት ወር በኃላ ስርጭቱ ባለፉት ሁለት ሳምታት በከፍተኛ ሁኔታ እየጨመረ መሆኑንና በቫይረሱ የሚያዙ የጤና ተቋም ሰራተኛች ቁጥርም እያሻቀበ እንደሆነ የጤን ሚንስትሯ ሊያ ታደሰ ከሚመለከታቸው ባለሙያዎች ጋር ባደረጉት ውይይት ላይ ተናግረዋል።

ባለፉት ሁለት ሳምንታት ብቻ 81 የሚሆኑ የጤና ተቋም ባለሙያዎች በቫይረሱ እንደተያዙ ይፋ ከተደረገው መረጃ ለመረዳት ችለናል፡፡

ቫይረሱ ከተገኘባቸው መካከል 91 የሚሆኑት በአዲስ አበባ የሚገኙ ናቸው፡፡ በቫይረሱ ከተያዙት የጤና ተቋም ሰራኞች መካከል 55 በመቶ የሚሆኑት ሴቶች ናቸው፡፡

አብዛኞቹ ሰራተኛች ምንም አይነት የበሽታው ምልክት ያልታየባቸው ሲሆኑ ነገር ግን ቫይረሱ እንደተገኘባቸው በምርመራ ተረጋግጧል፡፡

እስካሁን ከቫይረሱ ጋር በተያያዘ ንክኪ ነበራቸው ተብለው የተለዩ እና እራሳቸውን አግልለው የነበሩ የጤና ባለሙያውች ቁጥር 2340 ደርሷል ከነዚህ መካከል 1721 የሚሆኑት ተጋላጭ የነበሩት መጋቢት ወር ላይ ነው፡፡

የጤና ባለሙያዎቹ በዘውዲቱ ሆስፒታል ክትትል ሲያደርጉ የቆዩ በሆንም አሁን ቁጥራቸው እየጨመረ ስለመጣ ወደ ሚሊኒየም አዳራሽ እየተዘዋወሩ ነው፡፡

ለህክምና ተቋማት የሚያስፈልጉ ራስን የመከላከያ ቁሳቁሶች እጥረት እንዳለ ሆኖ የአጠቃቀም እና የጥንቃቄ ጉድለቶች መስተዋላቸውንም ከተደረገው ሙያዊ ውይይት ለመገንዘብ ችለናል፡፡

ግንቦት 21 ቀን 2012 ከኢትዮጵያ ሕክምና ማህበር የወጣ ደብዳቤ ምን ያህል የጤና ለሙያዎች ለቫይረሱ ተጋላጭ እንደሆኑ፤ በቫይረሱ እንደተጠቁ ወደ ለይቶ ማቆያ እንደገቡ አህዛዊ መረጃ ከመንግስት እንዲሰጠው ጠይቆ ነበር ፡፡

ይህ ጥያቄው የተነሳው በበሽታው የሚያዙ የጤና ባለሙያውች ቁጥር እየጨመረ ስለመጣ ክፍተቱ የቱ ጋር በግልፅ እንዳለ ለመረዳት እና የስራ ላይ አደጋን ለመቀነስ የሚቻልበትን መንገድ ለማፈላለግ ያለመ መሆኑን የኢትዮጲያ ሕክምና ማህበር ያብራራል።

@public_healthinfo @public_healthinfo
በኢትዮጵያ በፅኑ ህክምና ክፍል የሚገኙ ታማሚዎች ቁጥር 32 ሲሆን በአጠቃላይ በአሁኑ ሰአት ቫይረሱ ተገኝቶባቸው በህክምና ላይ ያሉ ሰዎች ቁጥር 1647 ነው።

በተጨማሪ በትናንትናው ዕለት ከቫይረሱ ሙሉ ለሙሉ ያገገሙ 63 ሰዎችን ጨምሮ በአጠቃላይ ቫይረሱ ሀገራችን ከገባ ጊዜ ጀምሮ ከቫይረሱ ያገገሙ ሰዎች ቁጥር 344 ሲሆን ሁለት ሰዎች ወደ ሀገራቸው መመለሳቸው ይታወሳል።

T.me/public_healthinfo
#Ethiopia

በኢትዮጵያ ዘጠኙ ክልሎች እና በሁለቱ ከተማ አስተዳደሮች ያለው የኮሮና ቫይረስ ስርጭት እንደሚከተለው ቀርቧል ፦

• አዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር - 1,510 ሰዎች
• ድሬዳዋ ከተማ አስተዳደር - 11 ሰዎች
• አማራ ክልል - 119 ሰዎች
• ኦሮሚያ ክልል - 116 ሰዎች
• ሶማሌ ክልል - 113 ሰዎች
• ትግራይ ክልል - 72 ሰዎች
• አፋር ክልል - 34 ሰዎች
• ደቡብ ክልል - 24 ሰዎች
• ሐረሪ ክልል - 14 ሰዎች
• ቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል - 4 ሰዎች
• ጋምቤላ ክልል - 1 ሰው

@public_healthinfo @public_healthinfo
#COVID19UPDATE

በመላው ዓለም በኮቪድ-19 የተያዙ ሰዎች ከሰባት ሚሊዮን አለፈ!

በዓለም አቀፍ ደረጃ በኮሮና ቫይረስ (ኮቪድ-19) መያዛቸው የተረጋገጠ 7,050,792 ፤ ያገገሙ 3,445,536 ፤ ህይወታቸው ያለፈ 403,657።

@public_healthinfo @public_healthinfo
#FactCheck

ማስተንፈሻ ያላቸው ማስኮች ጉዳይ!

(በጋዜጠኛ ኤልያስ መሰረት-Ethiopia Check)

ሰሞኑን "ከፊታቸው ማስተንፈሻ ያላቸው ማስኮች ለባሹን የሚከላከሉ ሲሆን በዙርያው ያሉ ሰዎችን ግን ያጋልጣሉ" የሚሉ መልእክቶች በስፋት ሲሰራጩ ነበር። በጉዳዩ ዙርያ ለጤና ሚኒስቴር እና ለአንድ ባዮ-ሜዲካል ኢንጅነር ጥያቄ አቅርቤ ነበር። የሁለቱም ሀሳብ ሲጨመቅ ይህን ይመስላል:

"ማስተንፈሻ ያላቸው ማስኮች ማስተንፈሻ ከሌላቸው ማስኮች ጋር ተመሳሳይ ሊባል የሚችል መከላከል ለተጠቃሚው (ለለባሹ) ይሰጣሉ። ማስተንፈሻው መኖሩ ደግሞ አተነፋፈስን ቀላል ያደርጋል። ነገር ግን እንዲህ አይነት ማስኮች ከትንፋሽ የሚወጣው አየር ሳይጣራ ወደ ውጪ እንዲወጣ ያደርጋሉ፣ ስለዚህ ለምሳሌ ያህል በኦፕሬሽን ግዜ እንዲደረጉ አይመከሩም። ከኮሮና ቫይረስ ጋር ይህን ስናያይዘው ደግሞ እነዚህ ማስተንፈሻ ያላቸው ማስኮች የሚመከሩት ናሙና የሚወስዱ ሰዎች እንዲጠቀሙት ነው። በአጭሩ ህዝብ እንዲጠቀመው አይመከርም።"

ስለዚህ "የራስ ወዳዶች ጭምብል" ወይም "The selfish mask" መባሉ ትክክል ቢመስልም ብዙ ሰው ግን ጉዳዩ እንደዚህ መሆኑን አውቆ ያረገው አይመስለኝም። እውነታው ግን ይህን ይመስላል።

@public_healthinfo @public_healthinfo
"ኹሉም ቢተባበር የት እንደርስ ነበር"

ወገኖቸ እንዴት ናችሁ! ዶ•ር መስከረም አበባው ከበደ እባላለሁ። በደብረ-ማርቆስ ዩኒቨርሲቲ ጠቅላላ ሐኪም ነኝ። ባለቤቴ ዶ•ር ንጉሥ ሸጋው አውለው ይባላል። ከባሕርደር 43 km ርቀት ላይ በምትገኘው አዴት የመጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል በጠቅላላ ሐኪምነት እየሠራ ነበር። ኹለታችንም የጥቁር አንበሳ የ 2011 ተመራቂዎች ነን። ከንጉሥ ጋር ለዓመታት ያህል በጓደኝነት አሳልፈን ከወራት በፊት ነበር የተጋባነው። ስለ ባለቤቴ ንጉሥ 'ኹሉ ነገሬ' በየ ብጠራው እመርጣለሁ። ኾኖም ባደረበት ሕመም ምክንያት ምርመራ አድርጎ የደም ካንሰር (Acute Meloid Leukemia) እንዳለበት ባለፈው ሣምንት ተነግሮታል። አሁን ላይ በጥቁር አንበሳ ሆስፒታል ተኝቶ የሕዋስ ቅነሳ (cytoreduction therapy) የተባለውን የሕክምና ክትትል እየተደረገለት ይገኛል። በዘርፉ የሚመለከታቸውን የሕክምና ባለሙያዎች አናግሬ ነበር። የደም ሕዋስ ግንድ ንቅለ ተከላ (Hematopoietic stem cell transplantation) ማድረግ እንዳለበት እና ይህ ሕክምና ደግሞ እኛ ሀገር መሥጠት እንደማይቻል ውጭዶ መታከም እንዳለበት ተነግሮኛል። ይኽ ኽክምና ከፍተኛ ወጭ የሚጠይቅ በመኾኑ በእኛ አቅም ማሳከም አልቻልንም። እየተባባሰ የመጣው የ ኮሮናቫይረስ ደግሞ ነገሮችን ለማስፈጸም "በእንቅርት ላይ ጆሮ ደግፍ" ኾኖብናል። ውድ ኢትዮጵያውያን የባለቤቴን የዶ•ር ንጉሥን ሕይወት ለመታደግ በሐሳብ፣ በገንዘብ ዕጃችሁን ትዘረጉልን ዘንድ በፈጣሪ ሥም እጠይቃለሁ። በሽታው ጊዜ የማይሠጥ በመኾኑ ጊዜው እየተራዘመ በሔደ ቁጥር የመዳን ተስፋው እየጨለመ ስለሚሔድ እባካችሁ በፍጥነት ሕክምና እንዲያገኝ የቻላችሁትን አግዙኝ። ንጉሥ ሕይወቴ፣ ኹሉ ነገሬ ነው። አባቴ በቂ ሕክምና ባለማግኘቱ ገና የ13 ዓመት ልጅ እያለሁ ነበር በሞት የተለየኝ። ንጉሥ ሕክምና ማግኘት ካልቻለ በቅርቡ ልክ እንደ አባቴ ኹሉ ነገሬን ባለቤቴን አጣዋለሁ። ሀገራችንም ብዙ መስራት የሚችል ሐኪም የታጣለች። እባካችሁ እርዱን
መርዳት ለምትፈልጉ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ሒሳብ ቁጥር 1000323020349 ዶ/ር ንጉሱ ሸጋው እና ዶ/ር መስከረም አበባው
ስልክ ቁጥር 0923065854
ሰለረዳችሁን እናመሰግናለን!
(በሐሳብ ኮሚቴውን ማናገር ለምትፈልጉ ቴሌግራም ላይ @suportmeski አግኙን።
COVID - 19 #UPDATE ‼️

📌በቫይረሱ የተጠቁ 7,046,000+

📌በቫይረሱ ህይወታቸውን ያጡ 403,000 +

📌ከቫይረሱ ያገገሙ 3,442,000 +

📌አሁን ቫይረሱ የሚገኝባቸው 3,200,000 +

📌በመልካም ሁኔታ ላይ የሚገኙ 3,146,000 +

📌በአስጊ ሁኔታ ላይ የሚገኙ 53,000 +

--------------
@public_healthinfo
Africa - Egypt

Total Cases: 34079
New Cases: +1467
Total Deaths: 1237
New Deaths: +39
Total Recovered: 8961
Active Cases: 23881
Serious,Critical: 41
Tot Cases/1M pop: 333
Deaths/1M pop: 12
TotalTests: 135000
Tests/1M pop: 1321

Asia - India

Total Cases: 257506
New Cases: +10884
Total Deaths: 7207
New Deaths: +261
Total Recovered: 123848
Active Cases: 126451
Serious,Critical: 8944
Tot Cases/1M pop: 187
Deaths/1M pop: 5
TotalTests: 4666386
Tests/1M pop: 3384

Africa - South Africa

Total Cases: 48285
New Cases: +2312
Total Deaths: 998
New Deaths: +46
Total Recovered: 24364
Active Cases: 22923
Serious,Critical: 208
Tot Cases/1M pop: 815
Deaths/1M pop: 17
TotalTests: 920064
Tests/1M pop: 15527

Europe - Europe

Total Cases: 2094289
New Cases: +14795
Total Deaths: 178943
New Deaths: +360
Total Recovered: 1082124
Active Cases: 833222
Serious,Critical: 7180
Tot Cases/1M pop: 0
Deaths/1M pop: 0
TotalTests: 0
Tests/1M pop: 0

All - World

Total Cases: 7061964
New Cases: +92842
Total Deaths: 404528
New Deaths: +2829
Total Recovered: 3450944
Active Cases: 3206492
Serious,Critical: 53665
Tot Cases/1M pop: 906
Deaths/1M pop: 51.9
TotalTests: 0
Tests/1M pop: 0

North America - USA

Total Cases: 2003598
New Cases: +15054
Total Deaths: 112421
New Deaths: +325
Total Recovered: 757086
Active Cases: 1134091
Serious,Critical: 16915
Tot Cases/1M pop: 6055
Deaths/1M pop: 340
TotalTests: 21160868
Tests/1M pop: 63954

@public_healthinfo

@public_healthinfo
በከፋ ዞን ሁለት ሰዎች ህይወታቸው ካለፈ በኋላ አስክሬናቸው ላይ በተደረገ ምርመራ ሟቾቹ በኮቪድ-19 ተይዘው እንደነበረ ተረጋግጧል። ባሳለፍነው እሁድ በከፋ ዞን በሰው እጅ የተገደሉት ግለሰብ እስክሬናቸው ላይ በተደረገው ምርመራ ግለሰቡ በኮቪድ-19 ተይዘው እንደነበረ መረጋገጡን የቦንጋ ሆስፒታል ሥራ አስኪያጅ የሆኑት አቶ ዘሪሁን መንገሻ ለቢቢሲ ተናግረዋል። ግለሰቡ በቫይረሱ መያዛቸው የተረጋገጠው ድብደባውን ተከትሎ የአስክሬን ምርመራ ሲደረግ በዚያው ኮቪድ-19 ሲመረመር እንደሆነ ሥራ አስኪያጁ ነግረውናል፡፡ አስክሬኑ አሁንም ሆስፒታል እንደሆነ የገለጹት አቶ ዘሪሁን፤ ከግለሰቡ ጋር ንክኪ ያላቸው ቤተሰቦች፣ አስከሬን ያነሱ ሰዎች፣ አስከሬን የወሰዱ የፖሊስ አባላት፣ የወንጀል መርማሪዎች፣ አሽከርካሪዎች እና የአስከሬን መርማሪዎች ቦንጋ ዩኒቨርሲቲ ወደ ተዘጋጀው የለይቶ ማቆያ መግባታቸውን ገልጸውልናል፡፡ ከዚህም በተጨማሪ ከግለሰቡ ጋር ግንኙነት ያላቸው ሰዎች በጠቅላላ በአዴ ወረዳና በዴቻ ወረዳ ቦንጋ ዩኒቨርሲቲ ለይቶ ማቆያ እንዲገቡ እየተደረገ መሆኑን ገልጸዋል፡፡
ምንጭ፦ #BBC_Amharic
https://bbc.in/2Ab4EaD
#ትግራይክልል
📌 በአጠቃላይ የተከናወነ የላብራቶሪ ብዛት-4,115
📌ባለፉት 24 የተከናወነ የላብራቶሪ ብዛት-207
📌ባለፉት 24 ሰዓት በቫይረሱ የተያዙ ሰዎች ብዛት-7
📌በአጠቃላይ ያገገሙ ሰዎች ብዛት-8
📌ባለፉት 24 ሰዓት ያገገሙ-0
📌በአሁኑ ሰዓት በህክምና ላይ ያሉ-70
📌በቫይረሱ ምክንያት ህይወታቸው ያለፈ-1
📌በአጠቃላይ በቫይረሱ የተያዙ ሰዎች ብዛት-79

የታማሚዎች ሁኔታ

2 የውጭ ሀገር የጉዞ ታሪክ ያላቸው ሲሆኑ፤ 3 ሰዎች በበሽታው ከተያዘ ሰው ጋር የታወቀ ግንኙነት (ንክኪ) ያላቸው እንድሁም 2 ንክኪም ሆነ ግንኙነት የሌላቸው።

[የትግራይ ክልል ጤና ጥበቃ ቢሮ]
@public_healthinfo
የኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝ በአሜሪካ...

በአሜሪካ በኮሮና ቫይረስ (ኮቪድ-19) መያዛቸው የተረጋገጠ ሰዎች ቁጥር 2,007,537 መድረሱን የዎርልዶሜትርስ ድረገፅ ቁጥራዊ መረጃ ያሳያል።

ከ2,007,537 የቫይረሱ ተጠቂዎች መካከል 112,471 ሰዎች ህይወታቸው አልፏል። 761,720 ሰዎች ከበሽታው #አገግመዋል።

በሌላ በኩል በኮቪድ-19 ክፉኛ ከተጎዱት የአሜሪካ ከተሞች አንዷ የሆነችው ኒው ዮርክ ከተማ ለንግድ እንቅስቃሴዎች በሯን እየከፈተች ነው።

እንደ BBC ዘገባ ዛሬ የግንባታ፣ ፋብሪካዎች እና የንግድ ሥራ ላይ የተሰማሩ እስከ 400 ሺህ የሚጠጉ የከተማዋ ነዋሪዎች ወደ ሥራ ይመለሳሉ ተብሏል።

@public_healthinfo @public_healthinfo
የኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝ በአሜሪካ...

በአሜሪካ በኮሮና ቫይረስ (ኮቪድ-19) መያዛቸው የተረጋገጠ ሰዎች ቁጥር 2,007,537 መድረሱን የዎርልዶሜትርስ ድረገፅ ቁጥራዊ መረጃ ያሳያል።

ከ2,007,537 የቫይረሱ ተጠቂዎች መካከል 112,471 ሰዎች ህይወታቸው አልፏል። 761,720 ሰዎች ከበሽታው #አገግመዋል።

በሌላ በኩል በኮቪድ-19 ክፉኛ ከተጎዱት የአሜሪካ ከተሞች አንዷ የሆነችው ኒው ዮርክ ከተማ ለንግድ እንቅስቃሴዎች በሯን እየከፈተች ነው።

እንደ BBC ዘገባ ዛሬ የግንባታ፣ ፋብሪካዎች እና የንግድ ሥራ ላይ የተሰማሩ እስከ 400 ሺህ የሚጠጉ የከተማዋ ነዋሪዎች ወደ ሥራ ይመለሳሉ ተብሏል።

@public_healthinfo @public_healthinfo
🧷🧷🅰️በአዲስ አበባ በኮቪድ-19 የተያዙ ሰዎች 1,510 ደርሰዋል❗

✅ባለፉት 24 ሰዓት ቫይረሱ የተገኘባቸው
✅ 66 ሰዎች ሲሆኑ ከነዚህ መካከል
✅ 2 ሰዎች የውጭ ሀገር የጉዞ ታሪክ ያላቸው
✅ 4 ሰዎች በቫይረሱ ከተያዘ ሰው ጋር የታወቀ ግንኙነት ያላቸው የተቀሩት
✅ 60 ሰዎች የውጭ ሀገር ጉዞ ታሪክም ሆነ በቫይረሱ ከተያዘ ሰው ጋር ግንኙነት #የሌላቸው ናቸው።

🔴🚫ባለፉት 24 ሰዓት ውስጥ በአዲስ አበባ ቫይረሱ በምርመራ የተገኘባቸው ስልሳ ስድስት (66) ሰዎች ክፍለ ከተማ ፦

✅• 18 ሰዎች• አዲስ ከተማ
✅• 9 ሰዎች ቦሌ
✅• 6 ሰዎች ጉለሌ
✅• 6 አድራሻቸው በመጣራት ላይ ያለ
✅• 6 ሰዎች ቂርቆስ
✅• 5 ሰዎች ልደታ
✅• 5 ሰዎች ኮልፌ ቀራኒዮ
✅• 3 ሰዎች ንፋስ ስልክ ላፍቶ
✅• 4 ሰዎች አራዳ
✅• 3 ሰዎች አቃቂ ቃሊት
✅• 1 ሰው ኤካ

#በአዲስ አበባ
አጠቃላይ በቫይረሱ የተያዙ 1,510 ሰዎች ክፍለ ከተማ እንደሚከተለው ቀርቧል ፦

✅•- 410 ሰዎች አዲስ ከተማ
✅•- 201 ሰዎች ጉለሌ
✅•- 196 ሰዎች ልደታ
✅•- 160 ሰዎች ቦሌ
✅•- 141 ሰዎች ኮልፌ ቀራኒዮ
✅•- 85 ሰዎች ኤካ
✅▪- 70 ሰዎች አድራሻቸው እየተጣራ ያለ
✅•- 68 ሰዎች ንፋስ ስልክ ላፍቶ
✅•- 67 ሰዎች ቂርቆስ
✅•- 64 ሰዎች አራዳ
✅•- 48 ሰዎች አቃቂ ቃሊት

✅●+=1,510

🔴🚫ባለፉት 24 ስዓት በአማራ ክልል በተደረገ 239 የላቦራቶሪ ምርመራ 1 ሰው የኮሮና ቫይረስ ተገኝቶባቸዋል።

ከባቢያዊ ስርጭቱ እንደሚከተለዉ ቀርቧል፡-

✅- 97 ሰዎች ምዕ/ጎንደር
✅- 4 ሰዎች ሰ/ወሎ
✅- 4 ሰዎች ባህር ዳር ከተማ
✅- 3 ሰዎች ጎንደር ከተማ
✅- 2 ሰዎች ደሴ ከተማ
✅- 3 ሰዎች አዊ ብሄረሰብ
✅- 2 ሰዎችሰ/ሸዋ
✅- 1 ሰው ማ/ጎንደር
✅- 1 ሰው ደ/ጎንደር
✅- 1 ሰው ኦሮሞ ብሄረሰብ ዞን
✅- 1 ሰው ምስ/ጎጃም (ድንበር ተሻጋሪ)

ድምር = 119

🔴#ባለፉት 24 ሰዓት ቫይረሱ የተገኘባቸው አካባቢዎች

✅66 ከአዲስ አበባ
✅7 ከኦሮሚያ ክልል
✅7 ከትግራይ ክልል
✅4 ከደቡብ ክልል
✅1 ከአማራ ክልል
✅1 ከድሬዳዋ

🚫በዘጠኙ ክልሎች እና በሁለቱ ከተማ አስተዳደሮች ያለው የኮሮና ቫይረስ ስርጭት እንደሚከተለው አቅርበነዋል ፦

✅•1,510 ሰዎች አዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር
✅•119 ሰዎች አማራ ክልል
✅•116 ሰዎች ኦሮሚያ ክልል
✅•113 ሰዎች ሶማሌ ክልል
✅•72 ሰዎች ትግራይ ክልል
✅•34 ሰዎች አፋር ክልል
✅•24 ሰዎች ደቡብ ክልል
✅•14 ሰዎች ሐረሪ ክልል
✅•11 ሰዎች ድሬዳዋ ከተማ አስተዳደር
✅•4 ሰዎች ቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል
✅•1 ሰው ጋምቤላ ክልል

✅▪=2,018 ማስታወሻ ሁለት ሰዎች ወደ ሀገራቸው ተሸኝተዋል ከነሱ ጋር +2,020 ይሆናሉ

አራቱን የ ''መ '' ህጎች ተግባራዊ በማድረግ የበሽታውን ስርጭት እንከላከል

🌶መራራቅ አካላዊ ርቀት መጠበቅ
🌶መታጠብ እጅን በዉሀና በሳሙና መታጠብ 👏
🌶መቆየት አስገዳጅ ካልሆነ ቤት ዉስጥ መቆየት🌶
🌶መሸፈን ከቤታችን ወጥተን ስንቀሳቀስ የአፍንና የአፍንጫ መሸፈኛ (የፊት ማስክ😷) መጠቀም ።

@public_healthinfo @public_healthinfo
ዛሬ ሰኔ 1,covid-19 n136 ሰዎች

ባለፉት 24 ሰዓት ውስጥ በተደረገው 4775 የላብራቶሪ ምርመራ 136 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ ተገኝቶባቸዋል፡፡

በአጠቃላይ በሀገራችን ቫይረሱ በምርመራ የተገኘባቸው ሰዎች ቁጥር 2 ሺህ 156 ደርሷል፡፡

124 ኢትዮጵያውያን ሲሆኑ
12 የውጪ ህግር ዜጎች

* 85 ወንዶች
* 51 ሴቶች ናቸው

እንዲሁም :-

* 115 ሰዎች ከአዲስ አበባ ሲሆኑ
* 7 ሰዎች ከትግራይ ክልል
* 9 ሰዎች ከኦሮሚያ
* 2 ሰዎች ሐረሪ ክልል
* 2 ሰዎች ከሶማሊክልል
* 1 ሰው ከደቡብ ክልል

ተጨማሪ መረጃ ፦

በትላንትናው ዕለት አስራ ሰባት (17) ሰዎች (8 ከአዲስ አበባ፣ 5 ከአማራ ክልል፣ 2 ከአፋር ክልል እና 2 ከቢኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል) ያገገሙ ሲሆን በአጠቃላይ በሀገራችን ከበሽታው ያገገሙ ሰዎች ቁጥር 361 ደርሷል።
@public_healthinfo

@public_healthinfo