Ethiopia Public health Institutes(EPHI) 🇪🇹
3.89K subscribers
2.02K photos
8 videos
262 files
973 links
🎗እትዬጵያ የህብረተሰብ ጤና ክብካቤ( Ethiopia Public health institute)EPHI
🎗የህብረተሰብ #ጤና #መረጃዎችን ለሁሉም ማዳረስ ነው።የዜጎች ጤና ለሀገር ብልፅግና!!
🎗በዚህ አድራሻ ሀሳብዎንና ጥያቄዎን ማቅረብ ይችላሉ.
#Timely updates public health information &news
Download Telegram
ሀረሪ ክልል!

ባለፉት 24 ሰዓት ውስጥ ከተደረገው 175 የላቦራቶሪ ምርመራ ነው 3 ሰዎች በኮሮና ቫይረስ መያዛቸው የተረጋገጠው። በአጠቃላይ በክልሉ ቫይረሱ በምርመራ የተገኘባቸው ሰዎች ቁጥር 8 ደርሷል፡፡

የእለቱ ታማሚዎች ተጋላጭነት ሁኔታ ከታወቀ ታማሚ ጋር ምንም ግንኙነት የሌላቸው እና የውጪ ጉዞም የሌላቸው መሆኑ ተረጋግጧል፡፡

የታማሚዎች ዝርዝር ሁኔታ ፦

ታማሚ 1 - የ25 ዓመት ወንድ ፣ የውጭ ሀገር የጉዞ ታሪክና በበሽታው ከተያዘ ሰው የታወቀ ግንኙነት #የሌለው

ታማሚ 2 - የ30 ዓመት ወንድ ፣ የውጭ ሀገር የጉዞ ታሪክና በበሽታው ከተያዘ ሰው የታወቀ ግንኙነት #የሌለው

ታማሚ 3 - የ35 ዓመት ሴት ፣ የውጭ ሀገር የጉዞ ታሪክና በበሽታው ከተያዘ ሰው የታወቀ ግንኙነት #የሌላት

የላቦራቶሪ ምርመራው የተደረገው በሀረማያ ዩኒቨርሲቲና በሀረሪ ክልል ላቦራቶሪ ሲሆን ሁሉም ኢትዮጵያውያን እና የሀረሪ ክልል ነዋሪዎች ናቸው፡፡

@public_healthinfo
ኦሮሚያ ክልል!

ባለፉት 24 ሰዓት ውስጥ የተከናወነው የላብራቶሪ ምርመራ 233 ሲሆን ከእነዚህ መካከል ነው ሃያ ሁለት (22) ሰዎች በኮሮና ቫይረስ መያዛቸው የተረጋገጠው።

ቫይረሱ ከተገኘባቸው 22 ሰዎች መካከል የውጭ ሀገር የጉዞ ታሪክ ያላቸው 20 ሰዎች ሲሆኑ የእድሜ ክልላቸው ከ22-44 ውስጥ ይገኛል።

ሁለቱ (2) ሰዎች የውጭ ሀገር ጉዞ ታሪክና በበሽታው ከተያዘ ሰው ጋር የታወቀ ግንኙነት #የሌላቸው ሲሆኑ የሁለቱ ሰዎች የእድሜ ክልል ከ17-31 ውስጥ ይገኛል።

@public_healthinfo @public_healthinfo
ከግንቦት 14 ጀምሮ የኮሮና ወረርሽኝን ለመከላከል የህክምና አገልግሎት ለሚሰጡ የጤና ዘርፍ ሰራተኞች የማበረታቻ ልዩ አበል ክፍያ መመሪያ እና ዝርዝር መረጃ
🖍የ95ቱ ታማሚዎች ዝርዝር ሁኔታ

-94ኢትዮጵያውያን እና 1 የህንድ ዜጋ ሲሆኑ 71ወንድ እና 24ሴት ናቸው። እድሜያቸው ከ15-80 አመት መሆናቸው ተገልጿል።

የጉዞ ታሪካቸውን ስንመለከት

-30ሰዎች የውጪ ሀገር ጉዞ ታሪክ ያላቸው ሲሆኑ 4ሰዎች ከበሽታው ከተያዘ ሰው ጋር ግንኙነት ያላቸው ናቸው። 61ሰዎች ደግሞ የውጪ ሀገር ጉዞ ታሪክ እና ከበሽታው ከተያዘ ሰው ጋር የታወቀ ግንኙነት የሌላቸው መሆናቸው ተረጋግጧል።

የመኖሪያ ቦታቸውን ስንመለከት
_
•56ሰዎች- ከአዲስ አበባ
•3ሰዎች - ከትግራይ ክልል
•22ሰዎች -ከኦሮሚያ ክልል
•1ሰው - ከአፋር ክልል
•5ሰዎች- ከአማራ ክልል
•3ሰዎች- ከሀረሪ ክልል
•2ሰዎች- ከድሬዳዋ
•3ሰዎች- ከሱማሌ ክልል

በተጨማሪም በትላትናው ዕለት 11 ሰዎች (2 ከትግራይ ክልል እና 9 ከአፋር ክልል) ከበሽታው ያገገሙ ሲሆን አጠቃላይ በሀገራችን ከበሽታው ያገገሙ ሰዎች ቁጥር 208 ደርሷል። በፅኑ የታመሙ ሰዎች #ቁጥር_5 ደርሷል።

@public_healthinfo
Ityoophiyaa(#Ethiopia)🇪🇹

Caamsaa 22(May 30)
•Namoonni qabaman = 1,063
•Har'a kan qabaman = +95
•Namoonni du'an = 8
•Har'a kan du'an =+0
•Namoota bayyanatan = 208
•Har'a kan bayyanatan= +11
•Namoonni Yaaliraa kan jiran =845
•Qorannaan laabraatoorii waligala taasifameera =106,615

STAY AT HOME!!!

@public_healthinfo
@public_healthinfo
Haala dhukkubsattoota :-

✧Namoonni har'a qabamu isaani mirkanaa'e keessa 94 lammii Itoophiyaa fi 1 lammii Hindii argamu (umurii 8 - 80) yoo ta'an, koorniyaan dhiira 71 fi dubartii 24.

✧Namoonni qabamu isaani mirkanaa'e:
56 magaala #Finfinnee,
5 naannoo #Amaaraa,
1 naannoo #Affaar,
2 naannoo #Tigraay,
22 naannoo #Oromiyaa,
3 naannoo #Hararii,
3 naannoo #Somaalee,
2 magaala #Dirree_Dhawaa irraati.

Gama biraan namoonni dabalataa 11 (9 Afaar irraa fi 2 Tigraay irraa) dhibee kanarra bayyanachu isaanin walqabate lakkoofsa waliigalaa namoonni bayyanatan 208 gaheera.

@public_healthinfo
@public_healthinfo
CURRENT COVID-19 STATISTICS:

Top total cases:
🔵 Total: 5,845,420
🇺🇸 United States: 1,758,153
🇧🇷 Brazil: 441,315
🇷🇺 Russia: 387,623
🇬🇧 United Kingdom: 269,127
🇪🇸 Spain: 237,906
🇮🇹 Italy: 231,732
🇩🇪 Germany: 182,661
🇮🇳 India: 165,799
🇹🇷 Turkey: 160,979
🇫🇷 France: 149,071
🇮🇷 Iran: 146,668
🇵🇪 Peru: 141,779
🇨🇦 Canada: 88,856
🇨🇱 Chile: 86,943

Top deaths:
🔵 Total: 362,231
🇺🇸 United States: 102,957
🇬🇧 United Kingdom: 37,837
🇮🇹 Italy: 33,142
🇫🇷 France: 28,662
🇪🇸 Spain: 27,119
🇧🇷 Brazil: 26,788
🇧🇪 Belgium: 9,430
🇲🇽 Mexico: 9,044
🇩🇪 Germany: 8,576
🇮🇷 Iran: 7,677
🇨🇦 Canada: 6,918
🇳🇱 Netherlands: 5,931
🇮🇳 India: 4,706
🇨🇳 China: 4,634

Top recovered:
🔵 Total: 2,437,944
🇺🇸 United States: 378,635
🇧🇷 Brazil: 195,473
🇩🇪 Germany: 163,941
🇷🇺 Russia: 159,257
🇮🇹 Italy: 150,604
🇪🇸 Spain: 150,376
🇹🇷 Turkey: 124,369
🇮🇷 Iran: 114,931
🇨🇳 China: 78,291
🇮🇳 India: 71,106
🇫🇷 France: 67,191
🇵🇪 Peru: 59,442
🇲🇽 Mexico: 56,638
🇸🇦 Saudi Arabia: 54,553

Source: Wikipedia

WORLDWIDE:
Total Cases:: 5845420
Active Cases: 3045245 (52.1%)
Recovered: 2437944 (41.7%)
Deaths: 362231 (6.2%)


@public_healthinfo @public_healthinfo
በአዲስ አበባ ከተማ እስከ ዛሬ ግንቦት 22/2012 ዓ/ም ድረስ በተደረጉ የላብራቶሪ ምርመራዎች 717 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ ተገኝቶባቸዋል። ከነዚህ ውስጥ ሶስት መቶ ስልሳ ስምንት (368) ሰዎች የውጭ ሀገር ጉዞ ታሪክ እና በበሽታው ከተያዘ ሰው ጋር የታወቀ ግንኙነት #የሌላቸው ናቸው።

ባለፉት 24 ሰዓት ውስጥ በአዲስ አበባ ቫይረሱ በምርመራ የተገኘባቸው ሃምሳ ስድስት (56) ሰዎች ክፍለ ከተማ ፦

• አዲስ ከተማ - 12 ሰዎች
• ልደታ - 6 ሰዎች
• ጉለሌ - 17 ሰዎች
• ኮልፌ ቀራኒዮ - 3 ሰዎች
• ቦሌ - 1 ሰው
• የካ - 1 ሰው
• ንፋስ ስልክ ላፍቶ - 1 ሰው
• አራዳ- 5 ሰዎች
• ቂርቆስ- 1 ሰው
• አቃቂ ቃሊት - 0
* አድራሻቸው በመጣራት ላይ ያለ - 9 ሰዎች

አጠቃላይ በቫይረሱ የተያዙ ሰባት መቶ አስራ ሰባት (717) ሰዎች ክፍለ ከተማ እንደሚከተለው ቀርቧል ፦

• አዲስ ከተማ - 171 ሰዎች
• ልደታ - 143 ሰዎች
• ጉለሌ - 103 ሰዎች
• ኮልፌ ቀራኒዮ - 69 ሰዎች
• ቦሌ - 64 ሰዎች
• የካ - 32 ሰዎች
• ንፋስ ስልክ ላፍቶ - 31 ሰዎች
• አራዳ - 28 ሰዎች
• ቂርቆስ - 23 ሰዎች
• አቃቂ ቃሊት - 13 ሰዎች
* አድራሻቸው በመጣራት ላይ ያለ - 40 ሰዎች

@public_healthinfo
Covid-19 latest updates
🔴🔐Africa - Africa

Total Cases: 142755
New Cases: +5211
Total Deaths: 4071
New Deaths: +126
Total Recovered: 60641
Active Cases: 78043
Serious,Critical: 353
Tot Cases/1M pop: 0
Deaths/1M pop: 0
TotalTests: 0
Tests/1M pop: 0

🔴Europe - Europe

Total Cases: 2004207
New Cases: +17338
Total Deaths: 173280
New Deaths: +749
Total Recovered: 978218
Active Cases: 852709
Serious,Critical: 8796
Tot Cases/1M pop: 0
Deaths/1M pop: 0
TotalTests: 0
Tests/1M pop: 0

🔴Asia - Asia

Total Cases: 1107436
New Cases: +27002
Total Deaths: 30194
New Deaths: +528
Total Recovered: 672225
Active Cases: 405017
Serious,Critical: 13631
Tot Cases/1M pop: 0
Deaths/1M pop: 0
TotalTests: 0
Tests/1M pop: 0

🔴All - World

Total Cases: 6111682
New Cases: +85302
Total Deaths: 369392
New Deaths: +2970
Total Recovered: 2712194
Active Cases: 3030096
Serious,Critical: 53289
Tot Cases/1M pop: 784
Deaths/1M pop: 47.4
TotalTests: 0
Tests/1M pop: 0

🔴North America - USA

Total Cases: 1811426
New Cases: +17896
Total Deaths: 105351
New Deaths: +809
Total Recovered: 528058
Active Cases: 1178017
Serious,Critical: 16988
Tot Cases/1M pop: 5475
Deaths/1M pop: 318
TotalTests: 17105929
Tests/1M pop: 51777

🐈 @public_healthinfo
#DrLiaTadesse

በአዲስ አበባ የኮቪድ-19 ሕሙማንን እያገለገሉ ለሚገኙ 1 ሺህ 750 የጤና ባለሙያዎች ጊዜያዊ መኖሪያ ቤቶች መዘጋጀታቸውን የጤና ሚኒስቴር አስታወቀ።

ኮቪድ-19ን ለመከላከል ለሚሠሩ የጤና ባለሙያዎች እና ሌሎች ሠራተኞች የሚውሉ የኢንፌክሽን መከላከያ ቁሳቁስ ለማሟላት እየተሰራ መሆኑንም የጤና ሚኒስትር ዶ/ር ሊያ ታደሰ ተናግረዋል።

በአዲስ አበባ ብቻ ለኮቪድ-19 ሕሙማን አገልግሎት ለሚሰጡ 1 ሺህ 750 የጤና ባለሙያዎች የሚያገለግሉ ጊዜያዊ መኖሪያዎች መዘጋጀታቸው ተገልጿል።

በተመሳሳይ በሁሉም ክልሎች ለጤና ባለሞያዎች ጊዜያዊ መኖሪያዎችን ለማቅረብ ዝግጅት እየተደረገ መሆኑን የጤና ሚኒስትር ዶክተር ሊያ ታደሰ ጠቁመዋል።

@public_healthinfo @public_healthinfo
በአዲስ አበባ የኮቪድ-19 ሕሙማንን ለሚያክሙ 1 ሺህ 750 የጤና ባለሞያዎች የሚያገለግሉ ጊዜያዊ መኖሪያ ቤቶች ተዘጋጅተዋል።
---------------------
በአዲስ አበባ የኮቪድ-19 ሕሙማንን እያገለገሉ ለሚገኙ 1 ሺህ 750 የጤና ባለሙያዎች ጊዜያዊ መኖሪያ ቤቶች መዘጋጀታቸውን ሚኒስትሯ ዶ/ር ሊያ ታደስ ገልጸዋል። ።ኮቪድ-19ን ለመከላከል ለሚሠሩ የጤና ባለሞያዎች እና ሌሎች ሠራተኞች የሚውሉ የኢንፌክሽን መከላከያ ቁሳቁሶችንም ለማሟላት እየተሠራ መሆኑን ተናግረዋል።
የኮቪድ ሕሙማንን የሚያክሙ የጤና ባለሞያዎች ራሳቸውን ለቫይረሱ ተጋላጭ እንዳያደርጉ የኢንፌክሽን መከላከያ ቁሳቁስ በማቅረብ ረገድ በትኩረት እየተሠራ መሆኑን ጠቁመዋል። በተመሳሳይ በሁሉም ክልሎች ጊዜያዊ መኖሪያዎችን ለማቅረብ ዝግጅት እየተደረገ መሆኑን ጠቁመዋል።
የጤና ባለሞያዎች ባልታወቀ ሁኔታ ለቫይረሱ ተጋላጭ የሚሆኑበት ሁኔታ ቢፈጠር ተለይተው የሚቆዩበት እና በበሽታው ቢያዙ የሚታከሙበት ቦታ መዘጋጀቱንም ሚኒስትሯ ገልጸዋል። በተለይም በአዲስ አበባ በቫይረሱ የሚያዙ ሰዎች ቁጥር ከጊዜ ወደ ጊዜ መጨመሩን ተከትሎ ለጤና ባለሞያዎቹ እነዚህ ቦታዎች መዘጋጀታቸውን ተናግረዋል።
የጤና ባለሞያዎቹ መቼ እና በምን መልኩ ወደ ለይቶ ማቆያ መግባት እንዳለባቸው የሚያመላክቱ መመሪያዎች ከጤና ባለሞያዎች እና ከዘርፉ ማኅበራት ጋር በጋራ እየተሰራ መሆኑን ገልጸዋል።
በአገር አቀፍ ደረጃ ለጤና ባለሞያዎች እና ሠራተኞች የሚቀርቡ የኢንፌክሽን ቁሳቁስ እና አልባሳት በግዥ፣ በዕርዳታ እና በማምረት የማሟላት ሥራ እየተሠራ መሆኑንም ተናግረዋል።
በአገር አቀፍ ደረጃ ለጤና ባለሞያዎች የሚቀርቡ ደረጃቸውን የጠበቁ 7 ነጥብ 5 ሚሊዮን የሕክምና የፊት መሸፈኛ ጭምብሎች መከፋፈላቸውንም አብራርተዋል።
በመጪዎቹ ሳምንታትም በልገሳ እና በግዥ 25 ሚሊዮን የፊት ጭምብሎች ወደ አገር ውስጥ ገብተው ለሕክምና ባለሞያዎች እንደሚሰራጩም አመልክተዋል። በዓለም አቀፍ ደረጃ የፊት ጭምብሎች እጥረት ስላለ የጤና ባለሞያዎች ይህን ከግምት በማስገባት በጥንቃቄ እንዲጠቀሙ ጥሪ አቅርበዋል።


@public_healthinfo
(ግንቦት 23/2012 ዓ.ም)

#EPHI, #Minister of Health

በኢትዮጵያ ተጨማሪ 109 ሰዎች በኮሮና ቫይረስ መያዛቸው ተረጋግጧል!!

በአጠቃላይ በሀገራችን በቫይረሱ የተያዙ ሰዎች ቁጥር [1063+109] 1172 ደርሷል::

ቤተሰብ ለመሆን👇👇
@public_healthinfo

@public_healthinfo
በኢትዮጵያ የሟቾች ቁጥር 11 ደረሰ!

ከኮሮና ቫይረስ ጋር በተገናኘ የሶስት (3) ኢትዮጵያውያን ህይወት አልፏል።

አንደኛዋ የ29 ዓመት በትግራይ ክልል የሰቲት ሁመራ ነዋሪ ፣ ሁለተኛ የ75 ዓመት ሴት የአዲስ አበባ ነዋሪና ሶስተኛ የ55 ዓመት በደቡብ ክልል ከፋ ዞን (በቅርቡ አዲስ አበባ የመጣ) ሲሆኑ በአጠቃላይ በሀገራችን ቫይረስ የተገኘባቸውና ህይወታቸው ያለፈ ሰዎች ቁጥር አስራ አንድ (11) ደርሷል።

የመጀመሪያ ሁለቱ ግለሰቦች በሆስፒታል ውስጥ ህክምና ሲከታተሉ የቆዩ ሲሆን ሶስተኛው ህይወቱ ያለፈና 'ለአስክሬን ምርመራ' ወደ ሆስፒታል የመጣና በተደረገለት ምርመራ የኮሮና ቫይረስ ተገኝቶበታል።
@public_healthinfo
@public_healthinfo_bot
Covid-19 latest updates Ethiopia May 31

ዛሬ ቫይረሱ የተገኘባቸው 109 ሰዎች ሁሉም ኢትዮጵያውያን ናቸዉ፣ በፆታ ወንድ(61) ሴት(48) ናቸው

ዕድሜያቸው ከ5-70 የሆኑ

2 የውጭ ሀገር ጉዞ ታሪክ ያላቸው

13 በበሽታው ከተያዘ ሰው ጋር ንክኪ ያላቸው

94 የጉዞ ታሪክም ሆነ በበሽታው ከተያዘ ሰው ጋር ንክኪ የሌላቸው።

የተገኙት ከአዲስ አበባ(99)፣ ከትግራይ ክልል(2)፣ ከኦሮሚያ ክልል( 5)፣ ከሐረር ክልል(3)፣ በኮሮና የተያዙ በድምር 109 ሰዎች ናቸው።

በአጠቃላይ በሀገራችን በቫይረሱ የተያዙ ሰዎች ቁጥር 1172 ደርሷል።

በሌላ መልኩ በትላንትናዉ ዕለት 1 ሰዉ ከትግራይ፣ ያገገመ ሲሆን በአጠቃላይ በሀገራችን ከበሽታዉ ያገገሙ ሰዎች ቁጥር 209ደርሷል

@public_healthinfo

ኦሮሚያ ክልል ባለፉት 24 ሰዓት ውስጥ የተከናወነው የላብራቶሪ ምርመራ 320 ሲሆን ከእነዚህ መካከል 5 ሰዎች በኮሮና ቫይረስ መያዛቸው ተረጋግጦል ።‼️

የተጠቂዎች ሁኔታ

➡️1 የሰንዳፋ ነዋሪ ( የጉዞ ታሪክ የሌላቸው )

➡️3 የሱሉልታ ነዋሪ ( የጉዞ ታሪክ የሌላቸው )

➡️1 ገላን ( የጉዞ ታሪ ያላቸው )

@public_healthinfo

የሀረሪ ክልል የታማሚዎች ዝርዝር ሁኔታ ፦

ታማሚ 1 - የ28 ዓመት ኢትዮጵያዊት ፤ የውጭ ሀገር ጉዞ ታሪክና በበሽታው ከተያዘ ሰው ጋር የታወቀ ግንኙነት የሌላት።

ታማሚ 2 - የ20 ዓመት ኢትዮጵያዊት ፤ የውጭ ሀገር ጉዞ ታሪክና በበሽታው ከተያዘ ሰው ጋር የታወቀ ግንኙነት የሌላት።

ታማሚ 3 - የ29 አመት ኢትዮጵያዊ፤ የውጭ ሀገር ጉዞ ታሪክና በበሽታው ከተያዘ ሰው ጋር የታወቀ ግንኙነት የሌለው።

@public_healthinfo

በአዲስ አበባ ከተማ የኮሮና ቫይረስ(ኮቪድ-19) ወቅታዊ ሁኔታ

በአዲስ አበባ በ 24 ሰዓታት ውስጥ በተደረገ የላብራቶሪ ምርመራ አንድ መቶ (100) ሰዎች ቫይረሱ ተገኝቶባቸዋል ፡፡

ሁሉም አንድ መቶ (100) ሰዎች የውጭ ሀገር ጉዞ ታሪክ እና በበሽታው ከተያዘ ሰው ጋር ግንኙነት የሌላቸው ናቸው።

በአጠቃላይ በከተማችን ቫይረሱ በምርመራ የተገኘባቸው ሰዎች ቁጥር ስምንት መቶ አስራ ሰባት (817) ደርሷል፡፡

@public_healthinfo
@public_healthinfo_bot
Europe - Europe

Total Cases: 2018793
New Cases: +14567
Total Deaths: 173614
New Deaths: +334
Total Recovered: 985007
Active Cases: 860172
Serious,Critical: 8805
Tot Cases/1M pop: 0
Deaths/1M pop: 0
TotalTests: 0
Tests/1M pop: 0

Asia - Asia

Total Cases: 1134700
New Cases: +27180
Total Deaths: 30722
New Deaths: +515
Total Recovered: 692636
Active Cases: 411342
Serious,Critical: 13598
Tot Cases/1M pop: 0
Deaths/1M pop: 0
TotalTests: 0
Tests/1M pop: 0

Africa - Africa

Total Cases: 144743
New Cases: +974
Total Deaths: 4116
New Deaths: +24
Total Recovered: 61901
Active Cases: 78726
Serious,Critical: 357
Tot Cases/1M pop: 0
Deaths/1M pop: 0
TotalTests: 0
Tests/1M pop: 0

All - World

Total Cases: 6205632
New Cases: +55150
Total Deaths: 371907
New Deaths: +1401
Total Recovered: 2766672
Active Cases: 3067053
Serious,Critical: 53488
Tot Cases/1M pop: 796
Deaths/1M pop: 47.7
TotalTests: 0
Tests/1M pop: 0

North America - USA

Total Cases: 1820799
New Cases: +3979
Total Deaths: 105645
New Deaths: +88
Total Recovered: 535387
Active Cases: 1179767
Serious,Critical: 17163
Tot Cases/1M pop: 5504
Deaths/1M pop: 319
TotalTests: 17329655
Tests/1M pop: 52381
ዛሬ ቫይረሱ የተገኘባቸው 85 ሰዎች ሲሆኑ ሁሉም ኢትዮጵያውያን ናቸው፣ በፆታ ሲታይ ደግሞ ወንድ(51) ሴት(34) ናቸው!

➡️ዕድሜያቸው ከ1 ወር-70 አመት የሆኑ

➡️19 የውጭ ሀገር ጉዞ ታሪክ ያላቸው

➡️18 በበሽታው ከተያዘ ሰው ጋር ንክኪ ያላቸው

➡️48 የጉዞ ታሪክም ሆነ በበሽታው ከተያዘ ሰው ጋር ንክኪ የሌላቸው።

➡️ተጨማሪ 3 ሰዎች ከኦሮሚያ ክልል፣ 5 ከአዲስ አበባ ያገገሙ ሲሆን በአጠቃላይ ያገገሙት ቁጥር 217 ደርሷል።

➡️የተገኙት ከአዲስ አበባ(72)፣ ከኦሮሚያ ክልል(5)፣ ከትግራይ ክልል(4) አማራ ክልል(1) እና ከሶማሌ ክልል(3) በኮሮና የተያዙ በድምር 85 ሰዎች ናቸው።

➡️በአጠቃላይ በሀገራችን በቫይረሱ የተያዙ ሰዎች ቁጥር 1,257 ደርሷል።

➡️በጠና የታመሙት ቁጥር ደግሞ 4 ነው።

➡️በ24 ሰዓት ውስጥ 1 ሞት የተመዘገበ ሲሆን ጠቅላላ የሟቾች ቁጥር 12 ደርሷል።

@public_healthinfo