ይ ቻ ላ ል 👉 brain plasticity
💥 የህይወት እስትንፋስ እስካለን ድረስ አይምሮአችን አዳዲስ neural connections በመፍጠር እና የነበሩትን በማስተካከል እራሱን እንደገና ማቀናጀት እና ለውጥን adapt ማድረግ ይችላል
—
brain plasticity (neuroplasticity)
💥 አእምሮአችን ከልምድ፣ ከመማር፣ ከእድገት ወይም ከጉዳት ጋር በተያያዘ በ structure እና function እራሱን መለወጥ ይችላል።
💥 ለምሳሌ ታዋቂው የማጓየር ጥናት እንደሚያሳየው የለንደን የታክሲ አሽከርካሪዎች በስራቸው ምክንያት በጣም ውስብስ የሚባለውን የከተማዋን ማሳለጫ አቅጣጫዎች የእጃቸው መዳፍ ያክል ያውቁታል። ይሄ ልምምዳቸው spatial ሚሞሪን የሚያካትተው hippocampus መጠኑ እንዲጨምር አድርጎታል።
💥 አንድ ሰው እይታውን ቢያጣ, visual cortex ከሌሎች የስሜት ህዋሳት ለምሳሌ በድምጽ መረጃን መሰብሰብ ይለማመዳል። ይሄም ማየት ለተሳነው ሰው የሌሎቹን የስሜት ህዋሳት ችሎታ ከፍ እንዲል ያደርግለታል።
💥 ስለዚህ አእምሮ plasticity ስላለው, rewire ስለሚያደርግ ተስፋ አለ።
💥 በ dedication እና በጊዜ ውስጥ አዲስ ቋንቋ መማር፣ አዲስ ችሎታ ማግኘት፣ ከ trauma መዳን ፣ ጤናማ አስተሳሰብን, ባህሪን መገንባት፣ መማር፣ መለወጥ almost ብዙ ነገር ይቻላል.....
Let's train our brain

❤5👍4💯2
በዚ መንገድ ማሰቤ፣ እንደዚ ማሰቤ ለምን ይጠቅማል? ውጤቱስ? ብለን የምናስብበት ሳምንት ይሁንልን
ተያይዘን የምንድንበት ሳምንት ይሁንልን!
ቅንነት ፊቱን ታየዋለች
ተያይዘን የምንድንበት ሳምንት ይሁንልን!
ቅንነት ፊቱን ታየዋለች
🙏6🥰3
የ Gen Z እና Gen Alpha የጋራ ነገራቸው
በ2024 Oldest የሚባለው የ Z ጀነሬሽን አባል 26 እድሜ ሲሆን የ Gen alpha ደሞ 12 ነው።
እነዚ ጀነሬሽኖች
💥 ቴክኖሎጂ ላይ fluent ናቸው።
They are of screen age.
💥ተግባር ተኮርና ችግር ፈቺ የሆነ የትምህርት መንገድን ይመርጣሉ።
💥 ከቾክና ቦርድ፣ ከመጽሃፍ እና ከlecture አጥር በላይ የሆነ የትምህርት approach ይፈልጋሉ። ለዚህም አንዱ ምክንያት short attention span ነው ያላቸው።
💥 ነጻነትንና ግለሰባዊነትን ያስቀድማሉ።
💥 Entrepreneurial-minded ናቸው። የስራ ፈጠራ ችሎታ አላቸው።
💥 ገንዘብ መስራትን early age ነው የሚጀምሩት።
💥Global perspective አላቸው። ከተለያየ ባህልና ህዝብ ጋር ቴክኖሎጂን በመጠቀም ግንኙነት የመፍጠር ችሎታ አላቸው።
💥በማህበራዊና አከባቢያዊ ጉዳይ, ለምሳሌ የአየር ንብረት ለውጥ, environmental conservation ላይ ንቁ ተሳትፎና እይታ አላቸው።
💥 ስለ አይምሮ እና ስነልቦናዊ ጤና ለማወቅ እና እርዳታ ለማግኘት የተሻለ ፍላጎት አላቸው።
💥 Generation Z ከታላቆቻቸው Millennials ወይም Gen Y ጋር የሚመሳሰሉበትም የሚለያዩበትም መገለጫ አላቸው።
💥 Gen Alpha ከመወለዳቸው ጀምሮ በቴክኖሎጂ የተጠመቁ የመጀመሪያዎቹ ትውልዶች እየተባሉ ይገለጻሉ።
💥 በ 2025 ከአለም ህዝብ ሩብ ያህሉ Gen alpha ይሆናል።
💥 42% የ tik tok ማህበረሰብ Gen Z ነው።
ይሄ ትውልድ የተሻለ ነገር ይገባዋልና ፓሊሲዎች በተለይ የትምህርት ፣
ከዛ ደሞ ችግርና ጠባሳ የሚጥስ ትውልድ ቢፈጠርስ ብለው የሚሰጉ አካላት ይሄን ትውልድ እንዴት ያዩት ይሆን?

💯5❤3👍1
በየጊዜው የተለያዩ ተቋሟት የሃገራትን የአስተውሎት ደረጃ (intelligence level) report ያወጣሉ
💥 ሳይኮሎጂስቱ James Flynn, ፍሊን ኢፌክት (Flynn effect) የተባለው ክስተት አሳይቶናል።
💥 በዋናነትም አስተውሎት በህዝብ ደረጃ ሊሻሻል እንደሚችል ያሳየ ጥናት ነው። ለምሳሌ በ አሜሪካ ከ 1970 ጀምሮ ህዝቡ በየ 10 አመቱ የ3 ነጥብ IQ score ማሻሻል እያሳየ ቀጥሏል።
💥 በተለያዩ ሃገራት በ standardized የአስተውሎት ፈተናዎች analysis መሰረት ቀጣይነት ያለው average IQ score ጭማሪዎች በህዝብ ደረጃ እንደተመዘገቡ የሚያሳዩ ጥናቶች አሉ።
💥 በገጠራማው የኬኒያ አከባቢ ባሉ ልጆች ላይ ለ 14 አመታት በተሰራው ጥናት — ልጆቹ በየአመቱ በ average የ 1 ነጥብ Flynn effect (ጭማሪ) አሳይተዋል።
💥 exact የሚባለው ምክንያት እስካሁን አከራካሪ ቢሆንም; አመጋገብ፣ ትምህርት፣ የተሻሻለ የኑሮ ሁኔታ እና access to resources ለነዚ መሻሻሎች ከፍተኛ አስተዋጾ እንዳላቸው ባለሙያዎች ያሳያሉ።
💥 እነዚ ጥናቶች አስተውሎት በ genetics ብቻ ይወሰናል የሚለውን ሃሳብ የሞገቱ ናቸው። የ cognitive እድገትን የሚያፋጥን አከባቢ ከፍተኛ ሚና እንዳለውም አስገንዝበዋል።
💥 አንድን ምግብ ለመስራት recipe ግድ ነው።
የአብሳዩ ሙያ ደሞ የሚወጣውን ሰሃን ይወስነዋል።
የ Genetics እና Environment ሚና
የ Recipe እና Chef ያህል ወሳኝ ነው

❤6👍4
IKEA
💥 ሰዎች የተሳተፏበትን፣ ያዘጋጁትን ወይም የገጣጠሙትን ነገር የበለጠ የሚወዱበት ፣ ምርጥ እንደሆነ የሚቆጥሩበት እና ዋጋ የሚሰጡበት ምክንያት IKEA effect (አይኪአ ኢፌክት) ይባላል።
ለምሳሌ: አንድ እናት ቤት ውስጥ ያዘጋጀችው ቅመማ ቅመም ወይም የምግብ ግብአት በፋብሪካ ከተቀነባበረውና ገበያ ላይ ካለው የሷ በጣም ጣፋጭ እና የተመጠነ እንደሆነ ታምናለች።
💥ወይም አንድ ሰው በጣም ጥሩ ባይሆን እንኳን እራሱ የሰራው ወይም ያደሰው ጠረቤዛ የተሻለ quality እንዳለው ያስባል።
💥 ህጻናትም ዝግጅቱ ላይ የተሳተፏበትን ምግብ በደስታ ይበላሉ።
💥 አንዳንድ አምራቾች IKEA effectን ለመፍጠር ደንበኛቸው እራሱ የሚገጣጥመውን ምርት ያመርታሉ፣ ሰዎች ፋብሪካቸውን እንዲጎበኙላቸው፣ አንዳንዴም ስራው ላይ እንዲሳተፏ ይጋብዛሉ።
💥 አይኪአ ኢፌክት, DIY (do-it-yourself) ስራዎች የሚወደዱበትም ምክንያት ነው።
💥 IKEA effect እንስሳትም ላይ ይሰራል። ለምሳሌ- አይጦች የነሱ ጥረት ያለበትን ምግብ መመገብ ይመርጣሉ።
💥 IKEA effect ከ ታዋቂው የ ሲውዲሽ ያልተገጣጠመ furniture አምራች የተወሰደ ስም ነው።

👍6❤1
Sunday night syndrome
እሁድ ማታ ላይ ምነው አርብ ከእንደገና ቢመጣ ብሎ መመኘት ፣ ከቀጣይ ቀን ጀምሮ የስራ ሳምንት መሆኑን በማሰብ ጭንቀት፣ብስጭት፣ መነጫነጭ ፣ የተረበሸ እንቅልፍ የመሳሰሉ ነገሮች ከ "Sunday night syndrome" ጋር ይያያዛሉ
ምን ማድረግ ይሻላል?
💥 ከእረፍት ቀን በፊት ለቀጣዩ የስራ ሳምንት አቅዶ መጨረስ
(ለምሳሌ: አርብ ከሰዓት ማቀድ)
💥 የእረፍት ቀኔ ላይ መስራት አለብኝ ወይስ የለብኝም የሚለውን መወሰን። መስራት ካለብን መቼ እንደሚሰራ ሰዓት መወሰን። ይሄንንም ከእረፍት ቀን በፊት ባለው የመጨረሻ ቀን መወሰን ይመከራል።
💥 አስቸኳይ ካልሆነ በእረፍት ቀን ላይ የስራ ጉዳይ አለማስኬድ (ሰኞ እንዲ እንድታደርጊ/ግ ብሎ email አለመላክ/ አለመቀበል) ያጨናንቃልና
💥 ብዙ ነገር weekend ላይ ማድረግ እንደምንችል በማሰብ እቅዶችን አለማብዛት።
💥 ሌላ ቀን ላይ ከለመድነው pattern ብዙም ያልተለየ መንገድ weekend ላይም መጠቀም። ሌላ ጊዜ ጠዋት የምንነሳ ከሆነ እሁድም በተቻለ ያንኑ መድገም
💥 Mindfulness እና relaxation ዘዴዎችን ማዳበር
💥 የእረፍት ቀን ላይ የግል እና ከሌሎች ጋርም ጊዜ እንዲኖረን ማመቻቸት። ዘና የሚያደረጉ ነገሮች ማድረግ።
💥 Sunday night syndrome በጣም የሚረብሽ አይነት ከሆነ እርዳታ ማግኘት ይመከራል።

❤5
Gaslighting
💥 አንድ ሰው ሃሳቡ፣ ምላሹ፣ ስሜቱ እና ትውስታው ትክክል እንዳልሆነ እንዲያስብና የራሱን ጤነኛነት እስኪጠራጠር ድረስ ማድረስ ነው።
💥Gaslighters ከእውነታው በተቃራኒ እናንተ ትክክል እንዳልነበራቹ ያሳምኗችኋል።
💥Gaslighting በራስ መተማመንን፣ የመወሰን አቅምን የሚጎዳ manipulation ነው።
💥 በተደጋጋሚ ለ gaslighting መጋለጥ, በጊዜ ውስጥ እንደ brain fog ላሉ ለከፋ የስነልቦና ቀውስ አይነቶች ሊያጋልጥ ይችላል
💥 Gaslighting የሃሳብ ልዩነት አይደለም። Intentional distortion መፍጠር ነው።
Don't buy their lie with inaccurate self-doubt

👍5