#ሳይኮሎጂ| ስለ አስመሳዮች ፈጽሞ ችላ ልትሏቸው የማይገቡ እውነታዎች
ሼር ይደረግ ፔጁንም Follow አርጉ
① በፊትህ ጥሩ መስለው ይቀርባሉ፤ ከጀርባህ ግን ያሙሃል።
② የሚፈልጉት ነገር ሲኖር ብቻ ያስታውሱሃል።
③ ከስኬትህ ይልቅ ውድቀትህን ያከብራሉ።
④ መጀመሪያ ይገለብጡሃል፤ ከዚያም ይፎካከሩሃል።
⑤ አንተ ስትፈልጋቸው ሁሌም “ቢዚ” ናቸው፤ ነገር ግን አንተ ለእነሱ ሁሌም እንድትገኝ ይጠብቃሉ።
⑥ ደጋፊ መስለው ይታያሉ፤ በድብቅ ግን እንድትወድቅ ይመኛሉ።
⑦ አብረውህ ይስቃሉ፤ ዞር ስትል ግን ዓይናቸውን ያቁለጨልጫሉ።
⑧ የሰራሃቸውን ስህተቶች ሁሉ ያስታውሳሉ፤ ያደረግክላቸውን መልካም ነገሮች ግን ይረሳሉ።
⑨ በ“ቀልድ” መልክ ይሰድቡሃል፤ ከዚያም “አንተ በጣም ስሜታዊ ነህ” ይሉሃል።
⑩ ስታድግ ይጠላሉ፤ ምክንያቱም የእነሱን ትንሽነት እንዲሰማቸው ያደርጋል።
⑪ ሆን ብለው ወደኋላ ሊያስቀሩህ መጥፎ ምክር ይሰጡሃል።
⑫ ላንተ የሚያጨበጭቡ ይመስላሉ፤ በውስጣቸው ግን ይቀናሉ።
⑬ ወሰንህን ባስቀመጥክ ቅጽበት “ራስ ወዳድ” ብለው ይጠሩሃል።
@psychoet

❤25👍9
ሳይኮሎጂ| አትፍዘዝ ልብ ብለህ ስማ
ለሌሎች ያጋሩ ፔጁን Follow ያርጉ
1) "ክፉ ሰዎች ስህተትህን በሰዎች ፊት ይነግሩሃል፤መልካም ሰዎች ግን በስውር ያስተምሩሃል።"
2) "ከዘመኑ ጋር ራሳቸውን ያላሻሻሉ ሰዎች ትውልድን ሲጎትቱ ይኖራሉ።"
3) "የሰው ልጅ የተመኘውን በሙሉ ቢያገኝ እንኳን አንድ ቀን ያገኘውን ሁሉ ያጣዋል።"
4) "ተስፋን ማጣት ህይወትን ማጣት ነው፤የሚያኖረን ተስፋችን ነውና።"
5) "ብርቱ ሰው በሰው ወሬ መንገዱን አይስትም፤ለአሉባልተኞችም ጊዜ የለውም።"
6) "መሄድንና መተውን የሚያስተምሩን አብረውን እንዲቆዩ ብዙ የታገስናቸው ሰዎች ናቸው"
7) "የሚጎዱ ነገሮች ሁሉ ያስተምራሉ"
8) "ሰዎችን ማሸነፍ ቀላል ሊሆን ይችላል፤ማንነታቸውን ማሸነፍ ግን እጅግ ከባድ ነው።"
9) "ወደ ክብር የሚወስደው አቋራጩ መንገድ፤የምትመኘውን ለመሆን መጣር ነው።"
t.me/psychoet

❤18👏17👍4
#ሳይኮሎጂ| ብሩህ ቀን ይመጣል!!!
🌟በቅንነት ለሌሎች ያጋሩት ፔጁንም Follow ያርጉ
በጣም የምትወዱት ነገር ላጣችሁ፤ የትላንትናው ማንነት እና እኔነት ለረሳችሁ፤ የትዝታ አልጋ የዛሬ ማራፊያ ለሆናችሁ፤ ብሩህ ቀን ይመጣል።
የምትወዱት አጣችሁ በትላንት ትዝታ የኋሌት ለምትቀዝፉ፤ ነገሮች እንዳሰባችሁት ሳይሆን የተገላቢጦሽ ለሆነባችሁ፤ የህይወት ጣዕሙ ለጣፋችሁ፤ ለሰው መልካም ሰርታችሁ በክፉ የተመለሰላችሁ፤ ትላንት ሰው የሚወደው ልባችሁ በወደዳችሁት እና ሁሉ ነገር በሰጣችሁ ሰው ከጀርባ የተወገችሁ፤ ህይወታችሁ ውስጥ የምታምኑት እና የልባችሁ የምትነግሩት ሰው ላጣችሁ፤ የበሰበሰ ዝናብ አይፈረም እንደሚለው የሀገሬ ተረት ማጣትም ማግኘት ምንም የማያስደስታችሁ፤ ባገኘችሁት ነገር ማደሰት የቆማችሁ ምክንያቱም ከዚህ በፊት የተደሰትኩባቸው ነገር አልበረክት ያላባችሁ፤ ግን አለ ብሩህ ቀን ሀዘን በደስታ ለቅሶ የሚቀየርበት አለ አንድ ቀን ።
እና አይዞችሁ ማንም ከአጠገብ ኖሮ ባይሰማችሁ አይዞን ይታለፈል። ከሰው ጋር ስቀህ እና ደስ ብሎ ልብህ ውስጥ ያለው ክምር ሀዘን አይቀንስ ግን ይህን አስብ ብሩህ ቀን ይመጣል፤ ላይነጋ አይደለም የጨለመው፤ አንተ ብቻ እንዳይመስልህ በዚህ የህይወት ዓይነት ውስጥ የምታልፈው ሁሉም ነው ግን ሁሉም ስለሚደብቅ ነው፤ ሁሉም ህይወት ከብዶታል እና እኔ ብቻ ነኝ አትበል አብዛኛው እንዳተው ነው ህይወት የከበደው። ስለዚህ አይዞህ በርታ ይደረሳል፤ እምነት አድስ ከወደክበት ሰው እስኪያነሰህ አትጠብቅ፤ የጉዱህ ይቅር በል፤ ምክንያቱም ብሩህ ቀን ከፊትህ አለና።
✍ህልመኛው
ሰናይ ቀን ይሁንልን❤️❤️

❤26👍11
#ሳይኮሎጂ| ደስተኛ ለመሆን የሚረዱ 10 የሕይወት መርሆዎች!
🌟በቅንነት ለሌሎች ያጋሩት ፔጁንም Follow ያርጉ
1.እራስህን ከሌላ ሰው ጋር አታፎካክር!"
ሁላችንም እንደ አሻራችን ሁሉ ባህሪያችን እና ፍላጎታችንም በጣም ይለያያል። ደስታን ከሚያጠፉ ምክንያቶች አንደኛው እራስን ከሰው ጋር ማፎካከር ነው። አሳ ደስታዋን እንደ ወፍ በሰማይ ልፈልግ ብትል፤ወፍ ደግሞ እንደ አሳ በውሃ ውስጥ ልፈልግ ብትል፤ ሁለቱም ሳይደሰቱ ይቀራሉ። ስለዚህ ደስታህን በራስህ መለኪያ ለካው። አንተ በሌሎች ስትቀና ሌሎችም ባንተ እንደሚቀኑ እወቅ።
2."አትኩሮትህን በሌለህ ነገር ላይ ሳይሆን ባለህ ነገር ላይ አድርገው!"
<>~ ~<> <>~ <>
የጎደለህ ምንድን ነው?
☞ያለህስ ምንድን ነው?
☞ብታመዛዝነው የቱ ይበልጣል? ብዙዏቻችን ሃሳብ እና አትኩሮቶቻችን በሌለን ነገር ላይ ስለሆነ፤ ያለንን ነገር ሳንጠቀምበት እንቀራለን። ደስተኛ ለመሆን ሁሉም ነገር ሊኖርህ አይገባም። በደንብ ካስተዋልከው አሁን ያለህ ነገር ደስተኛ ለመሆን በቂ ነው። ምክንያቱም አንተ ያለህን የሚመኙ ምስኪኖች ብዙ ናቸውና።
3."እራስህን ሁን!"
<>~ ~<> <>~ <>
በዚህ ምድር ላይ ሌላውን ለመምሰል እንደመሞከር ከበድ ነገር ምን አለ? ሌላውን ለመምሰል ስትሞክር፤ የምትጣላው ከሰው ጋር ሳይሆን ከገዛ እራስህ ጋር ነው። እናም እራስህን አታስቀይመው፤ እውነተኛ ወዳጆችህ አንተን ባንተነትህ ይቀበሉሃል…..ከምንም በላይ እራስህን በመሆን ከራስህ ጋር ሰላም ፍጠር፤
4."ሁሉን ለማስደሰት አትሞክር!"
<>~ ~<> <>~ <>
አንድ ነገር ስታደርግ ሰዎች ደስ እንዲላቸው ብለህ ሳይሆን ትክክለኛ እና አንተ ያመንክበት ነገር ስለሆነ ይሁን። በዚህ ምድር ላይ ምንም አይነትጻዲቅ ሰው ብትሆን እንኳን ሁሉንም ሰዎች ማስደሰት አትችልም። ስለዚህ የምታደርጋቸው ነገሮች ከህሊናህ ጋር እስከተስማሙ ድረስ በቂ ነው። ለሰው ሳይሆን ለህሊናህ ኑር።
5.የውሸት ደስታን አትፈልግ!"
<>~ ~<> <>~ <>
በውሸት ደስታና በእውነተኛ ደስታ መካከል ትልቅ ልዩነት አለ። የውሸት ደስታ፤ ጊዜያዊ በሆኑና ከውጪ በምናገኛቸው ነገሮች የሚመጣ ነው። ሃዘናችንን ለጊዜው የሚጋርድ ጊዜያዊ ማስታገሻ፤ እውነተኛ ደስታ ግን ሃሳባችን፤ አላማችን፤ ምግባራችን ሲጣመር የሚፈጠር ስሜት ነው። ሃዝን እና መከራችንን ሳንደብቅ የምንጽናናበት ደስታ፤
6."ማንን እንደምታገኝ አታውቅምና ለሁሉም ሰው ቅንሁን!"
<>~ ~<> <>~ <>
ከመንገደኛው አንስቶ እስከ ቅርብ ወዳቻችን ድረስ፤ ሰዎች በኛ ላይ ትልቅ አስተዋጽዎ አላቸው። በህይወትህ የምታሰፍራቸው ነጥቦች ሁሉ በኋላ ላይ ተያይዘው መስመር መስራታቸው አይቀርም። የተናቀው ድንጋይ የማዕዘን ራስ ይሆናል ተብሏልና ሰዎችን አትናቅ። በየትኛውም አጋጣሚ ለምታገኛቸው ሰዎች ትክክለኛውን ነገር አድርግ፤
7."መለወጥ የማትቻለውን ነገሮችን ተቀበላቸው!"
<>~ ~<> <>~ <>
ብዙሰዎች ጭንቀት ውስጥ የሚገቡት መለወጥ የማይችሏቸውን ነገሮች ለመለወጥ ስለሚጥሩ ነው። ምንም እንኳን በህይወታችን ውስጥ አብዛኛው ነገሮች ላይ ስልጣን ቢኖረንም፤ መለወጥ የማችላቸው ነገሮች አሉ። ከአቅምህ በላይ በሆኑ ነገሮች እራስህን አታስጨንቅ። ከአቅምህ በላይ የሆነውን ነገር ለአምላክህ ለእግዚአብሔር ስጠው።
8. "የራስህ እውነተኛ ወዳጅ ሁን!"
<>~ ~<> <>~ <>
ምንም እንኳን ሰዎች በአንተ ቢያምኑብህም እና ቢመኩብህም ፤ አንተ በገዛ እራስህ ካላመንክ ህይወትህ ምንም ዋጋ የለውም። ከሰዎች ፍቅር በላይ የራስህ ፍቅር ወሳኝ ነው። የሚገርመው ሰዎች እራሱ ሊወዱህ የሚችሉት አንተ በመጀመሪያ እራስህን መውደድ ስትችል ነው። እራስህን በደንብ ተንከባከበው። ሲያጠፋ ይቅር በለው፤ ሲደክም አበርታው፤ ሲሳካለት አሞካሸው። ላንተ ካንተ የቀረበ ማን አለህና?
9."መልካም አስብ መልካም ተናገር!"
<>~ ~<> <>~ <>
በመጀመሪያ ሰው ያስተሳሰቡ ውጤት መሆኑን እመን፤ አሁን የምንኖረው ህይወት ያመለካከታችን እና ያስተሳሰባቸን ውጤት ነው። ይህን ካወቅክ አስተሳሰብህን በጥንቃቄ አጢነው። ደስተኛ ለመሆን የተመረጠ አስተሳሰብ ሊኖርህ ይገባል።
10."ለምን እንደምትኖር እወቅ!"
<>~ ~<> <>~ <>
ህይወት ማለት የተሰጠህን ሃላፊነት ለመጨረስ የተሰጠችህ ጊዜ ናት። ሃላፊነትህ ምንድንነው? በህይወትህ ማድረግ የምፈልገው ነገር ምንድን ነው? መልሱ ካወቅክ ለህይወት ያለህ አመለካከት ይለወጣል።
የክረምት ስልጠናችንን ለመመዝገብ 0912664084 ይደውሉ

❤27👍9
#ሳይኮሎጂ| ከ"ሜሎሪና" መጽሐፍ የተወሰዱ የሕይወት ምክሮችና እውነታዎች
🌟በቅንነት ለሌሎች ያጋሩት ፔጁንም Follow ያርጉ
📕ያለፍክበት የሕይወት መንገድ አስሮ ሊይዝህ አይገባም ፤ ነገህን መወሰን የራሳህ ምርጫ ነው፡፡
📕በምድር ላይ ምንም ፍጹም ነገር የለምና አንተም ፍጹም ለመሆን አትሞክር ሰዎችም ፍጹም እንዲሆኑ አትጠብቅ ነገር ግን ኹሉን በመልካምነትና በቅን ልቦና አከናውን ፡፡
📕ያለህን ችሎታ ፣ አቅም ፣ ዕውቀት አንተ ካላከበርከውና ካላወጣኸው ማንም መቶ ሊያከብርልህና ሊያወጣልህ አይችልም ፡፡ ስለዚህ ከተቀምጥክበት ተነሳና ከምኞት ወተህ ወደ ተግባር ተሻገር ፡፡
📕በዙሪያህ ካሉ የሰዎች ጫጫታ በላይ የውስጥ ዝምታህን አድምጥ ፡፡
📕በሕይወትህ ትልቅ መከራ ፣ ችግር ፣ ሀዘን ደርሶ ሊሆን ይችላል ፤ "ሰው እንዴት በዚህ ውስጥ ያልፋል?" ብለህ አዝነህ ፣ ተክዘህ ሊሆንም ይችላል ፡፡ ግን በሕይወት ዘመን መዘንጋት የሌለብህ ነገር "ተስፋ" የሚባል ነገር መኖሩን ነው ፡፡
የክረምት ስልጠናችንን ለመውሰድ በ 0912664084 በመደወል ይመዝገቡ

❤9👍8
#ሳንኮሎጂ| 6 አይነት መርዛማ ሰዎች
🌟በቅንነት ለሌሎች ያጋሩት ፔጁንም Follow ያርጉ
1. ኃይል መጣጮች፣
• የመጨናነቅ ስሜት እንዲሰማህ ያደርጉሃል፣
• ያለ ምንም ምክንያት ያዋርዱሃል፣
• የሌሎችን መልካም ዕድል ማየት አይችሉም (ቢያዩም አይደሰቱም)፣
2. ሀሰተኛ አመስጋኞች፤
• ሀሰተኛ ምስጋናዎችን ይሰጣሉ፣
• ስሜትን የመረዳት ችሎታ ይጎድላቸዋል፣
• ምቾት በማይሰማቸው ሁኔታዎች ውስጥ ያስገቡዎታል፣
3. ተስፋ አስቆራጮች፣
• እነሱ የተሻለ ስሜት እንዲሰማቸው ለማድረግ አንተን ያዋርዱሃል፣
• ከህልምህ ያደናቅፋሉ፣
4. ነቃፊዎች፣
• ውሳኔዎችህን አይደግፉህም፣
• የምታደርገውን እያንዳንዱን እንቅስቃሴ ይነቅፋሉ፣
5. አታላዮች፣
• ሁሉንም ሰው ለመቆጣጠር ይሞክራሉ፣
• አንተን እና ሌሎችን እንደወደዱ ያስመስላሉ፣
6. ተጎጂ መሳዮች፣
• ከሌሎች የማያቋርጥ ትኩረት ይፈልጋሉ፣
• ውድቀታቸውን እንደ ሰበብ አድርገው በብዛት ይናገራሉ፣
ለክረምት የምንሰጠውን የህይወት ክህሎት ስልጠና ለመሳተፍ 0912664084 ይደውሉልን

👍17❤12😁2
ናሁሰናይ ፀዳሉ አበራ 🤷♂
Photo
#ሳይኮሎጂ| ለለውጥ መነሳሳት
🌟በቅንነት ለሌሎች ያጋሩት ፔጁንም Follow ያርጉ
በአንድም ይሁን በሌላ ምክንያት ዕለት ተዕለት በሚኖራችሁ ህይወት ውስጥ ሁሉም ነገር አስጠልቷችሁ ፤ ምንም ለማድረግ ወኔና ፍላጎቱ ጠፍቷችሁ መነሳሳት ከእናንት ርቆ ያውቃል? እንግዲያውስ ህይወትን በኃይልና በመነሳሳት መንፈስ እንደገና ለመጀመር እነኚህን ነጥቦች ይተግብሯቸው፡፡
1. የህይወትን ዓላማ ማወቅ፡- እያንዳንዳችን ወደዚህች ምድር የመጣነው ያለ ዓላማና ምንክንያት ስላልሆነ ለእኛ በህይወት መኖር ለራስና ለሌሎች የሚያበረክተው ጥቅም ስላለው በህይወት የመኖራችንን ዓላማ ጠንቅቀን ማወቅ ያስፈልጋል፡፡
2. ጊዜን በአግባቡ መጠቀም፡- ለሰው ልጅ በነፃ ከተሰጠው የተፈጥሮ ሃብት ውስጥ ጊዜ ነው፡፡ ማድረግ የምንፈልገውንና መሆን የምንመኘውን በጊዜ ቀመር ማስቀመጥ ወደ ምንፈልገው የዕድገት ደረጃ ይመራናል፡፡ ጊዜ ሰይፍ ነው ይቆርጣል ያቆስላል ፤ ጊዜ መድኃኒት ነው ከውድቀት ያነሳል፡፡ “ጊዜን ስሩበት እንጂ አይስራባችሁ!”
3. ተስፋ፡- ዛሬ በእጃችን መዳፍ ውስጥ ናት የስኬትንና የውድቀትን ካርድ ልንመዛባት እንችላለን፡፡ ዛሬ ባይሳካ ነገ ደግሞ ሌላ ቀን ነው ፤ ህይወት ሎተሪ ናትና ደጋግመን መሞከር ያስፈልጋል፡፡ የተሻለ ነገን ለማሰብ ተስፋ ትልቅ ስንቅ ነው፡፡
4. ውድቀትን አለመፍራት፡- ብዙዮች ጠንክረው ላመስራታቸውና ህይወትን በተሻለ መልኩ ላለመኖራቸው ትልቁ ምንክንያት ውድቀትን መፍራት ነው፡፡ ነገር ግን ሰዎች ወድቀው በተነሱ ቁጥር ጠንካራ መንፈስን እንደሚላበሱ ጥርጥር የለውም፡፡ ገና ለገና ባይሳካልኝና ብወድቅ እሳ ብሎ ከመጨነቅ ተፋልሞ ወድቆ መነሳት ይሻላል፡፡
5. በዕቅድ መመራት፡- ህይወት ዝብርቅር እንድትል ከሚያደርጉ ነገሮች ውስጥ አንዱ በዕቅድ አለመመራት ነው፡፡ በዕቅድ መመራታችን በህይወታችን ውስጥ ያሳካናቸውንና ያላሳካናቸውን ነገሮች እንድናውቅ ስለሚረዳን ምን ማድረግ እንዳለብን አቅጣጫ ያሳየናል፡፡
6. አወንታዊ አስተሳሰብ፡- በአሉታዊ አስተሳሰብ ጫና ውስጥ ያሉ ሰዎች የመስራትና የመነሳሳት ስሜታቸው ቀዝቃዛ ነው፡፡ ከብርሃን ይልቅ ጨለማው ቀድሞ ስለሚታያቸው ስልቹዎች ናቸው፡፡ መልካም ማሰብ ወደ መልካም ይመራል ድርጊት ከተጨመረበት፡፡
7. ፍላጎትን መቀነስ፡- መስራትና መሆን የምንፈልጋቸው ነገሮች በበዙ ቁጥር አንድ ነገር ላይ አእምሮአችንንና ጊዜአችንን አሳርፈን መስራት ስለማንችል በምኞት ብዛት ራዕይአችን፤ ጊዜአችንና ጉልበታቸን በከንቱ ይባክናል፡፡
8. ትዕግስት፡- የአንድን ነገር ውጤትና ለውጥ በቅጽበታዊ ጊዜ ውስጥ መፈለግ መነሳሳትን ይገድባል፡፡ በትዕግስት የሚጠባበቁና የሚጥሩ ከሆነ ቢዘገይ እንጂ መድረስ ያለባችሁ ቦታ ከመድረስ የሚያግዳችሁ የለም፡፡
9. ዛሬውኑ መጀመር፡- ስራዎቻችንንና ዕቅዶቻችንን ለማሳካት ከነገ ከመጀመር ይልቅ ከአሁኗ ደቂቃ መጀመር ትልቅ ጥቅም አለው፡፡ የነገን ለነገ በመተው የዛሬን በትንሽ በትንሹ መጀመር ወደ ትልቁ ደረጃ ይመራናል፡፡
10. ስራችንን በደስታ መጀመር፡- ውስጣዊ ስሜቶቻችንን ለስኬቶቻችን ትልቅ አስተዋጽኦ ስለሚኖራቸው የምንሰራውን ስራ መውደድ ይጠበቅብናል፡፡ የማንወደው ስራ ቢሆን እንኳን የምንወደውን ስራ እስክናገኝ የአሁኑን ስራችንን መውደድ አለብን፡፡
ለክረምት የምንሰጠውን የህይወት ክህሎት ቅዳሜ ጠዋትና ከሰአት ለመሳተፍ 0912664084 ይደውሉልን

Telegram
ናሁሰናይ ፀዳሉ አበራ 🤷♂
| እውነት | ፍትህ | ፍቅር | ✔ሥነ ልቡና |
የተለወጠ ግለሰብ አለም ይለውጣል!
የተለያዩ የስነልቦናና የላቀ የሰው ልጅ አስተሳሰብ ላይ የተሰሩ video ለማግኘት የዩቲዩብ ቻናሌን ይከታተሉ
"የማወቅና የመለወጥ ሰአት አሁን ነው "
https://www.youtube.com/user/TheNahusenai
Facebook አድራሻዬ Fb.com/psychologyabc

❤15👍7
ማኅበራዊ ፍርሃት
Join My Telegram Channel t.me/Psychoet
ይህን ጠቃሚ ትምህርት #Share እናድርገው
✍ማኅበራዊ ፍርሃት #ብዙ_ሰው_በተሰበሰበበት ቦታ ለመናገር ወይም አንድን ድርጊት ለመፈጸም በተዳጋጋሚ የሚፈጠር በብዙ ግለሰቦች ላይ የሚስተዋል #ምክኒያታዊ_ያልሆነ_ፍርሃት ነው፡፡ ይህ #የጭንቀት ዓይነት ያለባቸው ግለሰቦች ብዙ ጊዜ ንግግር ያለበት ተግባር አጥብቀው #ይሸሻሉ ምክኒያቱም አይደለም ንግግር አድርገው ገና ለማድረግ ሲያስቡ የሚሰማቸው #የፍርሃት ወይም #የጭንቀት_ስሜት ከፍተኛ በመሆኑ የተነሳ፡፡ ከህጻናት በስተቀር ማኅበራዊ ፍርሃት ያለባቸው ሰዎች ፍርሃታቸው ምክኒያታዊ እንዳልሆነ ይረዳሉ ምንም እንኳን ይህ ከፈርሃታቸው ባይታደጋቸውም፡፡
★እነዚህ ከታች የተዘረዘሩት የማኅበራዊ ፍርሃት ተጠቂዎች ላይ የሚስተዋሉ ተደጋጋሚ ምልክቶች ናቸው፡-
1.ሰው የተሰበሰበበት ቦታ ንግግር ለማድረግ አጥብቆ መፍራትና በትምህርት ገበታም ሆነ በስራ ቦታ የተዘጋጁትን በአግባቡ ማቅረብ አለመቻል
2.እንደ ካፌ፣ ሬስቶራንት፣ ቤተ-መጻሕፍትና ሌሌች ብዙ ሰዎች ባሉበት ቦታ ሰዎች እኔን እየተመለከቱኝ ነው ብሎ መሳቀቅ ፣ ከልክ በላይ አንገት አቀርቅሮ መጓዝ
3.ብዙ ሰው በተሰበሰበበት ቦታ ንግግር ለማድረግ በሚያስቡበት ጊዜ ሌሎች ሰዎች ይተቹኛል ብሎ ማሰብ
4.ሰው በተሰበሰበበት ቦታ ንግግር ሲያደርጉ በላብ በጠመቅ ወይም ልዋረድ እችላለሁ ብሎ በፍርሃት ማሰብ
5.ብዙ ሰው ባለበበት ቦታ ንግግር ለማድረግ የሆነ ያልሆነ ምክኒያት በመደርደር እራስን ማቀብ
6.አዲስ ሰው ጋር ለመገናኘት ተደጋጋሞ የሚከሰት ፍርሃት
7.ብዙ ሰው ባለበት ቦታ ምግብ በሚመገቡት ጊዜ ትንታ ወይም መታነቅ እንዲሁም ምግቡ ሊዝረከርክብኝ ይችላል ብሎ መፍራት
8.ከእነዚህ ጋር ተዛምዶ የሚከሰት እንደ የልብ ምት መጨመር፣ ላብ ላብ ማለት፣ የሰውነት መንቀጥቀጥና የመሳሰሉት ፍርሃት ወለድ አካላዊ ለውጦች ናቸው፡፡
፠፠፠ መፍትሄ ፠፠፠
1.የአስተሳሰብ ለውጥ፡- ብዙ ጊዜ ማኅበራዊ ፍርሃት እንዲከሰት የሚያደርጉ ከበስተጀርባ ያሉ አሉታዊ አመለካከቶች አሉ፡፡ ለምሳሌ ለራስ የሚሰጥ ዝቅተኛ ግምት አንዱ ሊሆን ይችላል፡፡ ስለዚህ ለዚህ ፍርሃት መከሰት አስተዋጽኦ የሚያበረከቱ ምክኒያታዊ ያልሆኑ አሉታዊ አስተሳሰቦችን ነቅሶ በመለየትና በአዎንታዊ አመለካከት መተካት፡፡
2.መለማመድ፡- ብዙ ሰው በተሰበሰበበት ቦታ መናገር ስለሚያስፈራን ንግግር የምንሸሽ ከሆነ የፍርሃቱ መጠን እንዲጨምር መፍቀድ ነው፡፡ ከሸሻችሁት በእርግጠኝነት መናገር የሚቻለው መቼም ቢሆን ከዚህ ችግር እንደማትገላገሉ ነው፡፡ ስለዚህ እራስን ቀስ በቀስ ማለማመድ ዋነኛ መፍትሄ ነው፡፡ ለምሳሌ ለተማሪዎች የምታቀርቡት ንግግር/Presentation ካለ፣ መጀመሪያ ብቻችሁን ማንም በሌለበት ነገር ግን ብዙ ሰው ክፍሉ ውስጥ እንዳለ በምናብ በማሰብ ማቅረብ፡፡ ከዚያም የተወሰነ ሰው በተለይም የምናውቃቸው ጓደኞች ወይም የቤተሰብ አባላት ፊት ለፊት ማቅረብ፡፡ በመጨረሻም ዋናውን ንግግር ማቅረብ ነው፡፡ ይህ የስራ ቅጥር ቃለ መጠይቅና ሌሌች ሁኔታዎች ላይም ያገለግላል፡፡
✍ለምሳሌ ቲያትር ሰሪዎችን ብንመለከት የተሰጣቸውን ገፀባህሪ በአንዴው መድረክ ላይ መተው በብዙ ሺ ለሚቆጠር ህዝብ አያሳዩም ይልቁንስ በመጀመሪያ ለብቻቸው የሚናገሩትን አጥብቀዉ ለብዙ ጊዜ ይለማመዱና በመድረክ ደግሞ አስቀድመው ካላገኙት ሌላ ገፀባህሪ ጋር ደግመው ደጋግመው ይለማመዱታል ፡፡ በመጨረሻም ከብዙ ውጣ ውረድና ከሙያ አጋሮች አስተያየት በኀላ የተሰጣቸውን አሪፍ አርገው ያቀርቡታል ፡፡ ለዚህ ሁሉ መነሻ ግን እቤታቸው ለብቻቸው ሁነው የተለማመዱት ነው ፡፡
3.ስራ ላይ ማተኮር፡- ብዙ ጊዜ የማኅበራዊ ፍርሃት ተጠቂዎች ከሚሰሩት ስራ ይልቅ ሌሎች ሰዎች ስለሚሰጧቸው አስተያየትና ምላሽ ላይ ከፍተኛ ትኩረት ይሰጣሉ፡፡ እዚህ ላይ መታሰብ ያለበት ከስራው ይልቅ አድማጭ ተመልካች ላይ የምናተኩር ከሆነ መጀመሪያ በተገቢው ስራን መስራት እንችልም ምክኒያቱም ቀልባችን ሌሌች ሰዎች ላይ ነውና፡፡ ሲቀጥ ልሌሎች ሰዎች ላይ ስናተኩር የበለጠ ስለፍርሃት ስሜታችን ላይ እንድናተኩርና የበለጠ አሉታዊ ሃሳቦች እንዲፈጠሩ ይገፋፋል፡፡
4.ጡንቻን ማዝናናት መለማመድ፡- ከውስጥ ከሆድ መተንፈስ በመለማመድ ጭንቀቱ የሚፈጥረውን የረብሻ ስሜት መቀነስ፡፡ ይህ በጣም ቀላልና የትም ቦታ ሊለማመዱት የሚችሉት ዘዴ ነው፡፡ ለተወሰነ ደቂቃ (እስከ 10 ሴኮንድ) ወደ ውስጥ በመተንፈስ ትንፋሽህን መያዝ ከዚያም መልቀቅ፡፡ እንደገና ወደ ውስጥ ትንፋሽን በመያዝ አሁንም ወደ ውጪ መተንፈስ፡፡በተደጋጋሚ ይህን በማድረግ የጭንቀት ስሜቱን ማቅለል ይቻላል፡፡ ይህን ዘዴ ጭንቀቱ ቀለል እሰከሚልድረስ መከወን ይቻላል፡፡
5.የማህበራዊ ክህሎት ስልጠና መውስድ፡- እንደ ዓይንን እየተመለከቱ ማውራት፣ ፈገግታ፣ የንግግር ፍሰትን መጠበቅና የመሰሳሰሉት ልምምዶች በንግግርና በሌሎች ማህበራዊ ተግባቦት ላይ ውጤታማነታችንን ሲለሚጨምሩ ለወደፊት የበለጠ ሰዎች በተሰበሰቡበት ቦታ መናገርና ሌሌች ተግባሮችን ለመፈጸም አወንታዊ ማበረታቻዎች ናቸው፡፡
★★★ከዚህ ጋር በተያያዘ ሥነልቡና ፔጅ የተዘጋጀውን የአንድ ወር ተግባራዊ ልምምድ ስልጠና ብትካፈሉ ብዙ የአመለካከትና የባሕሪ ለውጥ እንደምታመጡ እርግጠኛ ነኝ ፡፡ 2 ቀን በቀረው ስልጠና ባሉት ጥቂት ቦታዎች አሁኑኑ ደውለው/ በአካል ቢሮ በመምጣት ይመዝገቡ +251946333951
# ★★★
6.ሌላው presentation ሲኖርብን ከመስታወት ፊት በመቆም በደንብ መለማመድ ፣ ስናወራ ምን እንደምንመስል ማየትና ራሳችንን እያረምን ደጋግሞ መለማመድ ፡፡ በተጨማሪ ደፋር ሰዎች ራሱ ብንሆን አንዳንድ ያልተዘጋጀናቸውን ነገሮች ስናቀርብ / ባላሰብነው ሁኔታ ውስጥ ስንገኝ ፍርሀት ሊከሰት ስለሚችል ሁልጊዜ ጠንቃቃ መሆን ይጠበቅብናል ደግሞም ከልክ ያለፈ በራስ መተማመንም ማስወገድ መልካም ነው ፡፡
የፍርሃት ስሜት ወይም ጭንቀት የዕለት ተዕለት ህይዎታችን በደስታ እንዳንመራ እንቅፋት ሊሆኑ ይችላሉ፡፡ ማኅበራዊ ፍርሃትም እንደዚሁ በህይወታችን ላይ የሚያደርሰው አሉታዊ ተጽኖ ይኖራል፡፡ ለችግሩ መፍትሄ ማፈላለግ እንጂ ለምን ይህ ተከሰተብኝ ብሎ እራስን መኮነንና ጥፋተኛ ማድረግ አይገባም ምክኒያቱም ምንጩ እኛ ሳንሆን አስተዳደጋችን ፣ አካባቢያችን ፣ አስተማሪዎቻችን ፣ ሊሆኑ ይችላሉና ፡፡ ስለዚህ በዚህ ፍረሀት ያላችሁ ሰዎች የጠቀስኳቸውን ነገሮች በደንብ ተግባራዊ አድርጉ ፡፡ ጥያቄ ካላችሁ ጻፉልኝ፡፡
መልካም ቀን ይሁንላችሁ ።
(በአሸናፊ ካሳሁን እና ናሁሰናይ ፀዳሉ)
©zepsychologist
በቴሌግራም በዚህ አግኙኝ t.me/Psychoet
በተለያዩ ማህበራዊ ፍርሀት ያለባችሁ በተለይም ወጣቶች 2 ቀን በቀረው ስልጠና ባሉት ጥቂት ቦታዎች አሁኑኑ በመደወል / በአካል ቢሮ በመምጣት ይመዝገቡ +251912664084
አድራሻ ቦሌ ብራስ፣ ብሪቲሽ ስኩል አጠገብ (ዛሙ ፈርኒቸር ህንጻ 206)
ስልጠናው ያሁኑ ቅዳሜ 3-5 ጠዋት እንዲሁም ከሰአት 9-11 ይጀምራል ።

❤15👏2👍1
ጥቂት ቦታዎች ቀርተውናል፡፡
👉ለስድስት ሳምንት የሚቆይ ተግባራዊ የህይወት መምሪያና የስነልቦና ስልጠና 14ኛ ዙር
-ሳይኮሎጂን መረዳት
-የህይወትን አላማ ማግኘት
-የስሜት ብልህነት
-ስራ ፈጠራ
-ውጤታማ እቅድ አወጣጥና ጊዜ አጠቃቀም
-ስልታዊ የሕይወት ችግር አፈታት ዘዴዎች
-ድብርትና ጭንቀትን ማሸነፍ እና ሌሎችም ስልጠናዎችን ያካተተ ነው።
በ#2500 ብር !
★ልምድ ባላቸው ሳይኮሎጂስቶችና የህይወት ክህሎት አሰልጣኞች ይምጡ ይሰልጥኑ።
★ሁሉንም ለሚካፈል በነፃ የግል የማማከር ጊዜ ፣ የንግግርና የተግባቦት ክህሎት ስልጠና ሰርተፊኬትን ጨምሮ ያገኛል።
#ሀምሌ 19 ይጀምራል ። ያለው ቦታ ውስን ስለሆነ ቀድሞ ለተመዘገበ በፈለጉት ፈረቃ የመሰልጠን ቅድሚያ እንሰጣለን ፡፡
በአካል መመዝገብ ያልቻላችሁ በስራ ሰአት ( ሰኞ - አርብ ) በስልክ በመደወልና መረጃዎችን በመላክ መመዝገብ ይቻላል ፡፡
0912664084 ይደውሉ።
ያሉን ፈረቃዎች
ቅዳሜ ጠዋት 3-5 / ቅዳሜ ከሰአት 9 - 11
አድራሻ: ቦሌ ብራስ፣ ቦራ ፖርክ ፊትለፊት (British School) አጠገብ- ዛሙ ፈርኒቸር ህንፃ ቁጥር 206
ስልጠናውን መካፈል ለሚፈልጉ ጓደኞቻችሁ ሼር አርጉላቸው @Psychoet

❤5👍3
ናሁሰናይ ፀዳሉ አበራ 🤷♂ pinned «ጥቂት ቦታዎች ቀርተውናል፡፡ 👉ለስድስት ሳምንት የሚቆይ ተግባራዊ የህይወት መምሪያና የስነልቦና ስልጠና 14ኛ ዙር -ሳይኮሎጂን መረዳት -የህይወትን አላማ ማግኘት -የስሜት ብልህነት -ስራ ፈጠራ -ውጤታማ እቅድ አወጣጥና ጊዜ አጠቃቀም -ስልታዊ የሕይወት ችግር አፈታት ዘዴዎች -ድብርትና ጭንቀትን ማሸነፍ እና ሌሎችም ስልጠናዎችን ያካተተ ነው። በ#2500 ብር ! ★ልምድ ባላቸው ሳይኮሎጂስቶችና የህይወት…»
ችግሮችን መጋፈጥ ወይስ መሸሽ ?
የግልም ሆነ የጋራ ማህበራዊና ኢኮኖሚያዊ ችግር በሚያጋጥሙ ጊዜ፤ በተለያየ መንገድ ለችግሩ ምላሽ እንሰጣልን፡፡ አንዳንዴም ስለተፈጠረው ችግር ማሰብ ከሚያስከትልብን መጥፎ ስሜት ለመገላገል ስንል መፍትሄ ከማፈላለግ ይልቅ ሽሽትን የምንመርጥ ብዙዎች ነን፡፡ በቀላሉ መፍታት የምንችለውን ችግር ስንሸሸው ደግሞ ችግሩ ተልቆ ለህይወታችን አስጊ ሁኖ ይመጣል ፡፡ መፍትሄ ሳናገኝ ሆነ ብለን ወደ ጎን የምንተው ከሆነ፤ ከጊዜያዊ መጥፎ ስሜት እራሳቸንን እየተከላከልን እንጅ ችግሩን እያባባስነው እንደሆነ መገንዘብ ይገባል፡፡
እንደ ምሳሌ :- በሕይወታችን ብዙ የፍላጎት ግጭት ማለትም ሁለት ነገር ወደን ግን አንዱን ብቻ የመምረጥ ግዴታ (Conflict of interest ) በሳይኮሎጂ (Approach -Approach )የምንለው ይገጥመናል ፡፡ በዚህ ጊዜ በስልት ነገሩን ከመፍታት ይልቅ ከሁለቱም ሳንሆን በድብርትና በአለመቻል ስሜት እንጠቃለን ፡፡
_____
ነገ ቅዳሜ በሚጀምረው ስልጠና በተጨማሪ ብዙ የተለያዩ ስልታዊ የሕይወት ችግር መፍቻ መንገዶችን እንዴት በተግባራዊ መንገድ እንደምናዳብር ከአንድ ሳምንት ልምምድ ጋር እንመለከታለን
ለመመዝገብ +251912664084 አሁኑኑ ይደውሉ
__

❤17👍2
#ሳይኮሎጂ | ብዙ ያስተማረኝ የቤት ውስጥ ገጠመኝ🏠
አንብባችሁ #ሼር አድርጉት
ባለፈው ሳምንት እቤት ውስጥ ተቀምጬ ስራዬን በመስራት ላይ ሳለሁ አንዲት ቢራቢሮ መጋረጃ ላይ ስታርፍ ተመለከትኩ ፡፡ ከዛ ተመልሳ ሳትበር በፊት ቀስ ብዬ ተጠጋሁና ይሄን ምስል በስልኬ አስቀረሁ ፡፡
ከጥቂት ጊዜያት በኀላ ፎቶውን ሳየው ብዙ ቁም ነገር አገኘሁበት ፡፡ ለካ ሲያስተውሉ ብዙ ትምህርት ይገኛል ፡፡ ስዕሉ ሁለት ቢራቢሮዎች መጋረጃ ላይ አርፈው ያሳያል ፡፡ አንዱ እውነተኛ ( Real ) ፣ አንዱ ሀሰተኛና ተመሳስሎ የተሰራ ( Fake ) ነው ፡፡ በዙሪያችን ያለው ነገርም ከዚህ ይለያል ብዬ አላስብም ፡፡ በእውነተኞች መካከል ውሸተኛና አስመሳዮች፣ በውሸተኞች መካከል እውነተኞች ይኖራሉ ፡፡ የተደበላለቀ ዘመን ፣ የተደበላለቀች አለም፡፡
ይህን ፎቶ ለሚመለከት ሰው ጎልታ የምትታየው ቢራቢሮ ቀድማ ቀልቡን እንደምትገዛ ጥርጣሬ የለም ፤ ግን አንድ ነገር ስለተለቀ ፣ ስላማረ ፣ ስላንፀባረቀ ፣ አይን ውስጥ ስለገባ ወይንም ብዙ ቦታ ስለያዘ እውነተኛ ነው ማለት አይደለም ፡፡ ምክኒያቱም 'እውነት' እውነት የምትሆነው በአብላጫ ድምፅ ሳይሆን በማንነቷ ምክኒያት ነው ፡፡ እውነት ግዑዝ አይደለችም ፣ ሕይወት አላት ፤ የደከመች ፣ ያረፈች ፣ የተዋጠች ብትመስልም መነሳቷ ፣ መብረሯ አይቀርም፡፡

👏23❤15👍6
ለፔጃችን ቤተሰቦች በሙሉ፣
እንኳን ለኢትዮጵያውያን 2018 ዐዲስ አመት በሰላም አደረሳችሁ፣
ከፊታችን ባለው 2018 አመት እንደ ሀገር 🌘ብዙ እድሎችና እጅግ ብዙ ተግዳሮቶች የሚገጥሙን አመት እንደሆነ ይጠበቃል። ስለሆነም፥ እድሎችን በአግባቡ በመጠቀም የሚገጥሙንንም ተግዳሮቶች በብልሀት በማለፍ አመቱን በስኬት እንድናጠናቅቀው ፈጣሪ ይርዳን።
ለኹላችሁም የቻናሉ ቤተሰቦች መልካም ዐዲስ አመት እንዲኾንላችሁ እመኛለሁ 🌼🌼🌼

❤18👍8
ናሁሰናይ ፀዳሉ አበራ 🤷♂ pinned «ለፔጃችን ቤተሰቦች በሙሉ፣ እንኳን ለኢትዮጵያውያን 2018 ዐዲስ አመት በሰላም አደረሳችሁ፣ ከፊታችን ባለው 2018 አመት እንደ ሀገር 🌘ብዙ እድሎችና እጅግ ብዙ ተግዳሮቶች የሚገጥሙን አመት እንደሆነ ይጠበቃል። ስለሆነም፥ እድሎችን በአግባቡ በመጠቀም የሚገጥሙንንም ተግዳሮቶች በብልሀት በማለፍ አመቱን በስኬት እንድናጠናቅቀው ፈጣሪ ይርዳን። ለኹላችሁም የቻናሉ ቤተሰቦች መልካም ዐዲስ አመት እንዲኾንላችሁ…»
ሰዎች ስለእኛ በሚያስቡት ነገር ላይ መጨነቅን ለማቆም ቀላል ዘዴዎች
Telegram t.me/psychoet
‘’የማይባል ነገር ተናገርሁ እንዴ? እንዴት እንደዚህ አደርጋለሁ? ሰዎች እኮ መሃይም :ገገማ:የሚያናድድ ሰው ነው/ነች ይሉኝ ይሆናል’’ እያልን ራሳችንን የምናስጨንቅ ስንቶቻችን ነን! ሌሎች ሰዎች ስለእኛ በሚያስቡት ነገር ላይ በመጨነቅ አእምሯችንን በጨለማ ቦታ እንዲንከራተትና ራሳችንን በመጠራጠር የስጋት ስሜት እንዲሰፍንብንና እንዳንረጋጋ እያደረግን መሆኑን ልናውቅ ይገባል:: ለነገሩ ሁላችንም ሰዎች ስለእኛ ያላቸው ሃሳብ/አስተያየት ምን ይሆን ብለን መጨነቅ እንደሌለብን እናውቃለን ወደ ተግባር ለመቀየር ግን ስንቸገር እንታያለን:: ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ዘዴዎች ብንጠቀምባቸው ይረዱናል!
1. የሰዎችን አዕምሮ ማንበብ እንደማንችል መረዳት፡- እስኪ ሰዎች ስለእኛ የሚያስቡትን በእርግጠኛነት ማወቅ እንችላለን? ብዙ ጊዜ ነገራትን ሳናጣራ ይሆናል በማለት ብቻ ማወቅ እንደምንችል ነው የምናስበው ይህ አስተሳሰባችን ደግሞ ለህይወታችን ፀር ወደሆኑ ድምዳሜዎች/ዉሳኔዎች ይመራናል::ስለዚህ እነዛ ሰዎች ሃሳባቸውን የሚገልጹበትን ዕድል አግኝተው ሃሳባቸውን እስካልገለጹልን ድረስ ስለምን እንደሚያስቡ ማወቅ በፍጹም አንችልም፡፡
2. በቋሚነት ለሚጠቅመን ነገር መስራት:- ከሌሎች ሰዎች የሚሰነዘሩ የኩነኔ አስተያየቶች በእርግጥም እኛን ይጎዱናል ነገር ግን ከእነዚህ ሰዎች የሚመጣውን አሉታዊ ምላሽ በመፍራት የምናጣቸው/የምናሳልፋቸው መልካም ዕድሎች ጥለውብን ከሚያልፉት የአእምሮ ጠባሳ አይበልጥም፡፡ እነዚህ የኩነኔ/አሉታዊ አስተያየቶች የሚያደርሱብን ጉዳት ቅጽበታዊ ሲሆን ባጣናቸው/ባመለጡን መልካም ዕድሎች ምክንያት የሚደርስብን ጸጸትና ቁጭት ግን ከጊዜ ወደ ጊዜ ስር እየሰደደና እያደገ ነው የሚሄደው፡፡ ስለዚህ በቋሚነት የሚጠቅመንን ነገር ለማግኘት ጊዜያዊ የሆኑ ተቀባይነት ማጣትን ለመቀበል ፈቃደኞች እንሁን::
3. ራስን ከመኮነን/በራስ ላይ ከመፍረድ መቆጠብ:- እስኪ ሰዎች ምን ይሉን ይሆን ብለን የምንጨነቅበትን ሃሳብ ለሰከንድ ቆም ብለን እናስበው! በእርግጠኝነት እኛ ለራሳችን የምናስበውን ነገር ላይ ነው ሌሎችም እንደዚ ያስባሉ ብለን የምንሰጋ፡፡ ስለዚህ በራሳችን ላይ መፍረድን አቁመን(ራስን ከመኮነን ተቆጥበን) እኛነታችንን ከተቀብለነው ወይም ለራሳችን ጥሩ ግምት ከሰጠን ሌሎቹ ስለእኛ ለሚሰጡት/ለሚያስቡት ሃሳብ ፍርሃትና ስጋት አይኖረንም ማለት ነው፡፡
4. ሌሎች ሰዎችን መኮነንን/በሌሎች ላይ መፍረድን ማቆም፡- ሰዎችን እየገመገምን፡እየኮነንና እየፈረድንባቸው የምንኖር ከሆነ እነሱም በተመሳሳይ ሁኔታ እንደሚፈርዱብን ነው የምናስበው፤ ስለዚህ በእነሱ ላይ ከመፍረድ ይልቅ ህይወታችንን ለማሻሻልና ለማደራጀት እንደሚያግዙን ቆጥረን ብናደንቃቸውና ብናበረታታቸው የበለጠ ተጠቃሚዎች መሆን እንችላለን፡፡
5. ስለእኛ አለመሆኑን መረዳት፡- ሰዎች በራሳቸው እይታ ከደረሰባቸው ክስተት፡ ቁስል፡ ፍራቻና እንከን የተነሳ ለነገሮች የተለያዩ አሉታዊ ምላሾችን ይሰጣሉ ነገር ግን የእነሱ ምላሽ ከእኛ ጋር የሚገናኝ እንዳልሆነ ልብ ልንል ይገባናል፡፡ ለምሳሌ የሆነ ቢዝነስ ለመጀመር ብንወስንና አንድ ሰው ”እመነኝ ይህንን ስራ ከጀመርህ በሚቀጥሉት ወራት አሊያም ዓመታት ምንም ዓይነት የእረፍት ጊዜ አይኖርህም” ቢል ሰውዬው የተናገረው ቢዝነስ መጀመር ላይ ያለውን ሃሳብ/አመለካከት እንጂ እኛን በተመለከተ እንዳልሆነ ለይተን መረዳት ይጠበቅብናል::
6. በሚያስደስተን ነገር ላይ ትኩረት ማድረግ:- ይህን ባደርግ ሰዎች ይፈርዱብኛል በማለት የሚያስደስቱንን ተግባራት ከማድረግ የምንገደብ ከሆነ(የማኅበረሰቡን እሴቶች በጠበቀ መልኩ) ጊዜያችንን ምንም ዓይነት ጥቅም በሌለው ጭንቀት እያባከንነው መሆኑን እናስተውል፡፡ ስለዚህ በህይወታችን ከፍተኛ ለውጥ ማምጣት የሚችለውን ብርቅ የሆነውን አቅምና ኃይላችንን በመሸርሸር ፈንታ እኛን በሚያስደስቱን ነገራት ላይ ትኩረት ልናደርግ ይገባል፡፡
7. የሚያውኩንን ነገሮች መለየት፡– ሌሎች ሰዎች አሉታዊ በሆነ መልኩ ይገመግሙናል/ይፈርዱብናል ብለን የምንጨነቀው ምናችንን በተመለከተ ነው? በስራችን ሁኔታ: ከሌሎች ጋር ባለን ግንኙነት: ምናልባትም በክህሎታችንና ነገሮችን በመመርመር ባለን አቅም ሊሆን ይችላል:: ስለዚህ በውስጣችን መረጋጋት እንዳይኖር የሚቀሰቅሱ ነገሮችን መለየትና ማሻሻል ከቻልን ማሻሻል አሊያም እንዳሉ መቀበል ያስፈልጋል:: ምክንያቱም ከሁኔታዎች ጋር ሰላም መፍጠር ከቻልን የሰዎች አጸፋዊ ምላሽ አያስጨንቀንም ማለት ነው::
8. ራሳችንን መቀበል:– ፍጹም አለመሆናችንን፡ እንከንና ድክመቶች እንዳሉን መቀበል ነገር ግን አቻ የሌለን(ልዩ) በዓለም ላይ እኛን የሚመስል ሰብዕናና ተሰጥኦ የታደለ ሰው እንደሌለና ወደፊትም እንደማይኖር ልናስተውል ይገባል፡፡
9. አጸፋዊ ምላሾችን መጠበቅ/ተስፋ ማድረግ፡- በሰዎች ዘንድ የሚፈጠረውን አጸፋዊ መልስ በመፍራት ፈንታ ያ ምላሽ ሊፈጠር እንደሚችል አስቀድመን ተስፋ ማድረግ አለብን(የሰዎችን ስሜት ለመቀስቀስ መፍራት የለብንም) ምክንያቱም በሰዎች ዘንድ አሉታዊም ይሁን አዎንታዊ ምላሽ መፍጠር ካልቻልን ምናልባትም ራሳችንን የመሆን ድፍረቱን ልናጣ እንችላለንና፡፡
10. እየኮነኑን/እየፈረዱብን ነው ብለን ካሰብናቸው ሰዎች ጋር ማውራት፡- እንዲያው ሁኔታዎች ተመቻችተውልን ስለእኛ መጥፎነት ያስባሉ/እየፈረዱብን ነው ብለን ከምናስባቸው ሰዎቸ ጋር ተቀራርበን ብናወራ እስከምንገረም ድረስ ምንም ባለጠበቅነው ሁኔታ አዕምሯቸው በብዙ ጭንቀቶች እንደተሞላ ልናውቅ እንችላለን፡፡ ማን ያውቃል ልክ እኛ እንደምንጨነቀው እነሱም ሌሎች ሰዎች ስለእነሱ ምን ሊያስቡ/ሊሉ በሚችሉት ሃሳብ እየተጨነቁ ሊሆን ይችላል እኮ፡፡ ስለዚህ ራሳችንን ግልጽ በማድረግ ከእነዚህ ሰዎች ጋር ተቀራርበን ሃሳብ ማንሸራሸር ያስፈልጋል::
በአጠቃላይ ከላይ የተዘረዘሩትን ሃሳቦች ወደ ተግባረ ከቀየርናቸው እኛም መቀየር እንችላለን!
(በአለበል አዲስ)
©Zepsychologist

❤21👏5
Forwarded from Compass Properties
መልካም የስራ ሳምንት
🧭 Compass Properties🧭
🔗የማህበራዊ ሚዲያ ገጾቻችንን ይቀላቀሉ
TikTok:https://www.tiktok.com/@compass_properties
Instagram & Thread:https://www.instagram.com/compassproperties.et
Facebook:https://www.facebook.com/Compasspropertieset
Telegram: t.me/Compass_properties

❤12
Forwarded from Compass Properties
መልካም የጥቅምት ወር ይኹንላችሁ!
🧭 Compass Properties🧭
🔗የማህበራዊ ሚዲያ ገጾቻችንን ይቀላቀሉ
TikTok:https://www.tiktok.com/@compass_properties
Facebook:https://www.facebook.com/Compasspropertieset
Telegram: t.me/Compass_properties
#realestateinAddisAbaba #Apartment #Houseforsale

❤3