PROGRAMMERS TECH
66 subscribers
93 photos
123 videos
33 files
214 links
If you learn here you are going to hack any account and you are gonna be programmer
Contact us @Programhack_bot
Download Telegram
👆👆 MRT animation video new share mesrat kefelegachhu group lay teyku
✳️ ዛሬ በአለማችን ላይ ያሉ ምርጥ የ Adobe ሶፍትዌሮች ጥቅማቸውን እንመልከት!

💠በጣም ተወዳጅነትን ያተረፋና ዘርፈ ብዙ ጥቅሞችን የሚሰጡ ሰባት የ Adobe SoftWare እነሆ

✔️Adobe Light Room

💠ይህ የ Adobe ሶፍትዌር አንደኛው ክፍል ሲሆን የሚጠቅመን የተለያዩ ፎቶዎችን ብርሀን Brightness ለማስተካከል ነው! አብዛኛው ፎቶ ግራፈር (CameraMan) የሚጠቀምበት ሶፍትዌር ነው!

✔️Adobe After Effect

💠ይህ ደግሞ የተለያዩ Animation ለመስራት የምንጠቀምበት ሶፍትዌር ነው!

✔️Adobe Flash Professional

💠ይህ ደግሞ የተለያዩ 2D ጌሞች ተንቀሳቃሽ ምስሎችን ለመስራት የሚጠቅመን የ Adobe ሌላኛው ክፍል ነው!

✔️Adobe Spark

💠የተለያዩ Graphics Design ለመስራት ፅሁፎችን ወደ ተለያዩ ፎቶዎች ለመቀየር የምንጠቀምበት ሶፍትዌር ነው!

✔️Adobe Media Encoder

💠በ PR እና AE የሠራናቸው ስዎች ወደ #ቪዲዮ ስንቀይር የተለያዩ #ዲቫይሶች ላይ እንዲሠራልን #Encode የምናደርግበት #ሶፍትዌር ነው!

✔️Adobe Audition

💠ይህ ደግሞ Record Mix Edit ለማድረግ የሚጠቅመን የ Adobe አንደኛው ክፍል ነው!

✔️Adobe Premiere Pro

💠የአለማችን ቁጥር አንድ የ ቪዲዮ መስሪያ ሶፍትዌር ነው የሰራናቸው ቪዲዮዎች፣ ፎቶዎችን፣ አኒሜሽኖችን ወ.ዘ.ተ የምንፈጥርበት ፕሮፌሽና የቪዲዮ ማቀነባበርያ ሶፍትዌር ነው።

💯 @Mame_Tech1 || ማሜ ቴክ 💯
💠በዚ ቻናል በ ሞባይል መተግበሪያ አሰራር (በ Android mobile App development ) ማስተማር ጀምረናል

@KBTech2
@KBTech2
@programingandhacking
@programingandhacking
📌ሰላም የ KB አባላት ዛሬ መተግበሪያ ምናበልፅግባቸው 2 Android አፖችን 📱 ይዤላችሁ መጥቻለሁ

🔸1ኛው Aide ሲባል የተለያዩ ኮዶችን በመጠቀም app ማበልፅግ የምንችልበት Android app ነው

🔹2ኛው ደግሞ Sketchware ሲባል ከ መጀመሪያው ቀለል ባለ መንገድ የተለያዩ ሳጥኖችን በመገጣጠምና ኮዶችን በመጠቀም መተግበሪያ ማበልፅግ የምንችልበት Android App ነው

🔅አፖቹ ከታች አለላቹ🔅

‼️እኝን አፖች በመጠቀም እንዴት መተግበሪያ እንደምናበለፅግ በተለያዩ ክፍሎች በ ፁሁፍ እና በ ቪዲዮ ይዘንላችሁ እንቀርባለን ‼️


ለማንኛውም ጥያቄ እና አስተያየት👇👇👇
@KBapps
@Developer_KB

@KBTech2
@KBTech2
@programingandhacking
@programingandhacking
sketchware_gold_v7.1.1.apk
57.4 MB
Skechwere gold app development Android Application (mod apk neger new)
🔅በ Aide እንዴት ፕሮጀክት create እንደምናረግ

🔅app ሰረተን እንዴት run እንደምናረግ

🔅በ አጠቃለይ የ አፖን አጠቃቀም በ ቪዲዮ tutorial 👇👇
በሚቀጥለው የ sketchwere gold video tutorial



🔅እስከዛ በ Aide የ Hi world አፕ አሰራር በፁፍ እለቅላችዋለው

ለማንኛውም ጥያቄ እና አስተያየት👇👇👇
@KBapps
@Developer_KB

@KBTech2
@KBTech2
@programingandhacking
@programingandhacking

https://youtu.be/B8WiT0sTDEM
🆔: Dream League Soccer 2021 (MOD MENU)
🔶 Version - 8.01

✏️: Dream League Soccer 2021 puts you in the heart of the action with a fresh look and brand new features! Build your dream team from over 4,000 FIFPro licensed players and take to the field against the world’s best soccer clubs!

📥DOWNLOAD APP👇
iwindoor Demo 2-En.zip
11.5 MB
The goal of the iwindoor software is: Achieving an intelligent and efficient tool for window and door manufacturers, Prevent them from user Mistakes, design and produce UPVC and aluminum doors and windows confidently; Like a smart colleague.

iwindoor can design various types of casement & sliding aluminum and UPVC doors and windows. This software enables us to drawing different kind of rectangular & non-rect., lift & sliding, pivot, folding, fly screen and assign access level in user friendly interface. Edit dimensions and details is easily possible.
ResidentEvil4_jjp.co.capcom.ET.NETSA.APPS.apk
112.8 MB
⬆️🇪🇹 ET Netsa Apps Presents
🅿️ : Resident Evil 4
💿Size : 118 MB
If any one who can add 100 people he/she will be admin
ሰላም የ K B አባላት ቃል በገባሁላቹ መሰረት ዛሬ በ Aide የ Hi Wold app አሰራር አሳያቹዋለው
❗️በጣም ቀላል ነው ❗️

📌 1, መጀመሪያ Aideን ከፈተን project create እናረጋለን

📌 2, project create እንዳረግን ወደ main.xml ይወስደናል

📌 3, main.xml ላይ TextView ሚለው ጋ እንሄዳለን

📌 4, android:text="@String/Hello_world " ሚል እንፈልጋለን

📌 5, @String/Hello ሚለውን አጥፍተን ወደ Hi_world እንቀይረዋለን

📌 6, Run እናረገዋለን

📌 7, install and Open
Bom💥 Hi wold app ሰራን ማለት ነው

ለማንኛውም ጥያቄ እና አስተያየት👇👇👇
@KBapps
@Developer_KB

@KBTech2
@KBTech2
@programingandhacking
@programingandhacking
🔹በ Sketchware እንዴት ፕሮጀክት create እንደምናረግ

🔹app ሰረተን እንዴት run እንደምናረግ

🔹በ አጠቃለይ የ አፖን አጠቃቀም በ ቪዲዮ tutorial 👇👇

🔹በሚቀጥለው በ Sketchware web view App or Browser App አሰራር በ ቪዲዮ Tutorial


https://youtu.be/x8DZq7RZKbU



ለማንኛውም ጥያቄ እና አስተያየት👇👇👇
@KBapps
@Developer_KB

@KBTech2
@KBTech2
@programingandhacking
@programingandhacking
🔅ሰላም የ KB አባላት ዛሬ #Link open button in sketchware
ወይም
🔅ከ ሊንክ ጋ የተገናኝ button በ sketware እንዴት እንደሚሰራ

🔅ከታች በ photo አለላቹ ያልገባቹ ነገር ካለ እና አስተያየት ካላችሁ 👇👇👇👇
@KBapps
@Developer_KB

@KBTech2
@KBTech2
@programingandhacking
@programingandhacking