PROGRAMMERS TECH
66 subscribers
93 photos
123 videos
33 files
214 links
If you learn here you are going to hack any account and you are gonna be programmer
Contact us @Programhack_bot
Download Telegram
The Python Tutorial

Python is an easy to learn, powerful programming language. It has efficient high-level data structures and a simple but effective approach to object-oriented programming. Python’s elegant syntax and dynamic typing, together with its interpreted nature, make it an ideal language for scripting and rapid application development in many areas on most platforms.

The Python interpreter and the extensive standard library are freely available in source or binary form for all major platforms from the Python Web site, https://www.python.org/, and may be freely distributed. The same site also contains distributions of and pointers to many free third party Python modules, programs and tools, and additional documentation.

The Python interpreter is easily extended with new functions and data types implemented in C or C++ (or other languages callable from C). Python is also suitable as an extension language for customizable applications.

This tutorial introduces the reader informally to the basic concepts and features of the Python language and system. It helps to have a Python interpreter handy for hands-on experience, but all examples are self-contained, so the tutorial can be read off-line as well.

For a description of standard objects and modules, see The Python Standard Library. The Python Language Reference gives a more formal definition of the language. To write extensions in C or C++, read Extending and Embedding the Python Interpreter and Python/C API Reference Manual. There are also several books covering Python in depth.

This tutorial does not attempt to be comprehensive and cover every single feature, or even every commonly used feature. Instead, it introduces many of Python’s most noteworthy features, and will give you a good idea of the language’s flavor and style. After reading it, you will be able to read and write Python modules and programs, and you will be ready to learn more about the various Python library modules described in The Python Standard Library.

The Glossary is also worth going through.
የፓይቶን አጋዥ ስልጠና

ፓይቶን ለመማር ቀላል ፣ ኃይለኛ የፕሮግራም ቋንቋ ነው ፡፡ ቀልጣፋ የከፍተኛ ደረጃ የመረጃ አወቃቀሮች እና ለዕቃ-ተኮር መርሃግብር ቀላል ግን ውጤታማ አቀራረብ አለው ፡፡ የፓይቶን የሚያምር አገባብ እና ተለዋዋጭ ትየባ ፣ ከተተረጎመ ተፈጥሮው ጋር ፣ በአብዛኛዎቹ መድረኮች ላይ በብዙ አካባቢዎች ለስክሪፕት እና ፈጣን የትግበራ ልማት ተስማሚ ቋንቋ ያደርጉታል ፡፡

የፓይቶን አስተርጓሚ እና ሰፊው መደበኛ ቤተ-መጽሐፍት ከፓይዘን ድር ጣቢያ https://www.python.org/ ላሉት ለሁሉም ዋና ዋና መድረኮች በምንጭ ወይም በሁለትዮሽ ቅፅ በነጻ የሚገኙ ሲሆን በነፃነት ሊሰራጭ ይችላል ፡፡ ይኸው ጣቢያ በተጨማሪ ለብዙ ነፃ የሶስተኛ ወገን የፓይዘን ሞጁሎች ስርጭቶች እና ጠቋሚዎችን ፣ ፕሮግራሞችን እና መሣሪያዎችን እንዲሁም ተጨማሪ ሰነዶችን ይ containsል ፡፡

የፒቶን አስተርጓሚ በቀላሉ በ C ወይም C ++ በተተገበሩ አዳዲስ ተግባራት እና የውሂብ አይነቶች (ወይም በሌሎች ከ C በሚደመጡ ቋንቋዎች) በቀላሉ ይራዘማል። ፓይዘን እንዲሁ ለሚበጁ መተግበሪያዎች እንደ ማራዘሚያ ቋንቋ ተስማሚ ነው ፡፡

ይህ መማሪያ አንባቢውን መደበኛ ባልሆነ መንገድ የፒቲን ቋንቋ እና ስርዓት መሰረታዊ ፅንሰ ሀሳቦችን እና ባህሪያትን ያስተዋውቃል ፡፡ ለተሞክሮ ተሞክሮ የፒቶን አስተርጓሚ ምቹ እንዲሆን ይረዳል ፣ ግን ሁሉም ምሳሌዎች እራሳቸውን የቻሉ ናቸው ፣ ስለሆነም ትምህርቱ ከመስመር ውጭም ሊነበብ ይችላል።

ለመደበኛ ዕቃዎች እና ሞጁሎች መግለጫ ፣ የ ‹Python Standard Library› ን ይመልከቱ ፡፡ የፒቶን ቋንቋ ማጣቀሻ የቋንቋውን መደበኛ ትርጉም ይሰጣል ፡፡ ቅጥያዎችን በ C ወይም C ++ ለመፃፍ የ “Python” አስተርጓሚ እና “Python / C” ኤፒአይ ማጣቀሻ መመሪያን ማራዘምና መክተት ያንብቡ። በተጨማሪም ፒተንን በጥልቀት የሚሸፍኑ በርካታ መጻሕፍት አሉ ፡፡

ይህ መማሪያ ሁሉን አቀፍ እና እያንዳንዱን ባህሪ ወይም እንዲያውም በተለምዶ ጥቅም ላይ የሚውለውን እያንዳንዱን ገጽታ ለመሸፈን አይሞክርም ፡፡ ይልቁንም ብዙ የፒቶን በጣም ትኩረት የሚስብ ባህሪያትን ያስተዋውቃል ፣ እና የቋንቋውን ጣዕም እና ዘይቤ ጥሩ ሀሳብ ይሰጥዎታል። ካነበቡ በኋላ የፒቶን ሞጁሎችን እና ፕሮግራሞችን ማንበብ እና መጻፍ ይችላሉ ፣ እናም በ ‹Python Standard Library› ውስጥ ስለተገለጹት የተለያዩ የፒቲን ቤተ-መጽሐፍት ሞጁሎች የበለጠ ለማወቅ ዝግጁ ይሆናሉ ፡፡

የቃላት መፍቻው እንዲሁ ማለፍ ጠቃሚ ነው።
Be 6 dekida wst website hack madreg lemtfelgu👆👆
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
How to Setup Javes UserBot on Telegram Account | The Personal UserBot
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
Esay Way! How To hack Telegram Account Without Touching

📌@kingz_hackers📌
📌 @kingz_hackers📌
HI GUYS TODAY WE WILL SE ABOT HOW TO CRACK ANY ANDROID USING METASPLOITE BY MAKING PAYLOAD . VIDEO WILL POST TOMMOROW STAY TUNED GREY HAT AND UNKNOW HAT
HEY GUYS IF IN THIS GROUP ANY GIRL HACKER OR PROGRAMMER WE WILL NEED TALK TO US @SHORTCRACKER AND @@The_unknown_hat SHARE OUR GROUP
Computer viruses

♨️አንዳንድ የኮምፒውተር ቫይረሶች ለምን ሊወገዱ የማይችሉ ሆኑ?
📎📎📎📎📎📎📎📎📎

✏️ ዙምቢ የሚል ቅጥያ የተሰጣቸው የኮምፒውተር ቫይረሶች በቀላሉ የማይጠፉ አደገኛ የቫይረስ ዓነቶች ናቸው፡፡ እነዚህን a! የኮምፒውተር ቫይረሶችን ብንወስድ በኢንተርኔት ውስጥ ባልተለመደ ሁኔታ የማይጠፉ ሆነው እናገኛቸዋለን፡፡

✏️የዙምቢ ቫይረሶችም የኮድ ዝርዝሮችን ያለ እርፍት በመዘዋወር አዳዲስ ተጠቂዎችን የመፈለግ እና የማጥቃት ስራዎችን የመከወን አቅም ያላቸው ቫይረሶች ናቸው፡፡

✏️አብዛኛዎቹ ጸረ ኮምፒውተር ቫይረሶች ቀስ በቀስ በመስፋፋት መረጃዎችን የሚሰበስቡ የኮምፒውተር ጸሮች እና ለረጅም ጊዜ መቆየት የሚችሉ ዎርሞች (worms) ናቸው፡፡

✏️ወርሞቹ ራሳቸውን በራቸው ማብዛት እና መስፋፋት የሚችሉ እና እነዚህን ቫይረሶች በዙሪያችን እንደማናጣቸው የሳይሜንቲክ የሳይበር ደህንነት ስጋት ተመራማሪ የሆኑት ካንዲድ ዊስት ይናገራሉ፡፡

✏️ተመራማሪው ብዙ ዓመታትን በዘርፉ የሰሩ ሲሆኑ አጥፊ ሶፍትዌሮቹ አንዴ ኮምፒውተሮችን ከበከሉ በጥቂት ጊዜ ውስጥ በማሽኑ ውስጥ ያሉትን መረጃዎች በቀላሉ ስካን በማድረግ በአጠቃላይ በግንኙነት መስመሮች የሚተሳሰሩ ኮምፒውተሮችንም በተመሳሳይ መልኩ የጥቃት ተጋላጭ እንደሚያደርጋቸው ጠቁመዋል፡፡

✏️በቀላሉ መጥፋት ካልቻሉ ጸረ-ኮምፒውተር የዙምቢ ቪይረሶች መካከል ኮንፊከር (Conficker) አንዱ ሲሆን ቫይረሱ በፈረንጆቹ 2008 ጀምሮ የጥቃት ብትሩን በመሰንዘር በዓለም አቀፍ ደረጃ 15 ሚሊዮን ኮምፒውተሮች ላይ ጥቃት ፈጽሟል፡፡

✏️ለኮንፊከር ለም መሬት ከሆኑ ነገሮች መካከልም በቀላሉ በጁ የገባውን የኔትዎርክ ዶሜይን መመሪያዎች እና ማሻሻያዎችን በየቀኑ መፈተሸ እና ራሱን ማጣጣም መቻሉ ነው፡፡

✏️በሳይመንቲክ የሳይበር ደህንነት ስታስቲክስ ቫይረሱ ከተከሰት ከ8 ዓመት በኋላም እስከ 1.2 ሚሊዮን በኮንፊከር ጥቃት ሰለባ የሆኑ ኮምፒውተሮች ሲገኙ በ2017 ደግሞ 840,000 ሰለባ መሆናቸውን አሳይቷል፡፡

✏️ሆኖም ለረጅም ጊዜ ከኮምፒውተሮች መጥፋት ያልቻለው የኮንፍሊከር ቫይረስ ብቻ አለመሆኑን የተናገሩት የሴሜንቲክ ተመራማሪው ወስት ሴሜንቲክ በተከታታይ የዲስክ ኦፕሬቲንግ ሲስተም (SillyFDC) ቫይርስ በ2007 ፣ቪሩት ቫይረስን በ2006 ሌላው ቀርቶ በ2003 የተከሰተው እና ፋይሎችን በመበከል የሚታወቀው ሳሊቲ ቫይረስ መመልከታቸውን ተቋሙ አሳውቋል፡፡

✏️ዙምቢ ቫይረሶች በተለየ መልኩ ለረጂም ጊዜ መቆየት የሚችሉ ሲሆን የሳይበር ወንጀለኞች በስውር የኔትዎርክ ኮዶች ላይ ስጋትን በመፍጠር ይንቀሳቀሳሉ፡፡

✏️ከዚህ ቀደም ባልተለመደ ሁኔታ በሶፍትዌር ክፍተት ሰለባ የሆኑ ኮምፒውተሮች ጸረ-ቫይረስ ሶፍትዌሮችን መተግበር የሚችሉ ሲሆን አንዳንዶች የቅርብ ጊዜ የደህንነት መጠበቂያዎችን ማሻሻል እንዳንተገብርም ይደርሳሉ ተብሏል፡፡

✏️በመሆኑም ኮምፒውተሮቻችን ከቫይረሶች ሙሉ ለሙሉ የጸዱ ናቸው በሚል በጠባበቂያ መረጃዎችን (backup) አለመያዝ አደጋው የከፋ መሆኑን መረዳት ተገቢ ነው፡፡

ስለ ኮምፒውተር ቫይረስ ብዙ መረጃዎችን እንዳገኛችሁ ተስፋ አለኝ።በቅርቡ ስለ ቫይረስ ምንነት፣አይነት፣አሰራር እንዲሁም እንዴት ልንከላከል እንደምንችል ይዘንላችሁ እንቀርባለን እናንተም ቻናላችንን ሼር በማድረግ ተባበሩን።
Guys channel share bemareg tebaberu
FacebookBlocker.zip
3.8 MB
🔰FaceBook Blocker🔰

Ⓜ️ This Tool Will Be Very Useful For Parents to Block Children From Using Facebook During Exam Times.

Credit : MaxMellow

@programingandhacking
Forwarded from Addis Ababa Education Bureau (Abebe Chernet)
ቀን 27 / 2 / 2013 ዓ.ም

የ2013 የትምህርት ዘመን ጥቅምት 30 ቀን 2013 ዓ.ም ይጀመር የነበረው የገጽ ለገጽ የመማር ማስተማር ሂደት ላልተወሰነ ጊዜ ተራዘመ፡፡

ለክልላዊ እና ብሄራዊ ፈተና ተፈታኝ የሆኑ የ8ኛ እና የ12ኛ ክፍል ተማሪዎችን የክለሳ ትምህርት ግን ተጠናክሮ ይቀጥላል፡፡

በአዲስ አበባ ከተማ የ2013 የትምህርት ዘመን ተማሪዎችን ለኮቪድ-19 ወረርሽኝ በማያጋልጥ ሁኔታ ጥቅምት 30 ቀን 2013 ዓ.ም ትምህርት ለመጀመር በርካታ የቅድመ ዝግጅት ስራዎች በማከናወን ላይ መሆኑ ይታወሳል፡፡

ከ8ኛ እና 12ኛ ክፍል ውጪ በተቀሩን ክፍሎች ትምህርት ከመጀመሩ በፊት በኮቪድ-19 የቀውስ ጊዜ የትምህርት አመራርና አስተዳደር ስትራቴጂ እቅድ ላይ የተቀመጡ ስታንዳርዶችን ሟሟላት አስፈላጊ ሆኖ በመገኘቱ አስፈላጊ ዝግጅቶች በተሟላ ደረጃ እስኪጠናቀቁ ድረስ በከተማዋ ለመጀመር የታቀደው የገጽ ለገጽ ትምህርት ላልተወሰነ ጊዜ የተራዘመ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡

ከባለፈው ጥቅምት 16 ቀን 2013 ዓ.ም ጀምሮ መሰጠት የጀመረው የ8ኛ እና የ12ኛ ክፍል የገጽ ለገጽ የክለሳ ትምህርት የመማር ማስተማር ሂደት ግን ተጠናክሮ ይቀጥላል፡፡

መረጃዎችን በፍጥነት ለማግኘት የዩቲዩብ ፣ የቴሌግራም ፣ የፊስቡክ እና የትዊተር ገፃችንን ሰብስክራይብ ያድርጉ!

You Tube: https://www.youtube.com/watch?v=TWkBGoeYCNQ

Telegram ፡ https://t.me/wwwAddisAbabaeducationbureau

Twitter ፡ https://twitter.com/aacaebc

Face book: https://www.facebook.com/aacityeducationcommunication

ባልታጠበ እጅ አይንዎን አፍዎን እና አፍንጫዎን ባለመንካት በዙሪያዎ ላሉ ሰዎች
#Termux
TERMUX BASIC PACKAGES BY*_ ONLINEHACKING
-------------------------------------------------
pkg update -y

pkg upgrade -y

pkg install python -y

pkg install python2 -y

pkg install python2-dev -y

pkg install python3 -y

pkg install java -y

pkg install fish -y

pkg install ruby -y

pkg install help -y

pkg install git -y

pkg install host -y

pkg install php -y

pkg install perl -y

pkg install nmap -y

pkg install bash -y

pkg install clang -y

pkg install nano -y

pkg install w3m -y

pkg install havij -y

pkg install hydra -y

pkg install figlet -y

pkg install cowsay -y

pkg install curl -y

pkg install tar -y

pkg install zip -y

pkg install unzip -y

pkg install tor -y

pkg install google -y

pkg install sudo -y

pkg install wget -y

pkg install wireshark -y

pkg install wgetrc -y

pkg install wcalc -y

pkg install bmon -y

pkg install vpn -y

pkg install unrar -y

pkg install toilet -y

pkg install proot -y

pkg install net-tools -y

pkg install golang -y

pkg install chroot -y

termux-chroot -y

pkg install macchanger -y

pkg install openssl -y

pkg install cmatrix -y

pkg install openssh -y

pkg install wireshark -y

termux-setup-storage -y

pkg install macchanger -y

apt update && apt upgrade -y

Channel :- @programingandhacking
Group :- @programersandhackers
If you want to get likes on face book
50 like 3 birr
100 like 10 birr
1000 like 15 birr
10000 like 20 birr
100000 like 25 birr
Inbox me @The_unknown_hat
✳️ #ሰበር_ዜና

ዶናልድ ትራምፕ በምርጫው ተሸነፉ።

ጆ ባይደን 46ኛው የአሜሪካ ፕሬዜዳንት ሆነ ተመርጠዋል።

ትራምፕ 😂😂

©BBC

❇️ @programingandhacking ❇️