PROGRAMMERS TECH
66 subscribers
93 photos
123 videos
33 files
214 links
If you learn here you are going to hack any account and you are gonna be programmer
Contact us @Programhack_bot
Download Telegram
Forwarded from Deleted Account
ሀከሮቹን ለማገኘትም
Forwarded from Deleted Account
Forwarded from Deleted Account
😱😱 Shocking News Today, Ethiopian hackers attack Egypt's Al Jazeera dos Attack by this attack Al Jazeera stopped working for a few minutes😳😳
Forwarded from Deleted Account
to contact hackers
Forwarded from Deleted Account
Memberu 60 sigeba endet hack endetderege yinegerachuhal
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
💎 1 ሰው ሲጋብዙ 5.00Birr ያገኛሉ

በዚህ መጋበዣ ሊንክ link ብቻ start ሲሉ : https://t.me/Ride_br_Bot?start=r0429791998

◽️ዝቅተኛ ወጪ 50.00Birr
◻️ ከፍተኛ ወጭ 500.00Birr
Invite your friends and get 💎!

You will be rewarded by 200 💎 for every invited user.
Additionally you receive 35% 💎 of any top up of the balance made by your referral.

You invited: 0 referrals
Your income: 0 💎

Your personal link for inviting:
https://t.me/Crypto_Claimer_Bot?start=1260937189
🙌ሰላም🤠
ኤንተርኔት ከተጠቀሙ አይቀር ለምን ጊዜዎን በቢዝነስ አያሳልፉም🤔 #data ካበሩ አይቀርስ #online ስራዎችን የትም ሳይሄዱ ቤቶ ቁጭ ብለዉ የወር ደሞዝተኛ ለምን አይሆኑም? 😀#online ስራ የት አገኛለሁ, ትክክለኛ እና የተረጋገጠ መረጃስ ከየት አገኛለዉ ብለዉ አስበዋል🤔? በሀሰተኛ መረጃ ጊዜዎን አባክነዉ ተማረዋል😬 እንግዲያዉስ ምንም ማሰብ አይጠበቅቦትም #ይሄ አዲስ ቻናል ለናንተ የተረጋገጡ የ #online ስራዎችን እስከማረጋገጫዉ ይዞላቹህ ብቅ ብሏል🤓 ከናንተ የሚጠበቀዉ ቻናላችንን #join ማለት ብቻ ነዉ። #join ብላቹህ ማረጋገጥ ትችላላቹህ።😁
በቃ ቻዉ🤗 ቻናላችን ለይ እንገናኝ😉
🚩 VR እና AR ልዩነት አላቸው። VR ወይንም Virtual Reality ሰዎች ከገሃዱ ዓለም በመውጣት በኮምፒዩተር የተፈጠረ አካባቢን በምናባቸው መስተጋብር የሚፈጥሩበት ሲሆን AR ወይንም Augmented Reality ግን ምናባዊውን ዓለምን ከገሃዱ ዓለም ጋር አንድ ላይ አቀላቅሎ የያዘ ነው።

@anonye12
How to solve quadratic equation using C++ 👇👇👇👇👇👇👇👇
#include <iostream>
#include <cmath>
using namespace std;
int main() {
float a, b, c, x1, x2, discriminant, realPart, imaginaryPart;
cout << "Enter coefficients a, b and c: ";
cin >> a >> b >> c;
discriminant = b*b - 4*a*c;

if (discriminant > 0) {
x1 = (-b + sqrt(discriminant)) / (2*a);
x2 = (-b - sqrt(discriminant)) / (2*a);
cout << "Roots are real and different." << endl;
cout << "x1 = " << x1 << endl;
cout << "x2 = " << x2 << endl;
}

else if (discriminant == 0) {
cout << "Roots are real and same." << endl;
x1 = (-b + sqrt(discriminant)) / (2*a);
cout << "x1 = x2 =" << x1 << endl;
}

else {
realPart = -b/(2*a);
imaginaryPart =sqrt(-discriminant)/(2*a);
cout << "Roots are complex and different." << endl;
cout << "x1 = " << realPart << "+" << imaginaryPart << "i" << endl;
cout << "x2 = " << realPart << "-" << imaginaryPart << "i" << endl;
}

return 0;
}
And Have you checked out Ask Anything Ethiopia yet? It's Ethiopia's first question and answer platform, where you can get answers to your biggest questions from thousands of people! You can join using the link below
https://telegram.me/ask_anything_ethiopia_bot?start=i1081515898
Selam guadegnocha bekrbu sle html programming enmaralen eskeza #share bemadreg tebaberun
ስለ Root ❗️ Root ለምን አስፈለገ?

Root ምን ሊያደረስ ይችላል

1. የስማርትፎን የጽኑ ወይም የመጠባበቂያ ቅጂ(Fremware) አይጠፋም
2. በፕሮግራሞች ፣ በጨዋታዎች ውስጥ ማስታወቂያዎች መጥፋት
3. የሲፒዩ አፈፃፀም ሁነታን ይቀይሩ
4. ከማያውቁት በላይ የ Android ን ገጽታ ይለውጡ። (Background ፣ Icon's ፣ Animation )
5. የሶፍትዌር ጠለፋ ጨዋታዎች
እና ብዙ ጠቃሚ ባህሪዎች።


የ Root ጉዳቶች

1. የዋስትና መቋረጥ
2. ኦፊሴላዊውን የ android ስሪቶች ማዘመን አይቻልም
3. ከኦፊሴላዊ የ Android መተግበሪያዎች ጋር አብሮ መሥራት ችግሮች ሊኖሩ ይችላሉ

⛔️ Root ለምን ያስፈልገናል🤔

Root በዋነኝነት የሚያገለግለው አንድን ነገር ለመጥለፍ ወይም አንድ ጣቢያ ፣ ስርዓት ወይም ፕሮግራም ለመስበር ነው ፡፡
ያለ Root ምንም ጠለፋ ማድረግ አይችሉም በስልክ ❗️

🌐ዘመኑ #የቴክኖሎጂ ነው 📲 ከዘመኑ ጋር አብረው ይዘምኑ💻
@anonye12
Android መተግበሪያ ለማበልጸግ መሰረታዊ መያዝ ያለባቸው ነገሮች(ለጀማሪዎች)
..............................................

💠 ቋንቋ መማር

Java እና XML ሁለቱም ለ #Android መተግበሪያ ወሳኝ ቋንቋዎች ናቸው። ስለዝህም የነዚህ ቋንቋ እውቀት የ #Android መተግበሪያ ለማበልጸግ የሚያስፈልጉህ ቅደመ ሁኔታዎች ናቸው።
በ Java ላይ መሰረታዊ ማወቅ ከሚገባህ ነገሮች ውስጥ:
💎Packages
💎Objects & classes
💎Inheritance & interfaces
💎Strings & numbers,generics,
💎Collections
💎Concurrency

በ Java እና በ XML ላይ ጥሩ ግንዛቤ ከያስክ አሪፍ መተግበሪያ በመጨረሻም ታበለጽጋለህ።

💠 መተግበሪያውን እንድታበለጽግ ከሚረዱህ ቱሎች ጋር መግባባት

ከነዚህ ቱሎች(IDE) ጋር ነገረ ስራቸውን ማወቅ ባጣም ጠቃሚ ነገር ነው ፣ ይህም በፍጥነት መተግበሪያውን እንድታበለጽግ ይረድሃል።
ከነዚህም ቱሎች መሃል Android
Studio IDE አንዱ ነው።

💠 የመተግበሪያውን ምስረታ ክፍፍል ላይ እውቀት መያዝ (Application Components)

የመተግበሪያው ኮምፖነንት መተግበሪያው መተግበሪያ ሆኖ እንዲወጣ ወሳኝ ሚና ይጫወታሉ ፣ በሌላ አማርኛ እነዚህ ኮምፖነንቶች የመተግበሪያው ገንቢ አካል ናቸው።
እያንዳንዳቸው ኮሜፐነንቶች የየራሳቸው ሚና አላቸው፣ አንዳንዶቹ በሌላ ላይ ጥገኛ ይሆናሉ።
እነዝህም ኮምፖነንቶች:
💎 Activities
ባጭሩ, የመተግበሪ የስክሪን ገጽ እንደማለት ነው፣ የተወሰነ ስራ/ተግባር የሚፈጽም። ለምሳሌ የቴሌግራም መተግበሪያ ሲጫን የሚመጣው "እንኳን ደህና መጣህ" አንድ Activity ሲሆን ቁጥር አስገብተህ የምትመዘገብበት ደሞ ሌላ Activity ነው።

💎 Services
ይህ ደሞ ከዃላ ሆኖ የሚሰራ ሲሆን አብዛኛውን ጊዜ ረጅም ሰዓት የሚወሰድ ተግባር ላይ ተመራጭ ናቸው።
ምሳሌ: ሙዚቃ እያዳመጥክ ቴሌግራም ስትጠቀም ወይም ሌላ ነገር ስትጠቀም ፣ መዚቃው ግን ከዃላ መጫወቱን ቀጥሏል፣ ይህ የ Service አንዱ ምሳሌ ነው።

💎 Content providers
ይህ ደሞ አብዛኛውን ጊዜ የመረጃ ቋት ላይ ትክረቱን ያደርጋል, ዳታውን በተለያዩ ፎርማት ይቀመጣል: በፋይል ሲስተም, ድህረገጽ ላይ, በ SQLite የመረጃ ቋጥ ላይ።

💎 Broadcast receivers
ይህ ኮምፖነንት ደሞ በመተግበሪያህ ላይ ብቻ የተወሰነ ሳይሁን በስልክህ ሲስተም ጭምር ነው የሚከታተለው። ምንም የሚታይ ገጽታ የለውም።
መተግበሪያውን ዘግተ ወተህ ግን ከመተግበሪያው notification ሲደርስህ ይህ አንዱ የዚህ ተጽዕኖ ነው።
ይህ ኮምፖነንት ለሌላ ኮምፖነንት እንደ መግቢያ በር ሆኖ ያገለግላል።

💎 Activating components

💠 በ Threads, Loaders እና Tasks ላይ ጥሩ ግንዛቤ መያዝ