🌼Buee prep academy🌼
215 subscribers
335 photos
11 videos
78 files
71 links
One of The Best Ethiopian Educational And Informational Channel in Telegram


Share this channel to your friends
❤️The time is now not today❤️

https://telegra.ph/BUEE-PREP-ACADEMY-11-01


መረጃና ጥያቄዎች በ comment ላይ ጻፉልን
Download Telegram
#ይገርማል😱

100% pass rate from St. Paul!
እንኳን ደስ ያላችሁ! ደስ ብሎናል!

የቅዱስ ጳውሎስ ህክምና ተማሪዎቻችን በExit Exam ከፍተኛ ነጥብ አስመዝግበዋል።

የኢፌዲሪ የትምህርት ሚኒስቴር በሀገራችን ለመጀመሪያ ጊዜ ባስጀመረው የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት መውጫ ፈተና የኮሌጃችን ተማሪዎች ከፍተኛ ውጤት ማምጣታቸውን በትናንትናው ዕለት ሚኒስቴር መሥሪያ ቤቱ ባወጣው መግለጫ ይፋ አድርጓል።

በዚህም መሠረት :- በያዝነው 2015 ትምህርታቸውን የሚያጠናቅቁ 151 የሕክምና ተማሪዎች( Intern) የሚከተለውን ከፍተኛ ውጤት አስመዝግበዋል።

- 44 በመቶው 85 እና ከዚያ በላይ አግኝተዋል ።
74 በመቶው ተፈታኞች ደግሞ ከ80 እና ከዚያ በላይ ውጤት አግኝተዋል።

ውድ መምህራን እና የኮሌጁ ማሕበረሰብ በሙሉ እንኳን ደስ ያላችሁ!
ውድ ተማሪዎች እንኳን ለዚህ ስኬት አበቃችሁ!
👍2
CONNECTION ተመልሷል!

   ያለ VPN ቴሌግራምን ጨምሮ ሶሻል ሚድያዎች መስራት ጀምረዋል😍

The end of vpn era😂😂

❤️❤️😃
#ሬሜዲያል_ውጤት

ከትምህርት ሚንስቴር ዴኤታ ዶክተር ሳሙኤል ክፍል ለሁሉም የመንግስት ዩንቨርሲቲዎች የሬሜዲያል ውጤት አያያዝ በሚመለከት የላኩት ደብዳቤ


ከ ተቋም ምዘና 30% ከ ትምህርት ሚንስትር የማዕከል ፈተና 70% የታሪክ እና ፊዚክስ ኮርሶች ሳይካተቱ 50 እና ከዛ በላይ ሚያመጡ የ2016 ፍሬሽ ማን ይሆናሉ ።

በዚህም 150 ከ300 እና 200 ከ 400 እና ከዚያ በላይ ያስመዘገቡ ተማሪዎች ስም ዝርዝር ለትምህርት ስልጠና ባልስልጣን እንዲሁም ለትምህርት ሚኒስቴር አካዳሚክ ጉዳዮች መሪ ስራ አስፈፃሚ እንዲላክ አሳስባለሁ ።

ሀምሌ 11
👍4🤯2
#Gift

ኢትዮ ቴሌኮም ለአንድ ሳምንት የሚቆይ የ1GB Data ፣ 25 ደቂቃ Voice እና 50 Text እንዲሁም በቴሌብር ሱፐርአፕ http://onelink.to/fpgu4m ተጨማሪ ተመሳሳይ ስጦታ ለሁሉም የኢትዮ ቴሌኮም ደንበኞቹ አበርክቷል።
👍3
ከ12ኛ ክፍል ፈተና ጋር በተያያዘ በአለፈው ዓመት የተስተዋሉ ጉድለቶች በዚህ ዓመት ታርመዋል- አገልግሎቱ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 13፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ከ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና ጋር በተያያዘ በአለፈው ዓመት የተስተዋሉ የተለያዩ እንከኖች በዚህኛው ዓመት መስተካከላቸውን የትምሕርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት አስታወቀ፡፡

ምዝገባው በማንዋል በመሆኑ ተፈጥሮ የነበረውን የተፈታኞች መረጃ አያያዝ ጥራት ጉድለት ለማረም ዘንድሮ ምዝገባው በበይነ መረብ መካሄዱን በአገልግሎቱ የፈተና አስተዳደር መሪ ሥራ አስፈጻሚ ወንድወሰን ኢየሱስ ወርቅ ለፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ተናግረዋል፡፡

በተጨማሪም ከዩኒቨርሲቲ ድልድል፣ ዝግጅት እና አቀባበል ጋር በተያያዘ እክሎች እንደነበሩ አስታውሰው÷ ዘንድሮ ችግሩ መቀረፉን አረጋግጠዋል፡፡

ካጋጠመው ጉድለት በመማር የፈተና ማስፈጸሚያ ማንዋል እና መመሪያውን በማዘጋጀት እና በመከለስ ከባለድርሻ አካላት ጋር ምክክር ስለመደረጉም አንስተዋል፡፡

ተፈታኞችን ማዘጋጀት አለመቻሉ ዋና ችግር እንደነበር ጠቅሰው፤ በዚህ ዓመት በቂ ዝግጅት ስለመደረጉ አንስተዋል፡፡

በዚህ ዓመት የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና ለመውሰድ ከተመዘገቡት 869 ሺህ 802 ትክክለኛውን የምዝገባ ሂደት ያላሟሉ 1 ሺህ 213 ተፈታኞች ምዝገባ መሠረዙንም አመላክተዋል፡፡

ዘንድሮ በመደበኛ 667 ሺህ 483 እንዲሁም በግል፣ በማታ እና በርቀት 200 ሺህ 691 ተፈታኞች ፈተና ይወስዳሉ ያሉት አቶ ወንድሰን፤ ፈተናው በሁለት ዙር በመንግሥት ዩኒቨርሲቲዎች እንደሚሰጥ ጠቁመዋል።

የመጀመሪያው ዙር ፈተና ከሐምሌ 19 እስከ 21 ቀን፤ ሁለተኛው ዙር ፈተና ደግሞ ከሐምሌ 25 እስከ 28 ቀን 2015 ዓ.ምእንደሚሰጥ አረጋግጠዋል፡፡

የማኅበራዊ ሣይንስ ተፈታኞች ከሐምሌ 16 እስከ 17 ቀን 2015 ዓ.ም ወደ ተመደቡበት ዩኒቨርሲቲ እንደሚገቡ እና ሐምሌ 18 ገለጻ እንደሚሰጥም ተናግረዋል፡፡

የተፈጥሮ ሣይንስ ተፈታኞች ከሐምሌ 22 እስከ 23 ቀን 2015 ዓ.ም ወደ ተመደቡበት ዩኒቨርሲቲ እንደሚገቡ እና ሐምሌ 24 ቀን ገለጻ እንደሚሰጣቸው አመላክተዋል፡፡

ተፈታኞች ፈተናውን በራሳቸው ጥረት እንዲሠሩ አሳስበው÷ በአለፈው ዓመት የፈተና ደንብ ጥሰት የፈጸሙ 17 ሺህ ተፈታኞች ውጤት ሙሉ በሙሉ መሠረዙን አስታውሰዋል፡፡
@prep34
👍5
Remedial students data for students.pdf
3.2 MB
👆Arsi University Remedial Students Result (Both Social and Natural)

፨የሶሻሎችም የናቹራሎችም ተቀላቅሎ ነው የተለቀቀው‼️


#Remedial_Result
#Remedial
#Arsi_University
#Grade_Report From 100 %
#DireDawa #RemedialResult

የድሬደዋ ዩኒቨርሲቲ የሬሚድያል ተማሪዎች ውጤታችሁን ከታች ያለውን ሊንክ በመጠቀም መመልከት ትችላላችሁ።

remedial students you can  check exam result on this link using  your admission number👇
http://197.156.116.45/dorm/result
ከነገ ጀምሮ ወደ ፈተና ጣቢያ ጉዞ የምታደርጉ የማህበራዊ ሳይንስ ተማሪዎች በሙሉ የድል ጉዞ እንዲሆንላችሁ እንመኛለን።
ፈተናው የስኬት፣ የፍሬያማነት እና የኩራት ምክንያት ይሁንላችሁ።

Best luck 12th All
12_social_female_dorm_placement.pdf
1.8 MB
የ12 ክፍል ዶርም ድልድል

በ ዋቻሞ ዩንቨርስቲ የተመደቡ የማሀበራዊ ሳይንስ ወንድ እና ሴት ተማሪዎች የዶርም ድልድል ይፋ ሆኗል