" ተማሪዎችን አወዳድሬ ነው የምቀበለው " - አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ
የራስ-ገዝ ዩኒቨርሰቲ የሆነው አዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ ከ2017 ዓ.ም የትምህርት ዘመን ጀምሮ በራሱ ፖሊሲና መስፈርት ፤ ምዘናና የክፍያ ስርዓት ተማሪዎችን አወዳድሮ እንደሚቀበል አሳውቋል።
በመደበኛ፣ በማታና በርቀት በቅድመ ምረቃና በድህረ ምረቃ ፕሮግራሞች ትምህርታቸውን መከታተል ለሚፈልጉ አመልካቾች በቅርቡ ዝርዝር ማስታወቂያ እንደሚያወጣ ገልጿል።
ምንጭ፡ ቲክቫህ ኢትዮጵያ

👍1
#Exciting_opportunity_for_tech_students!!!!
#A2SV_ONLINE_EDUCATION
You can apply for A2SV's online education
LINK 👉🏼 • Remote.A2SV.org
deadline : august 31st
source #dagmawibabi TG CHANNEL

A2SV Remote Education is a free program designed to provide software engineering education to university students in Africa.its applicable for all Ethiopian university.
A2SV means African to silicon valley which aims to develop the students skill of data structure and algorithm(DSA) and some web and app skills and helps the students to be effective for interviews in silicon valley company's.
deadline : august 31st
source #dagmawibabi TG CHANNEL
#ADs
100% እምነት
📢የድሮ የቴሌግራም ቡድን ግዢ
ብቁ የአባልነት ደረጃ ማንኛውም
ዓመታት
2️⃣0️⃣1️⃣7️⃣
2️⃣0️⃣1️⃣8️⃣
2️⃣0️⃣1️⃣9️⃣
2️⃣0️⃣2️⃣0️⃣
2️⃣0️⃣2️⃣1️⃣
2️⃣0️⃣2️⃣2️⃣
🔐Please check whether you have a two step verification turned on before contact me .(Atleast 7 days ago)
ግብይት፡-
ቴሌቢር 🏦
ንግድ ባንክ 🏦
ሌሎች የባንክ አማራጮችም🏦🏦🏦🏦
Binance (USdt)
➡️️ ህግ:
ባለቤትነትን አስተላልፍ ከዚያም ክፍያ
💬@Jpassme
@OTobimom

#AAU
አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የአዲስ የተማሪዎች ቅበላ አሰራርን አስተዋወቀ።
አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ከ2017 ዓ.ም የአዲስ የተማሪዎች ቅበላ አሰራርን በተመለከተ ዛሬ ጋዜጣዊ መግለጫ ሰጥቷል።
ቲክቫህ ኢትዮጵያ መግለጫው ተከታትሏል።
ዩኒቨርስቲው የላቀ ውጤት ያስመዘገቡ እና ልዩ ብቃት ያላቸው ተማሪዎችን አወዳድሮ እንደሚቀበል በዚሁ መግለጫ አስታውቋል።
የዩኒቨርስቲው ተጠባባቂ ፕረዚዳንት ዶ/ር ሳሙኤል ክፍሌ ፥ ራስ-ገዝ ዩኒቨርስቲ ሆኖ የተቋቋመው ዩኒቨርሲቲው ተቋማዊ ነጻነት፤ አስተዳዳሪዊ ነጻነት፤ የፋይናንስ ነጻነት እና አካዳሚክ ነጻነት ማግኘቱን ገልጸዋል።
" ይህም መምህራኑን ሆነ ተማሪዎችን የመምረጥ መብት ይሰጠዋል " ሲሉ ገልጸዋል።
አዲስ ይተገበራል በተባለው የቅበላ አሰራር በ2014፤ 2015 እና 2016 ዓ.ም የትምህርት ዘመን የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ የመልቀቂያ ፈተና ወስደው የማለፊያ ነጥብ ያገኙ ተማሪዎች የሚወጣውን መስፈርት ታሳቢ አድርገው በዩኒቨርሲቲው ፖርታል https://portal.aau.edu.et መመዝገብ የሚችሉ መሆኑን ዩኒቨርስቲው አስታውቋል።
መስፈርቶቹ ምንድን ናቸው ?
ዶ/ር ሳሙኤል ፥ አንዱ መስፈርት የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተናን 50 በመቶ በላይ ማምጣት እንደሆነ ገልጸዋል።
ይህ ግን የተመዝጋቢዎችን ቁጥር ባገናዘበ መልኩ 60 ወይም 70 በመቶ ድረስ ከፍ ሊል እንደሚችል ጠቁመዋል።
በመቀጠልም ዩኒቨርስቲው በራሱ የሚያዘጋጀው የመግቢያ ፈተና (Undergraduate Admission Test) የሚኖረው ሲሆን ይህንን ፈተና ማለፍም ሌላው ዩኒቨርሲቲው ያስቀመጠው መስፈርት ነው ብለዋል።
ፈተናው ምን መልክ ይኖረዋል ?
በዩኒቨርስቲው መማር ለሚፈልጉ ተማሪዎች የሚቀርበው የፈተና ይዘት ምን መልክ አለው በሚል ለቀረበላቸው ጥያቄ ዶ/ር ሳሙኤል ፈተናው የአፕቲቲውድ (Apptitude) መልክ የሚኖረው እንደሆነ ጠቅሰው የተማሪዎችን የቋንቋ፤ የማመዛዘን እንዲሁም የቀመር አቅማቸውን የሚለካ እንደሚሆን ጠቁመዋል።
ፈተናው ከሌሎች የመግቢያ ፈተና ጋር ተመሳሳይነት ሊኖረው እንደሚችል ያነሱት ፕሬዝዳንቱ ሆኖም የሚወጣው ፈተና ሙሉ በሙሉ የዩኒቨርስቲው እንደሚሆን አስረድተዋል።
የክፍያ እና የስኮላር ሺፕ ሁኔታ በተመለከተ ምን ተባለ ?
በዩኒቨርስቲው ለመማር ጥያቄ የሚያቀርቡ ተማሪዎች በሁለት አይነት መንገድ እንደሚስተናገዱ ፕሬዚዳንቱ ገልጸዋል።
አንደኛው መስፈርቱን አሟልተው እና ሙሉ ክፍያ ከፍለው የሚማሩ ተማሪዎች ሲሆኑ ሌላው መንግስት ስፖንሰር ሺፕ እንዲሰጣቸው የሚጠይቁ ተማሪዎች ናቸው።
ይህን በተመለከተ የተቀመጠ ኮታ እንደሌለ የገለጹት ዶ/ር ሳሙኤል እንደ እቅዳቸው ግን 50 በመቶ በመንግስት 50 በመቶ በግል ወጪያቸው የሚሸፈንላቸውን ተማሪዎች ለመቀበል እንደሆነ ገልጸው ካልሆነም ቁጥሩ በተወሰነ መልኩ ልዩነት ሊኖረው እንደሚችልም ጠቁመዋል።
መንግስት ከፍተኛ ብቃት ያላቸውና ተወዳዳሪ የሆኑ ተማሪዎችን ለሀገር በሚፈለጉ የስልጠና መስኮች ወጪን ጭምር በመሽፈን የሚያስተናግድበት ሥርዓት እንደሚኖር እና ለሴቶች ለአካል ጉዳተኞች እና ከታዳጊ ክልል ለሚመጡ ተማሪዎች ልዩ ትኩረት እንደሚሰጥም ተመላክቷል።
ተማሪዎች በሚያመለክቱበት ወቅት ብዙ ቅጾችን እንደሚሞሉ ፤ ስኮላርሺፕ የሚጠይቁ ተማሪዎች ከፍለው መማር እንደማይችሉ የሚያሳይ ማስረጃ ከሚመለከተው አካል ማሟላት እንደሚጠበቅባቸው እና የሚያስገቡት መረጃ ትክክለኛነቱ እንደሚጣራና ሐሰተኛ ሆኖ ከተገኘ የህግ ተጠያቂነት እንደሚያስከትል ጭምር አንስተዋል።
ተጨማሪ መረጃዎችን ዩኒቨርስቲው በተከታታይ እንደሚሰጥ አረጋግጧል።
#TikvahEthiopia

👍2
🌼Buee prep academy🌼
#AAU አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የአዲስ የተማሪዎች ቅበላ አሰራርን አስተዋወቀ። አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ከ2017 ዓ.ም የአዲስ የተማሪዎች ቅበላ አሰራርን በተመለከተ ዛሬ ጋዜጣዊ መግለጫ ሰጥቷል። ቲክቫህ ኢትዮጵያ መግለጫው ተከታትሏል። ዩኒቨርስቲው የላቀ ውጤት ያስመዘገቡ እና ልዩ ብቃት ያላቸው ተማሪዎችን አወዳድሮ እንደሚቀበል በዚሁ መግለጫ አስታውቋል። የዩኒቨርስቲው ተጠባባቂ ፕረዚዳንት ዶ/ር…
#2014 #2015 entrance ያለፋችሁ freshman የተማራችሁት ተሰርዞ ነው ምትማሩት ፊልድ የገባችሁም ተስርዞ ነው so yalifelegachihut fresh grade zik bilo yematifeligut deprtment kederesachihu tetekemubet
https://portal.aau.edu.et yememezigebiwaw link

❤2
የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ውጤት ሰኞ ይፋ ይደረጋል።
ትምህርት ሚኒስቴር የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና ውጤት ሰኞ ጳጉሜን 4 ቀን 2016 ዓ/ም እንደሚገለጽ አሳውቋል።
የዘንድሮው ብሔራዊ ፈተና በቅይጥ ማለትም በወረቀት እና በኦንላይን መሰጠቱ ይታወሳል።
Via Tikvah

#record_ተሰበረ‼
የ2016 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ መልቀቂያ ፈተና ከፍተኛው ውጤት የተመዘገበው በትግራይ ነው፡፡
በክልሉ ከ700 ከወሰደው ፈተና 675 ያመጣ ወንድ ተማሪ ከፍተኛውን ውጤት ማስመዝገቡን የትምህርት ሚኒስትሩ ፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ (ፕ/ር) ተናግረዋል፡፡

ከ600 575 የመጣችው ከተፈጥሮ ሳይንስ ፤ የካቴድራል ተማሪ ናት።
ከማህበራዊ ሳይንስ 538 ተመዝግቧል። ከኢትዮ ፓረንትስ ትምህርት ቤት ናት።
ዘንድሮ ከትግራይ ክልል ውጪ የተያዘው ከ 600 ነው ትግራይ ከ 700‼

😁1
የ12ኛ ክፍል ውጤትዎን ይመልከቱ!
የ2016 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና ተፈታኞች ውጤታቸውን ከዛሬ ጳጉሜን 4/2016 ዓ.ም ለሊት 6:00 ጀምሮ ማየት እንደሚችሉ መገለፁ ይታወቃል።
በሚከተሉት አማራጮች ውጤታችሁን ተመልከቱ፦
► በፖርታል 👉 https://result.eaes.et
► በአጭር የፅሑፍ መልዕክት 👉 6284
► በቴሌግራም ቦት 👉 https://t.me/EAESbot
ከውጤት መግለጫ ፖርታል እና ቴሌግራም ቦት ላይ ጊዜያዊ ሰርቲፊኬት ማውረድና ማተም እንደምትችሉ የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት አሳውቋል።
ተፈታኞች በውጤት እና ተያያዥ በሆኑ ጉዳዮች ላይ ቅሬታ ካላቸው ወደ አገልግሎቱ ቢሮ በአካል መሔድ ሳያስፈልጋችሁ ከSMS በስተቀር በውጤት መግለጫ አማራጮቹ ላይ Compliant የሚለውን በመጫን የቅሬታቸውን ዓይነት በተዘጋጀ የቅሬታ ፎርም ላይ በትክክል በመሙላት ማቅረብ ትችላላችሁ።
አገልግሎቱ በቅሬታችሁ ላይ ምላሽ ቅሬታቸውን ባቀረቡበት ተመሳሳይ አድራሻ የሚያሳውቅ መሆኑን ገልጿል።

Telegram
EAES 🇪🇹 Result bot
EAES: Official Bot.
1. result.eaes.et
2. SMS 6284
1. result.eaes.et
2. SMS 6284
📌 ውጤት ተለቋል 🌐 internet መጨናነቅ📈 ስለሚኖር በ group ውስጥ registration number📤 ላኩልን እኛ 🔎እናይላችኋለን እንልክላችኋለን ውጤቱን‼️
groupu 🔗 @buee_prep
መልካም ዕድል
groupu 🔗 @buee_prep
መልካም ዕድል
ዘንድሮም ለ 3ተኛ ጊዜ በቃላችን መሰረት እንቅልፋችን😴 አጥተን witet አይተንላችኋል ላለፋችሁ እንኳን ደስ ያላችሁ !! btw be buee prep channel anid member 540+/600 yametaw lelam member 515/600 ale really des bilonal conratulation🎉🎉
zendiro witet ke 600 new malefiya 300 new !! ke tigray wichi
ወንድማችሁዳኒ ነኝ 🤙🏼
3t ትውልድ yasaye channel 😳😳 this channel and group is old enough too much ሽበት lmfao
zendiro witet ke 600 new malefiya 300 new !! ke tigray wichi
ወንድማችሁ
3t ትውልድ yasaye channel 😳😳 this channel and group is old enough too much ሽበት lmfao
የአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ ማመልከቻ ድህረገጽ አሁን መስራት ጀምሯል፡፡
ለማመልከት ከታች ያለው ሊንክ ላይ ትገባላቹ
http://admission.aau.edu.et/
በመቀጠል
1. Find out what undergraduate programs we offer የሚለውን ትነኩት እና መማር የምትፈልጉት መኖሩን ታረጋግጣላቹ
2. Find out how to apply የሚለውን ትነካላቹ
3. Create Undergraduate Application Account የሚለውን ትነኩት እና Basic info ሞልታቹ create account ትሉታላቹ፡፡
4. Account create ካደረጋቹ በኃላ ወደ https://portal.aau.edu.et ይውስዳችኋል፡፡
5. Login ካደረጋቹ በኃል ብዙ የምትሞሉት ነገር ይኖራል የልደት ቀናቹን ፤ Natural/Social ፤ የአካል ጉዳት ካለባቹ ፤ ወንድ/ሴት ፤ የት/ቤታቹን ስም ፤ ያላቹበትን አድራሻ ፤ ...
የሚያስፈልጉ ነገራቶች
- የፓስፖርት size photo,
- መክፈል እንደማትችሉ የሚሳይ ደብዳቤ ከአዲስ አበባ ከሆናቹ ከክ/ከተማ ታጽፋላቹ ፤ ከአዲስ አበባ ውጪ ከሆናቹ ከወረዳ ታጽፋላቹ (Government Sponsored ለሆኑ)
- High school Transcript
- 1125 ብር ማመልከቻ ክፍያ😳 ለመፈተን ነው ደሞ ካላለፍክ ቀረ 🤣

👍1🕊1