🌼Buee prep academy🌼
216 subscribers
335 photos
11 videos
78 files
71 links
One of The Best Ethiopian Educational And Informational Channel in Telegram


Share this channel to your friends
❤️The time is now not today❤️

https://telegra.ph/BUEE-PREP-ACADEMY-11-01


መረጃና ጥያቄዎች በ comment ላይ ጻፉልን
Download Telegram
🌼Buee prep academy🌼
በዛ በበጋ ግጥም ሰጥቼው be hip hop አዘመረው
"በዛ በሙቀት... በዛ በበጋ
እጮኛ ጠፍቶ በፍለጋ...
መሸበትና ሠው ቤትገባ
ልጅቷን አያት ተከናንባ
ወደደችው ወደዳት
ይዟት ጠፍ በሌሊት ...
ደግሞ ደግሞ ብዙ ተጉዘው
አባይ ደረሡ በጣም ከሞላ።
ለመሻገር ሢሞክሩ
ሠምጣ ቀረች የሡ ፍቅሩ
አዘነና ሆዱ ባባ
አለቀሠ የፍቅር እንባ
የኔ ፍቅር የኔ ፍቅር
አረሣሽም እሥከ መቃብር
ሄደሻል አንቺ ለዘላለም
መቸም ከሞት የሚቀር የለም።
🔥3
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
በክቡር ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር አብይ አህመድ ይፋ የተደረገው የ5 ሚሊየን ኢትዮጵያውያን ኮደርስ ኢኒሼቲቭ የመመዝገቢያ ሊንክ

የኢትዮጵያ መንግስት ከተባበሩት አረብ ኢምሬት ጋር በመተባበር በቀጣይ 3 አመታት 5ሚሊየን ፕሮግራመሮችን ለማፍራት እቅድ ይዘዋል።

ይህ ስልጠና ሲጠናቀቅ አለም አቀፍ ተቀባይነት ያለው ሰርተፍኬት ያገኛሉ። ትምህርቱ የሚሰጠው በኦንላይን ሲሆን ከርሰዎ የሚሰፈልገው ሞባይል ወይ ላፕቶፕ እና ኢንተርኔት ብቻ ነው። ትምህርቱን በኢንተርኔት ከቤተዎ ሁነው ይማራሉ።

የሚሰጡ ትምህርቶች:-
1. Android Kotlin Development Fundamentals
2. Data Science Fundamentals
3. Programming Fundamentals

ትምህርቱ እድሜ ፆታ አይገድበውም። ከገጠር እሰከ ከተማ ያሉ ከልጆች እሰከ አዛውንቶች በዚህ እድል መሳተፎ አለባቸው። ምንም አይነት የትምህርት ደረጃ አይጠይቅም። በማንኛውም ዘርፍ ላይ ብትሆኑ መማር ትችላላችሁ። በተለይም ወላጆች ሀገራችን ላገኜችው ለዚህ ከፍተኛ እድል ልጆቻችሁን  አሰመዝግቡ።

ለመመዝገብ ይህን ሊንክ ይጠቀሙ:-
https://www.ethiocoders.et/
👍1
" ተማሪዎችን አወዳድሬ ነው የምቀበለው " - አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ

የራስ-ገዝ ዩኒቨርሰቲ የሆነው አዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ ከ2017 ዓ.ም የትምህርት ዘመን ጀምሮ በራሱ ፖሊሲና መስፈርት ፤ ምዘናና የክፍያ ስርዓት ተማሪዎችን አወዳድሮ እንደሚቀበል አሳውቋል።

በመደበኛ፣ በማታና በርቀት በቅድመ ምረቃና በድህረ ምረቃ ፕሮግራሞች ትምህርታቸውን መከታተል ለሚፈልጉ አመልካቾች በቅርቡ ዝርዝር ማስታወቂያ እንደሚያወጣ ገልጿል።

ምንጭ፡ ቲክቫህ ኢትዮጵያ
👍1
ኢትዮጵያ ትቅደም ሀገራዊ መዝሙር
ኢትዮጵያ ትቅደም
ኢትዮጵያ ትቅደም

ETHIOPIAN NATIONAL ANTHEM DURING #DERg
😁1
#Exciting_opportunity_for_tech_students!!!!

#A2SV_ONLINE_EDUCATION

You can apply for A2SV's online education
LINK 👉🏼Remote.A2SV.org

A2SV Remote Education is a free program designed to provide software engineering education to university students in Africa.its applicable for all Ethiopian university.



A2SV means African to silicon valley which aims to develop the students skill of data structure and algorithm(DSA) and some web and app skills and helps the students to be effective for interviews in silicon valley company's.

deadline : august 31st

source #dagmawibabi TG CHANNEL
#ADs

100% እምነት

📢የድሮ የቴሌግራም ቡድን ግዢ

ብቁ የአባልነት ደረጃ ማንኛውም

ዓመታት
2️⃣0️⃣1️⃣7️⃣
2️⃣0️⃣1️⃣8️⃣
2️⃣0️⃣1️⃣9️⃣
2️⃣0️⃣2️⃣0️⃣
2️⃣0️⃣2️⃣1️⃣
2️⃣0️⃣2️⃣2️⃣

🔐Please check whether you have a two step verification turned on before contact me .(Atleast 7 days ago)

ግብይት
፡-
ቴሌቢር 🏦
ንግድ ባንክ 🏦
ሌሎች የባንክ አማራጮችም🏦🏦🏦🏦
Binance (USdt)

➡️️ ህግ:
ባለቤትነትን አስተላልፍ ከዚያም ክፍያ
💬@Jpassme
@OTobimom
ታምራት ቶላ የኦሎምፒክ ወንዶች ማራቶንን ሪከርድ በመስበር ጭምር አሸነፈፈፈፈፈፈፈፈፈፈ

እንኳን ደስ አለንንንንንንንንንንንን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
#AAU

አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የአዲስ የተማሪዎች ቅበላ አሰራርን አስተዋወቀ።

አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ከ2017 ዓ.ም የአዲስ የተማሪዎች ቅበላ አሰራርን በተመለከተ ዛሬ ጋዜጣዊ መግለጫ ሰጥቷል።

ቲክቫህ ኢትዮጵያ መግለጫው ተከታትሏል።

ዩኒቨርስቲው የላቀ ውጤት ያስመዘገቡ እና ልዩ ብቃት ያላቸው ተማሪዎችን አወዳድሮ እንደሚቀበል በዚሁ መግለጫ አስታውቋል።

የዩኒቨርስቲው ተጠባባቂ ፕረዚዳንት ዶ/ር ሳሙኤል ክፍሌ ፥ ራስ-ገዝ ዩኒቨርስቲ ሆኖ የተቋቋመው ዩኒቨርሲቲው ተቋማዊ ነጻነት፤ አስተዳዳሪዊ ነጻነት፤ የፋይናንስ ነጻነት እና አካዳሚክ ነጻነት ማግኘቱን ገልጸዋል።

" ይህም መምህራኑን ሆነ ተማሪዎችን የመምረጥ መብት ይሰጠዋል " ሲሉ ገልጸዋል።

አዲስ ይተገበራል በተባለው የቅበላ አሰራር በ2014፤ 2015 እና 2016 ዓ.ም የትምህርት ዘመን የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ የመልቀቂያ ፈተና ወስደው የማለፊያ ነጥብ ያገኙ ተማሪዎች የሚወጣውን መስፈርት ታሳቢ አድርገው በዩኒቨርሲቲው ፖርታል https://portal.aau.edu.et መመዝገብ የሚችሉ መሆኑን ዩኒቨርስቲው አስታውቋል።

መስፈርቶቹ ምንድን ናቸው ?

ዶ/ር ሳሙኤል ፥ አንዱ መስፈርት የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተናን 50 በመቶ በላይ ማምጣት እንደሆነ ገልጸዋል።

ይህ ግን የተመዝጋቢዎችን ቁጥር ባገናዘበ መልኩ 60 ወይም 70 በመቶ ድረስ ከፍ ሊል እንደሚችል ጠቁመዋል።

በመቀጠልም ዩኒቨርስቲው በራሱ የሚያዘጋጀው የመግቢያ ፈተና (Undergraduate Admission Test) የሚኖረው ሲሆን ይህንን ፈተና ማለፍም ሌላው ዩኒቨርሲቲው ያስቀመጠው መስፈርት ነው ብለዋል።

ፈተናው ምን መልክ ይኖረዋል ?

በዩኒቨርስቲው መማር ለሚፈልጉ ተማሪዎች የሚቀርበው የፈተና ይዘት ምን መልክ አለው በሚል ለቀረበላቸው ጥያቄ ዶ/ር ሳሙኤል ፈተናው የአፕቲቲውድ (Apptitude) መልክ የሚኖረው እንደሆነ ጠቅሰው የተማሪዎችን የቋንቋ፤ የማመዛዘን እንዲሁም የቀመር አቅማቸውን የሚለካ እንደሚሆን ጠቁመዋል።

ፈተናው ከሌሎች የመግቢያ ፈተና ጋር ተመሳሳይነት ሊኖረው እንደሚችል ያነሱት ፕሬዝዳንቱ ሆኖም የሚወጣው ፈተና ሙሉ በሙሉ የዩኒቨርስቲው እንደሚሆን አስረድተዋል።

የክፍያ እና የስኮላር ሺፕ ሁኔታ በተመለከተ ምን ተባለ ?

በዩኒቨርስቲው ለመማር ጥያቄ የሚያቀርቡ ተማሪዎች በሁለት አይነት መንገድ እንደሚስተናገዱ ፕሬዚዳንቱ ገልጸዋል።

አንደኛው መስፈርቱን አሟልተው እና ሙሉ ክፍያ ከፍለው የሚማሩ ተማሪዎች ሲሆኑ ሌላው መንግስት ስፖንሰር ሺፕ እንዲሰጣቸው የሚጠይቁ ተማሪዎች ናቸው።

ይህን በተመለከተ የተቀመጠ ኮታ እንደሌለ የገለጹት ዶ/ር ሳሙኤል እንደ እቅዳቸው ግን 50 በመቶ በመንግስት 50 በመቶ በግል ወጪያቸው የሚሸፈንላቸውን ተማሪዎች ለመቀበል እንደሆነ ገልጸው ካልሆነም ቁጥሩ በተወሰነ መልኩ ልዩነት ሊኖረው እንደሚችልም ጠቁመዋል።

መንግስት ከፍተኛ ብቃት ያላቸውና ተወዳዳሪ የሆኑ ተማሪዎችን ለሀገር በሚፈለጉ የስልጠና መስኮች ወጪን ጭምር በመሽፈን የሚያስተናግድበት ሥርዓት እንደሚኖር እና ለሴቶች ለአካል ጉዳተኞች እና ከታዳጊ ክልል ለሚመጡ ተማሪዎች ልዩ ትኩረት እንደሚሰጥም ተመላክቷል።

ተማሪዎች በሚያመለክቱበት ወቅት ብዙ ቅጾችን እንደሚሞሉ ፤ ስኮላርሺፕ የሚጠይቁ ተማሪዎች ከፍለው መማር እንደማይችሉ የሚያሳይ ማስረጃ ከሚመለከተው አካል ማሟላት እንደሚጠበቅባቸው እና የሚያስገቡት መረጃ ትክክለኛነቱ እንደሚጣራና ሐሰተኛ ሆኖ ከተገኘ የህግ ተጠያቂነት እንደሚያስከትል ጭምር አንስተዋል።

ተጨማሪ መረጃዎችን ዩኒቨርስቲው በተከታታይ እንደሚሰጥ አረጋግጧል።

#TikvahEthiopia
👍2
የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ውጤት ሰኞ ይፋ ይደረጋል።

ትምህርት ሚኒስቴር የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና ውጤት ሰኞ ጳጉሜን 4 ቀን 2016 ዓ/ም እንደሚገለጽ አሳውቋል።

የዘንድሮው ብሔራዊ ፈተና በቅይጥ ማለትም በወረቀት እና በኦንላይን መሰጠቱ ይታወሳል።

Via Tikvah
#record_ተሰበረ
የ2016 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ መልቀቂያ ፈተና ከፍተኛው ውጤት የተመዘገበው በትግራይ ነው፡፡

በክልሉ ከ700 ከወሰደው ፈተና 675 ያመጣ ወንድ ተማሪ ከፍተኛውን ውጤት ማስመዝገቡን የትምህርት ሚኒስትሩ ፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ (ፕ/ር) ተናግረዋል፡፡
አጠቃላይ ፈተናውን ያለፉ ተማሪዎች 5.4 በመቶ ናቸው።

I guess ከኛ ዘመን ይሻላል(3.3%)
በተፈጥሮም በማህበራዊ ሳይንስም ትልቅ ውጤት የመጣው በሴቶች ነው።
ከ600 575 የመጣችው ከተፈጥሮ ሳይንስ ፤ የካቴድራል ተማሪ ናት።

ከማህበራዊ ሳይንስ 538 ተመዝግቧል። ከኢትዮ ፓረንትስ ትምህርት ቤት ናት።

ዘንድሮ ከትግራይ ክልል ውጪ የተያዘው ከ 600 ነው ትግራይ ከ 700
👍1
#ውጤት
የፈተናው ውጤት ለሊት 6 ሰዓት ይፋ ይሆናል

እስከዛ በየ ሀይማኖት ቤታችሁ እየሄዳችሁ ፀሎት /ዱሀ አርጉ 😉

መልካም ውጤት ቤተሰብ
😁1
ሬሜዲያል ዘንድሮም ይኖራል
👍1
የ12ኛ ክፍል ውጤትዎን ይመልከቱ!

የ2016 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና ተፈታኞች ውጤታቸውን ከዛሬ ጳጉሜን 4/2016 ዓ.ም ለሊት 6:00 ጀምሮ ማየት እንደሚችሉ መገለፁ ይታወቃል።

በሚከተሉት አማራጮች ውጤታችሁን ተመልከቱ፦

► በፖርታል 👉 https://result.eaes.et

► በአጭር የፅሑፍ መልዕክት 👉 6284

► በቴሌግራም ቦት 👉 https://t.me/EAESbot

ከውጤት መግለጫ ፖርታል እና ቴሌግራም ቦት ላይ ጊዜያዊ ሰርቲፊኬት ማውረድና ማተም እንደምትችሉ የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት አሳውቋል።

ተፈታኞች በውጤት እና ተያያዥ በሆኑ ጉዳዮች ላይ ቅሬታ ካላቸው ወደ አገልግሎቱ ቢሮ በአካል መሔድ ሳያስፈልጋችሁ ከSMS በስተቀር በውጤት መግለጫ አማራጮቹ ላይ Compliant የሚለውን በመጫን የቅሬታቸውን ዓይነት በተዘጋጀ የቅሬታ ፎርም ላይ በትክክል በመሙላት ማቅረብ ትችላላችሁ።

አገልግሎቱ በቅሬታችሁ ላይ ምላሽ ቅሬታቸውን ባቀረቡበት ተመሳሳይ አድራሻ የሚያሳውቅ መሆኑን ገልጿል።
📌 ውጤት ተለቋል 🌐 internet መጨናነቅ📈 ስለሚኖር በ group ውስጥ registration number📤 ላኩልን እኛ 🔎እናይላችኋለን እንልክላችኋለን ውጤቱን‼️

groupu 🔗 @buee_prep

መልካም ዕድል
ውጤት የሚታይበት link @chatgptetbot it's unique though
ዘንድሮም ለ 3ተኛ ጊዜ በቃላችን መሰረት እንቅልፋችን😴 አጥተን witet አይተንላችኋል ላለፋችሁ እንኳን ደስ ያላችሁ !! btw be buee prep channel anid member 540+/600 yametaw lelam member 515/600 ale really des bilonal conratulation🎉🎉

zendiro witet ke 600 new malefiya 300 new !! ke tigray wichi

ወንድማችሁ ዳኒ ነኝ 🤙🏼

3t ትውልድ yasaye channel 😳😳 this channel and group is old enough too much ሽበት lmfao