🌼Buee prep academy🌼
216 subscribers
335 photos
11 videos
78 files
71 links
One of The Best Ethiopian Educational And Informational Channel in Telegram


Share this channel to your friends
❤️The time is now not today❤️

https://telegra.ph/BUEE-PREP-ACADEMY-11-01


መረጃና ጥያቄዎች በ comment ላይ ጻፉልን
Download Telegram
ተለቋል‼️

ማየት የምትፈጉ ላኩልን registration no እና school code
Tnish tebku connection busy new
🔥2😢1
ዌብሳይቱ ላይ Registration number ና School Code የነበረው አሁን ወደ Registration number ና First Name ተቀይሯል ፤ ለውጦች እየተደረጉ እንደሆነ ግልፅ ነው። ነገር ግን ቅድሚያ ተሰርቶ መጠናቀቅ ነበረበት። Registration number ና First name በማስገባት ነው ውጤታችሁን የምታዩት።
የዩኒቨርስቲ ተማሪዎች ናቸው ውጤት ያሳያችኋል (private) registration number እና first name ላኩለቸው



ādos24:
@ados24

Alazar Yonas:
@atlast11747

Hope:
@Hopes09

Bini J Godoliyas:
@binigodoliyas

➻:
@Efrem1624

"Bëkî"+"bë+³":
@BEK3148

ꊰᕱᏒ-Ծꊰꊰ :
@Richmindset1

NhattyZ:
@NY_TOPUP

𝔸𝕞𝕒𝕟 𝕍𝕀ℙ:
@amanasiratz

From...:
@Fira691

Yared:
@Yada_Orion

Biruk Ab:
@Brookabr

ታኦዶኮስ:
@mela_negn

Na oomI:
@aga_na

Yoo b:
@Emenetawi

Alex:
@Alex16Nuri

R:
@Redu1416
telegram bot መስራት ጀምሯል @eaesbot
አሁን online ናቸው

እነዚህን ልጆች ውጤት እዩልን በሏቸው👇

SÛD:
@seid4521

Reinerri:
@Reinerri_modeling_plc

SÛD:
@seid4545

Marvel Room:
@GkMarvel

{Ďŕęãmëŗ_măŋ} 🏅:
@LU_KI_35

,,,,:
@Rebi_zidni

Yohannes Jarsa:
@yakob1949693

Ella Moh:
@aishaye

Zid:
@zid_nutitril
👍3
#TOP_SCORER
#649
Hannan naji
🎉🎉 ከ12 ተኛ ሀገር አቀፍ ፈተና 🥇ከፍተኛ ውጤት ያመጣችው የ cruise school ተማሪ አዲስ አበባ 🎉🎉 🎆 congratulations
👍7🎉3🤩3
Eskahun 2 temariwoch alfewal ke buee
ውጤታቹህ #Surprise እንደሚያደርጋቹህ ግልፅ ነው።

"እኔ ነኝ ወይስ ...?" እስክትሉ ድረስ አስደንጋጭ ይሆንባቹሃል። ምክንያቱም ያለፉት መደበኛ ተማሪዎች 26ሺ አካባቢ ብቻ ናቸው። ወደ 400ሺ ምናምን ተማሪዎች ውጤታቸው ከ200 በታች ነው።

ስለሆነም በርካታ ቅሬታ መኖሩ እርግጥ ነው እና ከታች ያለውን መረጃ የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አግልግሎት አጋርቷል። አንብቡት!
👇👇👇
፨ የ2015 ት/ት ዘመን ፈተና ውጤቱ ላይ ቅሬታ ያላችሁ ተፈታኞች በአካል መምጣት ሳያስፈልግ 💥 eaes.et ላይ እስከ ጥቅምት 5/2016 ዓ/ም ከቀኑ 11:30 ድረስ ብቻ ማቅረብ የሚትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን።

፨ኦርጂናሉ ሠርቲፊኬት እስኪደርሳችሁ ድረስ ጊዜያዊ ሠርቲፊኬት በሶፍት ኮፒ መውሰድ አልያም ማተም የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን።
Join @prep34 for more
🕊4
ውጤት ያላያችሁ online ነን ላኩልን አሁን connection አለ

group 🔗 @buee_prep
🌼Buee prep academy🌼 pinned «ውጤት ያላያችሁ online ነን ላኩልን አሁን connection አለ group 🔗 @buee_prep»
ያላያችሁ የመጨረሻ ላኩ አሁኑኑ be fast
Telegram botu ደና ደሩ ብሏል 😂😉 ነገ ብሎናል ቀሪ ውጤት
🌼Buee prep academy🌼 pinned «Telegram botu ደና ደሩ ብሏል 😂😉 ነገ ብሎናል ቀሪ ውጤት»
እስካሁን ወደ 33 ተማሪዎች አልፈዋል ከ buee 👏👏👏
👏64
🔺ፎቶው ላይ ያለችው ሴት ሕሊና ተፈራ ትባላለች

📲 ስልክ ስንደውል "ያለዎት ቀሪ ሒሳብ አነስተኛ ነው" "የደወሉላቸውን ደንበኛ አሁን ማግኘት አይችሉም" የምትለን እሷ ነች።
#General_Knowledge
😁10
#MoE

ትምህርት ሚኒስቴር የ2015 ትምህርት ዘመን የ12ኛ ክፍል ማጠቃለያ አገር አቀፍ ፈተና ወስደው ለትምህርት ሚኒስቴር ተጠሪ በሆኑ የመንግስት ዩኒቨርስቲዎች በወጪ መጋራት (ስኮላርሽፕ) ለመማር ያለፉ ተማሪዎች የዩኒቨርሲቲ እና የትምህርት መስክ ምርጫቸውን ማስተካከል ይችላሉ ብሏል።

ሚኒስቴሩ ፤ ያልፉ ተማሪዎች ምርጫቸውን ማስተካከል የሚችሉት በየትምህርት ቤታቸው በተወከሉ መምህራን በኩል እስከ ጥቅምት 14/2016 ዓ.ም ድረስ መሆኑን አስገንዝቧል።

በልዩ ሁኔታ በአዳማ እና በአዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዪኒቨርሲቲዎች መማር የሚፈልጉ የተፈጥሮ ሳይንስ ተማሪዎች የመግቢያ ፈተና የማይሰጥ መሆኑን አውቀው ምርጫቸው ውስጥ በማካተት መመደብ እንደሚችሉም የትምህርት ሚኒስቴር አሳውቋል። #MoE
👍4
የዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች የተግባር ልምምድ ላይ በወጪ መጋራት ውስጥ እንዲካተት ጥናት ተጀመረ

የዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች የተግባር ላይ ልምምድ በወጪ መጋራት ውስጥ እንዲካተት ጥናት መጀመሩ ተገለጸ ። የመንግስት ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች በክፍል ውስጥ ከሚማሩት ትምህርት ውጪ ወደ ተለያዩ ኢንዱስትሪዎች ሄደው ለሚያደጉቸው የተግባር ላይ ልምምዶች የሚደረግ ወጪ ከምርቃት በኋላ በሚከፈሉት የወጪ መጋራት ውስጥ እንዲካተት ጥናት መጀመሩ ተሰምቷል ።

ሃሳቡ በጥናት ላይ መሆኑን እና አላማው ወደፊት ተማሪዎች የተግባር ላይ ልምምድን ትኩረት ሰጥተው እንዲማሩ ለማድረግ ታስቦ ነው ተብሏል ።

🔎 ከዚህ በፊት የቀን የተማሪ ወጪ ከ 15 ወደ 22 መጨመሩ ይታወሳል

የዩኒቨርስቲ ተማሪ መሆን በአሁን ሰአት it just means go to hell

ሪፖርተር ጋዜጣ
😁4👍2
#የዩኒቨርስቲ ምደባ

በ2015 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ብሄራዊ ፈተና ወስደው ያለፉ ተማሪዎች የዩኒቨርሲቲ ምደባ አሰራርን አስመልክቶ የተሰጠ ማብራሪያ

የተማሪ ምደባ መስፈርቶች፡-

1. 1000 ለሚሆኑ ከፍተኛ ውጤት ላስመዘገቡ ተማሪዎች፡- የምደባ ስርዓቱ በተፈጥሮም ሆነ በማህበራዊ ሳይንስ መስኮች 1000 ከፍተኛ ውጤት ያስመዘገቡ ተማሪዎችን በመጀመሪያ የዩኒቨርስቲ እና የትምህርት መስክ ምርጫቸው ምደባ የሚካሄድ ይሆናል።

2. ውጤት፡- የምደባ ስርዓቱ እያንዳንዱ ተማሪ ያስመዘገበውን አጠቃላይ ውጤት በምደባ ስርዓት ሂደት ውስጥ መለያ አድርጎ ይጠቀማል፡፡የተሻለ ውጤት ያስመዘገቡ ተማሪዎች ሌሎች ተፈጻሚ የሚሆኑ ህግና ደንቦችን ባልጣሰ መልኩ ምርጫቸውን በመጠበቅ ረገድ ቅድሚያ ይሰጣቸዋል፡፡

3. የዩኒቨርሲቲ ምርጫ፡- የምደባ ስርዓቱ በተማሪዎች የተመረጡ ዩኒቨርሲቲዎች ያላቸውን የቅበላ አቅም ታሳቢ ያደረገ ነው፡፡ ተማሪዎች 46 ዩኒቨርሲቲዎች ለምርጫ ቀርበውላቸዋል፡፡ መረጃው የተሰበሰበው https://portal.etherenet.edu.et ላይ ነው፡፡

4. በተማሪዎች የተመረጡ ተቋማት ያላቸው የትምህርት ፕሮግራሞች ፡- የምደባ ስርዓቱ በተማሪዎች የተመረጡ የትምህርት ፕሮግራሞች እና የተመረጡት ዩኒቨርሲቲዎች ያላቸውን የትምህርት ፕሮግራም መሰረት ያደረገ እንዲሆን ተደርጓል፡፡

5. ጾታ ፡- በተቋማት የጾታ ተዋጽኦን ለመጠበቅ በሚኖረው የምደባ ስርዓት የጾታ ተዋጽኦና ሚዛን እንዲጠበቅ ተደርጓል፣

6. የትምህርት ቤት ተዋጽኦ ፡- የምደባ ስርዓቱ ከተለያዩ ትምህርት ቤቶች የሚመደቡ ተማሪዎችን ተዋጽኦ በጠበቀ መልኩ እንዲሆን ያግዛል፡፡ይህም ከአንድ ት/ቤት የወጡ ተማሪዎች በአንድ ዩኒቨርሲቲ ወይም ፕሮግራም ውስጥ እንዳይታጨቁ ይደርጋል፡፡

7. የውጤት ተዋጽኦ ፡-የምደባ ስርዓቱ ተማሪዎች ያስመዘገቡትን ውጤት ታሳቢ ያረገ ሲሆን ይህም ተመሳሳይ ውጤት ያስመዘገቡ ተማሪዎች አንድ ላይ እንዳይመደቡ በማድረግ የተለያየ ችሎታና ተሰጥኦ ያላቸው ተማሪዎችን ቀላቅሎ ለማስተማር ያግዛል፡፡

8. ወሊድን በተመለከተ፡- የምደባ ስርዓቱ እንደ ወሊድ ያሉ ልዩ ሁኔታዎችን ያማከለ ነው፡፡ በመሆኑም በመሰል ሁኔታ ውስጥ ያሉ ተማሪዎች በተመደቡበት ዩኒቨርሲቲ ለመቀጠል የሚቸገሩ ከሆነ ትክክለኛ ለውጥና ድጋፍ የሚደረግ ይሆናል፡፡ መረጃዎቹ የተሰበሰቡት https//student.ethernet.edu.et ላይ ነው፡፡

•አስፈላጊ ማስረጃዎች: - ከትምህርት ቤታቸው የድጋፍ ደብዳቤ እና የህጻናት የክትባት ካርድ

9. ትክክለኛ የሕክምና ቦርድ ማስረጃዎች፡- በምደባ ወቅት የጤና ችግር ኖሮባቸው ትክክለኛ የሕክምና ማስረጃ ላላቸው ተማሪዎች ምደባው በተለየ መልኩ ሊታይ ይችላል፡፡
• አስፈላጊ ማስረጃዎች፡ ከትምህርት ቤታቸው የድጋፍ ደብዳቤ እና ከህዝብ ጤና ተቋማት የህክምና ምስክር ወረቀት በሶስት ዶክተሮች እና በህክምና ዳይሬክተሩ የጸደቀ።
• የዚህ አይነት መረጃ የተሰበሰበው https://student.ethernet.edu.et በመጠቀም ነው።

10. ተመሳሳይ ጾታ ያላቸው መንትዮች (identical twins) ፡- በተማሪዎቹ መካከል ተመሳሳይ ጾታ ያላቸው መንትዮች ካሉ የምደባ ስርዓቱ ከፍተኛ ነጥብ ያገኘው/ችው ተማሪ ከተመደበበት/ችበት የትምህርት ተቋም ቀሪው መንትያ ደግሞ ያለምንም ቅድመ ሁኔታ በቀጥታ ይመድባል። የዚህ አይነት መረጃ የተሰበሰበው https://student.ethernet.edu.et ላይ ነው።
• አስፈላጊ ማስረጃዎች፡- ከትምህርት ቤታቸው የድጋፍ ደብዳቤ እና የልደት የምስክር ወረቀት፣

11. የአካል ጉዳት ያለባቸው ተማሪዎች:- የምደባ ሲስተሙ የአካል ችግር ላለባቸው ተማሪዎች እኩል እድሎችን የሚሰጥ ሲሆን ልዩ ፍላጎቶቻቸውን እና ለምደባ መስፈርቶቻቸውን ግምትውስጥ በማስገባት የሚሰራ ይሆናል። የዚህ አይነት መረጃ የተሰበሰበው https://student.ethernet.edu.et በመጠቀም ነው።
• አስፈላጊ ማስረጃዎች፡ ከትምህርት ቤታቸው የድጋፍ ደብዳቤ እና የአካል ችግር ያለበትን የሰውነት ክፍል የሚያሳይ ፎቶግራፍ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፣


ማሳሰቢያ፣ ሀሰተኛ የህክምና ማስረጃ የሚያቀርብ ተማሪ ያለምንም ቅድመ ሁኔታ ከምደባ ውጭ የሚሆን መሆኑን እንገልጻለን፡፡

የኢፌዲሪ ትምህርት ሚኒስቴር!
👍3🤔2🍌1