🌼Buee prep academy🌼
216 subscribers
335 photos
11 videos
78 files
71 links
One of The Best Ethiopian Educational And Informational Channel in Telegram


Share this channel to your friends
❤️The time is now not today❤️

https://telegra.ph/BUEE-PREP-ACADEMY-11-01


መረጃና ጥያቄዎች በ comment ላይ ጻፉልን
Download Telegram
ትምህርት ሚኒስቴር ከብሔራዊ መታወቂያ ፕሮግራም ጋር በመተባበር የዲጂታል መታወቂያ ስርዓትን በትምህርት ተቋማት መደበኛ የተማሪዎች መለያ አድርጎ ለመተግበር መወሰኑን ገልጿል።

የተማሪዎች ዲጂታል መታወቂያ ጥቅም ላይ መዋሉ የተማሪዎችን ማንነት በወጥነት መለየት የሚያስችል ስርዓት እንዲኖር ያደርጋል ብሏል።

ይህም ዲጂታል መታወቂያ በሁሉም የትምህርት ተቋማት አበይት የማንነት ማረጋገጫ ስርዓት ሆኖ እንዲያገለግል የሚያስችል እንዲሁም የአሰራር ድግግሞሽን በመቀነስ እና በተማሪዎች የትምህርት ሰነዶች መካከል አንድነት እና ቅንጅትን የሚያጠናክር ነው ሲል ገልጿል።

ከዚህም ባለፈ  የግል መረጃን የማስቀመጥ እና የመጠቀም ደህንነትን በእጅጉ እንዲጨምር  የውሂብ ጥበቃን እንዲረጋገጥ  ፣ ማንኛውም አይነት ጥሰቶችን ለመቀነስን ያግዛል ብሏል።

የብሔራዊ መታወቂያ መርሃ ግብር ከትምህርት ሚኒስቴር ጋራ ባደረገው ስምምነት እስከ አሁን 640 ሺህ ተማሪዎች ብሔራዊ መለያ ቁጥር ማግኘታቸው ይፋ ተደርጓል።
👍4
Grade 12 😁😁
👍1
📌የ12ተኛ ክፍል ሀገር አቀፍ የ2015 ENTRANCE ውጤት ዛሬ( ማለትም ሰኞ) ይለቀቃል

🔍ውጤት ሲለቀቅ የሚታይባቸው አማራጮች

1. eaes.edu.et
2. eaes.gov.et
3. eaes.et
4. result.neaea.gov.et
5. Telegram 👉 @EAESbot
6. SMS 8046

ለተጨማሪ መረጃ join and share

@prep34
@prep34
👍1
🌼Buee prep academy🌼
📌የ12ተኛ ክፍል ሀገር አቀፍ የ2015 ENTRANCE ውጤት ዛሬ( ማለትም ሰኞ) ይለቀቃል 🔍ውጤት ሲለቀቅ የሚታይባቸው አማራጮች 1. eaes.edu.et 2. eaes.gov.et 3. eaes.et 4. result.neaea.gov.et 5. Telegram 👉 @EAESbot 6. SMS 8046 ለተጨማሪ መረጃ join and share @prep34 @prep34
#በጣም ያሳዝናል ያምና ሀዘን ዘንድሮም ተደገመ


ያለፉት 26%ቱ 27,000 ተማሪ ብቻ


በተፈጥሮ ሳይንስ መስክ 200 ተማሪዎች ከ600 በላይ ውጤት አምጥተዋል፡፡

በማህበራዊ ሳይንስ መስክ 15 ተማሪዎች ብቻ ከ500 በላይ ውጤት አምጥተዋል፡፡

በተፈጥሮ ሳይንስ ከፍተኛው ውጤት 649 ሲሆን በአዲስ አበባ የልደታ ክሩዝ ትምህርት ቤት ተማሪ ናት፡፡

በማህበራዊ ሳይንስ ከፍተኛው ውጤት 533 ሲሆን የደብረ ማርቆስ አዳሪ ትምህርት ቤት ተማሪ ነው፡፡

በከተማ ደረጃ አዲስ አበባ፣ ሀረሪ እና ድሬዳዋ የተሻለ አፈጻጸም ያሳዩ ከተሞች ናቸው፡፡
📌breaking news
ተማሪዎች ውጤታቸውን ማወቅ የሚችሉት ነገ ጥዋት እንደሆነ ታውቋል።
🌼Buee prep academy🌼
#በጣም ያሳዝናል ያምና ሀዘን ዘንድሮም ተደገመ ያለፉት 26%ቱ 27,000 ተማሪ ብቻ በተፈጥሮ ሳይንስ መስክ 200 ተማሪዎች ከ600 በላይ ውጤት አምጥተዋል፡፡ በማህበራዊ ሳይንስ መስክ 15 ተማሪዎች ብቻ ከ500 በላይ ውጤት አምጥተዋል፡፡ በተፈጥሮ ሳይንስ ከፍተኛው ውጤት 649 ሲሆን በአዲስ አበባ የልደታ ክሩዝ ትምህርት ቤት ተማሪ ናት፡፡ በማህበራዊ ሳይንስ ከፍተኛው ውጤት 533 ሲሆን…
#Update

ትምህርት ሚኒስቴር ዘንድሮም የሬሜዲያል ፕሮግራም እንደሚኖር አስታወቀ።

በቀጥታ ያለፉ ተማሪዎች ውስን ስለሆኑ ዘንድሮም የሬሜዲያል ፕሮግራም ይኖራል ተብሏል።

ፕ/ር ብርሃኑ አምና የገባሁትን ቃሌን በማጠፌ ይቅርታ ብለዋል።

ሚኒስትሩ አምና የሬሜዲያል ፕሮግራም ለአንድ ጊዜ የተሰጠ እድል ብቻ እንደሆነ መግለቸው ይታወሳል።
🌼Buee prep academy🌼 pinned «📌breaking news ተማሪዎች ውጤታቸውን ማወቅ የሚችሉት ነገ ጥዋት እንደሆነ ታውቋል።»
ቁጥራዊ አሀዝ

845188 ተማሪ ለፈተና ተቀምጧል  3.2 % ተማሪ  ብቻ አልፋል

ከአምናው የተሻለ የፈተና ህግ የማክበር ነገር ዘንድሮ ተስተውሎል

አምና 13600 ተማሪዎች  ፈተና አቋርጠው  የውጡ ሲሆን ዘንድሮ  ምንም  ተማሪ  አላቋርጠም


በአማካኝ 28.65 ከ መቶ  በአንድ ተማሪ


በተፈጥሮ  ሳይንስ 29.8 %
በማህበራዊ  ሳይንስ  27%

በግል ፈተና የወሰዱ  160ሺህ በላይ ተፈታኞች  14ሺህ

በኢትዮጵያ  ከፍተኛው  649 በተፈጥሮ  ሳይንስ   ሴት ከክሩዝ ትምህርት  ቤት

ከማህበራዊ  ሳይንስ  533    ከደብረ ማርቆስ አዳሪ ትምህርት  ቤት

ከ600 በላይ ያመጡ  205   ተማሪዎች ከተፈጥሮ  ሳይንስ 

ከማህበራዊ  ሳይንስ  15 ተማሪዎች  ከ500በላይ ከ600



ከ50% በላይ ተማሪዎች  ከ 26% በታች አምጥቷል  በጣም  አስድጋጭ ነው


1328 ትምህርት  ቤቶች ምንም  ተማሪ አላሰለፉም


ፕሮፌሰር  ብርሃኑ ነጋ
🔥2
#ሙሉ_መግለጫ

የትምህርት ሚኒስቴር የ2015 ዓ/ም የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተናን በተመለከተ የሰጠው ሙሉ መግለጫ ከላይ ተያይዟል።

ተማሪዎች ውጤታቸውን ከነገ ጥዋት 12 ሰዓት ጀምሮ ማየት ይችላሉ።
🌼Buee prep academy🌼
Photo
📌ነገ ጠዋት ውጤት ሲለቀቅ 🌐 internet መጨናነቅ📈 ስለሚኖር በ group ውስጥ registration number📤 ላኩልን እኛ 🔎እናይላችኋለን እንልክላችኋለን ውጤቱን

groupu 🔗 @buee_prep

መልካም ዕድል
የ2015 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ተፈታኞች ነገ መስከረም 29 ቀን 2016 ዓ.ም ከጠዋቱ 12 ሰዓት ጀምሮ በሚከተሉት አማራጮች ውጤታቸውን ማየት ይችላሉ።

በዌብ ሳይት 👉 https://eaes.edu.et/

በአጭር የጽሑፍ መልዕክት 👉 6284

በቴሌግራም 👉 https://t.me/eaesbot

ውጤት ተለቀቀ ተብሎ ሚወራው ከእውነት የራቀ ነው፨

for more join @prep34
🤯3
#ለመዝናኛ ይህን ግጥም ተጋበዙልኝ

‛‛ብርዬ ብርዬ ብርሃኑ ነጋ
የዘመኑ ትውልድ ለካምፓስ አንጉአጉአ
ከፈለክ አርባበት የፍየሎች መንጋ
ብርዬ ብርዬ የኔ ብርሃን
ኩረጃ ለምደው ነው ብለህ ወቀስከን
ደግመው ይፈተኑ ስትል አሳከን
እስኪ ልብ ካለህ አብረህ ተፈተን
አንተ ያለፍክ እንደው እኛ አያቅተን😏😏
ብርዬ ብርዬ ወይ ብራኑ ነጋ
የአሁኑን አይቶ የቀጣዩም ሰጋ
እንደው ባሳብ ብቻ የስንቱን ተማሪ ቀንሰሀል ስጋ
እንደው ልመርቅህ አሜን ብለህ ስማኝ
ካንተ የተወለደው ይሁንብህ ለማኝ
ትንሽ ይቀረኛል እሱ ብቻ አይደለም
የመጀመሪያ ልጅህ ይሁንብህ ሚቅም
ጉበቱን አቃጥሎ ይበልብህ ፍግም
ብርዬ ብርዬ ብርዬ ብርሻ
ያዬ ሠው ይፍረደኝ ያንተን መጨረሻ

ከንድህ ካልቀረ ሁሉን ማደናገር
ከንደገና ይታይ ያንተም ፕሮፌሠር’’

ከፖለቲካ ንጹህ ነኝ 😂😂
😁3👍2