#WolloUniversity
ወሎ ዩኒቨርሲቲ ለሁሉም መደበኛ ተማሪዎቹ ጥሪ አድርጓል።
የዩኒቨርሲቲው የ2016 ትምህርት ዘመን የመደበኛ መርሐግብር ነባር ተማሪዎች ምዝገባ 👉
• 3ኛ ዓመት እና ከዚያ በላይ፦ መስከረም 10 እና 11/2016 ዓ.ም
• 1ኛ ዓመት የግብርና ኮሌጅ ሚድ ካሪየር ተማሪዎች፦ ጥቅምት 5 እና 6/2016 ዓ.ም
• የድህረ-ምረቃ ተማሪዎች፦ ጥቅምት 05 እና 06/2016 ዓ.ም
Note: ማስታወቂያው የሬሜዲያል ተማሪዎችን እንደማይመለከት ዩኒቨርሲቲው ገልጿል።

🌼🌼🌼 🌼🌼🌼 🌼 🌼🌼🌼
🌼 🌼 🌼 🌼 🌼
🌼🌼🌼 🌼 🌼 🌼 🌼🌼🌼
🌼 🥀 🌼 🌼 🌼 🌼 🌼
🌼🌼🌼 🌼🌼🌼 🌼 🌼🌼🌼 📌መልካም አዲስ አመት HAPPY NEW YEAR 2016🌼 ETHIOPIAN CALANDER🌼 @PREP34 🌼🌼
🌼 🌼 🌼 🌼 🌼
🌼🌼🌼 🌼 🌼 🌼 🌼🌼🌼
🌼 🥀 🌼 🌼 🌼 🌼 🌼
🌼🌼🌼 🌼🌼🌼 🌼 🌼🌼🌼 📌መልካም አዲስ አመት HAPPY NEW YEAR 2016🌼 ETHIOPIAN CALANDER🌼 @PREP34 🌼🌼
👍3
ትምህርት ሚኒስቴር ከብሔራዊ መታወቂያ ፕሮግራም ጋር በመተባበር የዲጂታል መታወቂያ ስርዓትን በትምህርት ተቋማት መደበኛ የተማሪዎች መለያ አድርጎ ለመተግበር መወሰኑን ገልጿል።
የተማሪዎች ዲጂታል መታወቂያ ጥቅም ላይ መዋሉ የተማሪዎችን ማንነት በወጥነት መለየት የሚያስችል ስርዓት እንዲኖር ያደርጋል ብሏል።
ይህም ዲጂታል መታወቂያ በሁሉም የትምህርት ተቋማት አበይት የማንነት ማረጋገጫ ስርዓት ሆኖ እንዲያገለግል የሚያስችል እንዲሁም የአሰራር ድግግሞሽን በመቀነስ እና በተማሪዎች የትምህርት ሰነዶች መካከል አንድነት እና ቅንጅትን የሚያጠናክር ነው ሲል ገልጿል።
ከዚህም ባለፈ የግል መረጃን የማስቀመጥ እና የመጠቀም ደህንነትን በእጅጉ እንዲጨምር የውሂብ ጥበቃን እንዲረጋገጥ ፣ ማንኛውም አይነት ጥሰቶችን ለመቀነስን ያግዛል ብሏል።
የብሔራዊ መታወቂያ መርሃ ግብር ከትምህርት ሚኒስቴር ጋራ ባደረገው ስምምነት እስከ አሁን 640 ሺህ ተማሪዎች ብሔራዊ መለያ ቁጥር ማግኘታቸው ይፋ ተደርጓል።

👍4
📌የ12ተኛ ክፍል ሀገር አቀፍ የ2015 ENTRANCE ውጤት ዛሬ( ማለትም ሰኞ) ይለቀቃል‼
🔍ውጤት ሲለቀቅ የሚታይባቸው አማራጮች
1. eaes.edu.et
2. eaes.gov.et
3. eaes.et
4. result.neaea.gov.et
5. Telegram 👉 @EAESbot
6. SMS 8046
ለተጨማሪ መረጃ join and share
✨✨✨@prep34✨✨
✨✨✨@prep34✨✨
🔍ውጤት ሲለቀቅ የሚታይባቸው አማራጮች
1. eaes.edu.et
2. eaes.gov.et
3. eaes.et
4. result.neaea.gov.et
5. Telegram 👉 @EAESbot
6. SMS 8046
ለተጨማሪ መረጃ join and share
✨✨✨@prep34✨✨
✨✨✨@prep34✨✨
👍1
🌼Buee prep academy🌼
📌የ12ተኛ ክፍል ሀገር አቀፍ የ2015 ENTRANCE ውጤት ዛሬ( ማለትም ሰኞ) ይለቀቃል‼ 🔍ውጤት ሲለቀቅ የሚታይባቸው አማራጮች 1. eaes.edu.et 2. eaes.gov.et 3. eaes.et 4. result.neaea.gov.et 5. Telegram 👉 @EAESbot 6. SMS 8046 ለተጨማሪ መረጃ join and share ✨✨✨@prep34✨✨ ✨✨✨@prep34✨✨
#በጣም ያሳዝናል ያምና ሀዘን ዘንድሮም ተደገመ
ያለፉት 26%ቱ 27,000 ተማሪ ብቻ
በተፈጥሮ ሳይንስ መስክ 200 ተማሪዎች ከ600 በላይ ውጤት አምጥተዋል፡፡
በማህበራዊ ሳይንስ መስክ 15 ተማሪዎች ብቻ ከ500 በላይ ውጤት አምጥተዋል፡፡
በተፈጥሮ ሳይንስ ከፍተኛው ውጤት 649 ሲሆን በአዲስ አበባ የልደታ ክሩዝ ትምህርት ቤት ተማሪ ናት፡፡
በማህበራዊ ሳይንስ ከፍተኛው ውጤት 533 ሲሆን የደብረ ማርቆስ አዳሪ ትምህርት ቤት ተማሪ ነው፡፡
በከተማ ደረጃ አዲስ አበባ፣ ሀረሪ እና ድሬዳዋ የተሻለ አፈጻጸም ያሳዩ ከተሞች ናቸው፡፡

#በጣም ያሳዝናል ያምና ሀዘን ዘንድሮም ተደገመ ያለፉት 26%ቱ 27,000 ተማሪ ብቻ በተፈጥሮ ሳይንስ መስክ 200 ተማሪዎች ከ600 በላይ ውጤት አምጥተዋል፡፡ በማህበራዊ ሳይንስ መስክ 15 ተማሪዎች ብቻ ከ500 በላይ ውጤት አምጥተዋል፡፡ በተፈጥሮ ሳይንስ ከፍተኛው ውጤት 649 ሲሆን በአዲስ አበባ የልደታ ክሩዝ ትምህርት ቤት ተማሪ ናት፡፡ በማህበራዊ ሳይንስ ከፍተኛው ውጤት 533 ሲሆን…
#Update
ትምህርት ሚኒስቴር ዘንድሮም የሬሜዲያል ፕሮግራም እንደሚኖር አስታወቀ።
በቀጥታ ያለፉ ተማሪዎች ውስን ስለሆኑ ዘንድሮም የሬሜዲያል ፕሮግራም ይኖራል ተብሏል።
ፕ/ር ብርሃኑ አምና የገባሁትን ቃሌን በማጠፌ ይቅርታ ብለዋል።
ሚኒስትሩ አምና የሬሜዲያል ፕሮግራም ለአንድ ጊዜ የተሰጠ እድል ብቻ እንደሆነ መግለቸው ይታወሳል።
ትምህርት ሚኒስቴር ዘንድሮም የሬሜዲያል ፕሮግራም እንደሚኖር አስታወቀ።
በቀጥታ ያለፉ ተማሪዎች ውስን ስለሆኑ ዘንድሮም የሬሜዲያል ፕሮግራም ይኖራል ተብሏል።
ፕ/ር ብርሃኑ አምና የገባሁትን ቃሌን በማጠፌ ይቅርታ ብለዋል።
ሚኒስትሩ አምና የሬሜዲያል ፕሮግራም ለአንድ ጊዜ የተሰጠ እድል ብቻ እንደሆነ መግለቸው ይታወሳል።
🌼Buee prep academy🌼 pinned «📌breaking news‼ ተማሪዎች ውጤታቸውን ማወቅ የሚችሉት ነገ ጥዋት እንደሆነ ታውቋል።»
ቁጥራዊ አሀዝ
845188 ተማሪ ለፈተና ተቀምጧል 3.2 % ተማሪ ብቻ አልፋል
ከአምናው የተሻለ የፈተና ህግ የማክበር ነገር ዘንድሮ ተስተውሎል
አምና 13600 ተማሪዎች ፈተና አቋርጠው የውጡ ሲሆን ዘንድሮ ምንም ተማሪ አላቋርጠም
በአማካኝ 28.65 ከ መቶ በአንድ ተማሪ
በተፈጥሮ ሳይንስ 29.8 %
በማህበራዊ ሳይንስ 27%
በግል ፈተና የወሰዱ 160ሺህ በላይ ተፈታኞች 14ሺህ
በኢትዮጵያ ከፍተኛው 649 በተፈጥሮ ሳይንስ ሴት ከክሩዝ ትምህርት ቤት
ከማህበራዊ ሳይንስ 533 ከደብረ ማርቆስ አዳሪ ትምህርት ቤት
ከ600 በላይ ያመጡ 205 ተማሪዎች ከተፈጥሮ ሳይንስ
ከማህበራዊ ሳይንስ 15 ተማሪዎች ከ500በላይ ከ600
ከ50% በላይ ተማሪዎች ከ 26% በታች አምጥቷል በጣም አስድጋጭ ነው
1328 ትምህርት ቤቶች ምንም ተማሪ አላሰለፉም
ፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ

🔥2
🌼Buee prep academy🌼
ቁጥራዊ አሀዝ 845188 ተማሪ ለፈተና ተቀምጧል 3.2 % ተማሪ ብቻ አልፋል ከአምናው የተሻለ የፈተና ህግ የማክበር ነገር ዘንድሮ ተስተውሎል አምና 13600 ተማሪዎች ፈተና አቋርጠው የውጡ ሲሆን ዘንድሮ ምንም ተማሪ አላቋርጠም በአማካኝ 28.65 ከ መቶ በአንድ ተማሪ በተፈጥሮ ሳይንስ 29.8 % በማህበራዊ ሳይንስ 27% በግል ፈተና የወሰዱ 160ሺህ በላይ ተፈታኞች 14ሺህ…
ጋሽ ብሬ ማንንም አይሰማም
university ኮርጆ መግባት ቀልዶ መግባት ቀረ የሰራ እና ያነበበ የሚያልፈው
university ኮርጆ መግባት ቀልዶ መግባት ቀረ የሰራ እና ያነበበ የሚያልፈው
😁3
#ሙሉ_መግለጫ
የትምህርት ሚኒስቴር የ2015 ዓ/ም የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተናን በተመለከተ የሰጠው ሙሉ መግለጫ ከላይ ተያይዟል።
ተማሪዎች ውጤታቸውን ከነገ ጥዋት 12 ሰዓት ጀምሮ ማየት ይችላሉ።
የትምህርት ሚኒስቴር የ2015 ዓ/ም የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተናን በተመለከተ የሰጠው ሙሉ መግለጫ ከላይ ተያይዟል።
ተማሪዎች ውጤታቸውን ከነገ ጥዋት 12 ሰዓት ጀምሮ ማየት ይችላሉ።