#wachemo_university remidial ተማሪዎች
ዉጤታችሁን በዩኒቨርሲቲው ዌብ ሳይት በመግባት መመልከት ትችላላችሁ
Instruction to get your result
Go to www.wcu.edu.et
Click on, Remedial exam result
select your stream
insert your Id. Number
click submit

🌼Buee prep academy🌼
#wachemo_university remidial ተማሪዎች ዉጤታችሁን በዩኒቨርሲቲው ዌብ ሳይት በመግባት መመልከት ትችላላችሁ Instruction to get your result Go to www.wcu.edu.et Click on, Remedial exam result select your stream insert your Id. Number click submit
እንደዚ አርጋችሁ☝️☝️
Complete Id = WCU/NR/iDቁጥራችሁ
(Natural)
complete id = WCU/SR/iDቁጥራችሁ
(SOCIAL)
Complete Id = WCU/NR/iDቁጥራችሁ
(Natural)
complete id = WCU/SR/iDቁጥራችሁ
(SOCIAL)
debre birhan university
Remedial students
የሪሚዲያል ውጤት ተለቋል
ውጤታችሁን ለማየት .......👉👉...Click
ለፈተናው ከአሁን በፊት የተሰጣችሁን Admission Number በማስገባት View Result የሚለውን Button ክሊክ አድርጉ።

የወላይታ ሶዶ ዩንቨርስቲ የ አቅም ማሻሽያ (remedial)*ውጤት ተለቀቀ
ውጤታችሁን ለማይት ከታች ያለውን ቅደም ተከተል ተጠቀሙ
step 1 estudent.wsu.edu.et
Step 2 username and password
Step 3 acdamics
Step 4 transcript
ማሳሰቢያ
password ena username የረሳችሁ ተማሪዎች ከ ነሀሴ 1 ጀምሮ በዩንቨርሲቲው በአካል በመገኘት ውጤታችሁን ማይት ትችላላችሁ
ወላይታ ሶዶ ዩንቨርስቲ ሬጂስተራር ቢሮ

#wolkite university
#ለሬሚዲያል_ተማሪዎች_በሙሉ፦
ውድ የሬሚዲያል ተማሪዎች የአጠቃላይ ውጤታችሁን የሚከተለውን ማስፈንጠሪያ(Link) ተጭናችሁ የመታወቂያ ቁጥራችሁን በማስገባት ውጤታችሁን ማየት የምትችሉ መሆኑን እያሳወቅን ጥሩ ውጤት እንድታስመዘግቡ መልካም ምኞታችንን እንገልፃለን።
ውጤት የምታዩበት ማስፈንጠሪያ(Link)👇
https://www.wku.edu.et/en/index.php/en/57-anouncement/571-remwedial-exam-result
የወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ የተማሪዎች ህብረት
"OUR REWARD IS STUDENTS' HAPPINESS!!!" @prep34 @prep34

ከላይ በተገለጸው መሰረት የ ግል ዩንቨርስቲዎች remidial exam ክ ነሃሴ 23 እስከ ነሃሰ 26 ነው
#የቀጠለ
ዛሬ የግል ከፍተኛ ትምህርት ተቋም፡ ተወካዮች የማህበሩ ሥራ አመራር ቦርድ ከትምህርት ሚኒስቴር ጋር ባደረገው ውይይት መሰረት የሬሜዲያል ፈተና በተመለከተ የሚከተሉት ውሳኔዎች ተላልፈዋል።
1. የሬሜዲያል ፈተና በመንግስት ዮኒቨርሲቲ ውስጥ እንዲሆን
2. ፈተናው ከነሐሴ 23-26/2015 ዓ.ም እንዲሰጥ
3. ፈተናው በኦንላይን እንዲሆን
4. ተቋማት በካምፓስ ደረጃ የትኛው የመንግስት ዩኒቨርሲቲ እንደሚቀርባቸው ቀድመው በሚላከው ፕሮፖዛል መሰረት እንዲያሳውቁ በተቀመጠው ቀነ ገደብ ያላሳወቀ ሚኒስቴር መስሪያቤቱ እንዲመድብ
5. ለተማሪዎች የመለማመጃ ጥያቄ እንዲዘጋጅ የሚሉትና ሌሎች ውሳኔ ላይ ያልተደረሰባቸው ላይ ተመካክረን የጨረስን ሲሆን ተቋማት ከወዲሁ የተፈታኞችን መረጃ የማጥራት እና የኮምፒውተር ችሎታቸውን የማዳበር ስራ ከወዲሁ እንድትሰሩ አሳስባለሁ። ከ ዪንቨርስቲዎች የተላከ መልክት @prep34 @prep34

#HawassaUniversity
የሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ የአንደኛ አመት (2015 E.C Entry) መደበኛ የመጀመርያ ዲግሪ ተማሪዎች የአንደኛ አመት ሁለተኛ ሴሚስተር ምዝገባ የሚከናወነው ነሐሴ 04-05/2015 ዓ.ም መሆኑን አሳውቋል።
ትምህርት ነሐሴ 08/2015 የሚጀመር መሆኑን ገልጿል።

👍2
❓ግቢ ውስጥ Grade እንዴት ነው ሚሰራው ?
❇️ GPA or CGPA ምን ማለት ነው ላላችሁኝ
ጉድ የማያልቅበት ትምህርት ሚንስተር የሚያወጣው አዲስ ህግ እስካልኖረ ድረስ የሁሉም ግቢዎች grading system ተመሳሳይ ነበር
በእያንዳንዱ ሴሚስተር
⏺ Out of 20 or 30% Test, Quizzes , group work or Assignment
⏺ Out of 20 or 30 % MID EXAM
⏺ Out of 50% Final Exam
ለእያንዳንዱ ኮርስ የሶስቱ ድምር ውጤት ሴሚስተር መጨረሻ ላይ ይደመርና ለጠቅላላ ኮርሶቹ ተካፍሎ ግሬድ ይሰራላቹሃል ።
የስድስቱም ኮርሶች ድምር Garde ከተሰራ በኋላ የምታስመዘግቡት ውጤት የትምህርት መስክ ለመምረጥ ትምህርት ሚኒስተር ባወጣው range ልክ value ይኖረዋል ።
⛔️ GPA ማለት በሁሉም ሴሚስተር የምታስመዘግቡት ግሬድ ማለት ነው
⛔️ CGPA ማለት Average Grade ማለት ነው።
🔔 በመጀመሪያው ሴሚስተር የተጠቀሱትን አምስት የትምህርት መስኮች join ለማድረግ የምትፈልጉ ተማሪዎች ለውድድር የሚታየው first semister GPA ብቻ ይሆናል ፤ የተቀሩትን የትምህርት መስኮች join ማድረግ የምትፈልጉ ተማሪዎች ግን የሚያዝላቹህ የሁለቱም ሴሚስተር Average or CGPA ይሆናል ማለት ነው።
የሳይንስና ከፍተኛ ትምህርት ሚኒስተር 20% entrance , 30% PRE-FEILD(COc) ምናምን በሁሉም ዩንቨርሲቲዎች ላይ ተግባራዊ ይሆናል።
የመጀመሪያ ሴሚስተር ግሬድ(50%) ግን ማንኛውንም የትምህርት መስክ ለመምረጥ ትልቁን ድርሻ ይይዝላቹሃል ፡ ስለሆነም 20%ቷ እውን ከሆነች entrance exam ስለተበላሸብኝ ብላቹህ ተስፋ አትቁረጡ ።
ለማንኛውም ግን በውስጥ መስመር ብዙ ተማሪዎች የዩንቨርሲቲ ግሬድ calculation አልገባንም ባላችሁኝ መሰረት ...
For instance AAU first semister coursoch እነዚህ ናቸው ብንልና የኮርሶቹም ECTS እንደሚከተለው ቢሆን
♨️Critical thinking...... #5Ects
♨️ Psychology............ #5Ects
♨️ General Physics... #5Ects
♨️ English ................. #5Ects
♨️Geography ..............#5Ects
♨️Mathematics...........#5Ects
♨️Physical fitness (pass or fail)
✍️Total credit hours #31Ects
ተማሪ አለባቸው ደብድባቸው እርገጣቸው😂(Hahu) የተባለ ተማሪ በመጀመሪያው ሴሚስተር ያስመዘገበው ውጤት
1) Critical thinking-------> 77 🔫✂️B+
2) Psychology ---------->82 🔫✂️A-
3) Gen' Physics --------->59.9🔫✂️C
4) Mathematics---------->42 🔫✂️D
5) English ------------>68 🔫✂️B-
6) Geography ------------->64 🔫✂️C+
ነው ብንል የተማሪ Hahu'n ግሬድ እንደሚከተለው ማወቅ ይቻላል
በቅደም ተከተል calculate ማድረግ
🔍 Credit hour × grade
5×3.5 =17.5
5×3.75 =18.75
5×2 =8
5×1 =5
5×2.75 =13.75
5×2.5 = 12.5
Total sum=75.5
Semister grade = Total sum÷Total credit hour
76.5÷30=2.5166GPA
ስለዚህ ተማሪ Hahu በመጀመሪያው ሴሚስተር የሰራው ግሬድ 2.52 ነው ማለት ነው ።
😭በ 2.5 ግን የትኛውን ፊልድ ልመርጥ ነው😢😢 ለዚህም ነው ቲቶሪያል ተማሩ የምንለው ።
Status of first year students in the first semister ፤ የአንደኛ አመት ተማሪዎች በመጀመሪያው ሴሚስተር የሚያስመዘግቡት ግሬድ እንደሚከተለው ወደ ቀጣዩ ሴሚስተር Pass or Fail ያስብላቸዋል
GPA Status
1.75-4.00 ➡️Promoted
1.50-1.75 ➡️Warning
1.00-1.50 🔫Academic dismissal( ለአንድ ዓመት ላግ )
0.00-1.00 ❌Complete dismissal ከትምህርት ዓለም ሙሉ በሙሉ ላግ 😤)
ከዚህ ውጭ ደግሞ በአንድ ሴሚስተር ሶስት ኮርሶች የፈሉበት ተማሪ(F) ሴሚስተር ላግ ይኖርበታል ምናምን የሚባልም ነገር አለ ቢሆንም ግን የኛ ቤተሰቦች ሁሉም ስለሚቸክሉ F ምናምን እንደማያሳስባቸው ይሰማኛል 😀
ከላይ የጠቀስኩላቹህ የግሬድ አሰራር ካልገባቹህ ደግማቹህ አንብቡትና በድጋሚ ካልገባቹህ ባቅራቢያቹህ የሚገኙ ነባር ተማሪዎችን refer አድርጉ ።
ይህንን ለላሎች ያጋሩ
✅ስለ ዩኒቨርስቲ መረጃ ከፈለጋችሁ ሼር አድርጉ ።
💥ለጓደኛዎ ሼር ያድርጉ📍
ለተጨማሪ የዩንቨርስቲ መረጃዎች🙏👇👇
@freshmans_2015

👍2🔥2
dilla universty ለሪሜዲያል ተማሪዎች በሙሉ!
........................................
በዲላ ዩኒቨርስቲ ለነበራችሁ የRemedial ተማሪዎች በሙሉ ወጤታችሁን ቀጥሎ ባለው ማስፈንጠሪያ (link) በመግባት፥
1. "Academic Year" በሚለው ቦታ 2022/23 በመምረጥ፣
2. "Student ID No." በሚለው ቦታ ስትገለገሉበት የነበራችሁትን የዩኒቨርሲቲውን ID ቁጥራችሁን ወይም የ12ኛ ክፍል Registration No በመጠቀም ማየት ትችላላችሁ።
Use Your Registration Number or University ID to Check Your Remedial Result.
Moe registration number required
https://portal.du.edu.et/NewStudents/Remedial?fbclid=IwAR0tmFAZBkIWj5GWjbHJ01If_B__jShKfGX8MgQdevTeSBXBqwBTF7Zyx8A
Natural studen enter ur id as
RMNS-Id no-/23
Example:- RMNS-6525-/23
SOCIAL Since 👇
RMSS-Id no-/23
Example:- RMSS-8375-/23
l
@prep34

አንድ ኮርስ ከፈላ እጫራለሁ ⁉️
✳️ አንድ ተማሪ F ክልል ውስጥ ገባ ማለት ለኮርሱ የሚመጥን ምንም ዓይነት or sufficient እውቀት አልሸመተምና ኮርሱን እንደገና መማር ይኖርበታል ማለት ነው ። ኮርሱን ደግሞ መማር የሚችለው በቀጣይ ዓመት ከሚማሩ ታናሾቹ ይሆናል or ደግሞ F ያመጣው ኮርስ ምንም የሚዘጋበት ነገር (pre-request) ከሌለ till graduation ድረስ በፈለገው ጊዜ መማር ይችላል።
የፈላው ኮርስ Major course ከሆነ ሊያስጭር አልያም አንድ ሴሚስተር ሊያስጨምር የሚችልበት አጋጣሚ ሊፈጠር ይችላል።
🔆 Cases of F
ብዙ ምክንያቶችን መጥቀስ ይቻላል እኔ ግን እየቸከሉ ፍፁም ባላሰቡት መልኩ ኮርሱ ተበላሽቶ ስለሚያስድነግጣቸው ተማሪዎች ብቻ ትንሽ ልበል ምናልባት ፍሬሾችንና ሌላውንም ነባር ተማሪ ሊጠቅም ስለሚችል
በመጀመሪያ ትምህርታችን ላይ ትኩረት እስካደረግን ድረስ F ምናምን ብዙም አያስጨንቀንም ሆኖም ግን አንዳንዴ ያልጠበቅነው ነገር ሊገጥመን ይችል ይሆናል።
አንድ ሁለት ነጥቦችን ብቻ ልጥቀስላቹህ
▶️ የአጠናን ዘዴ
ከElementary ጀምሮ በየጊዜው የተለያዩ ተማሪዎች ላይ ያየሁት ችግር ነው፤ ማንም ከሚያነበው በላይ እያነበቡ ውጤታቸው ግን ከሰው በታች የሚሆንባቸው ተማሪዎች እንደኔ እምነት የአነባበብ stylachew ጤነኛ አይደለም ብዬ አስባለሁ።
ሲመስለኝ ጭንቅላታቸው ጋር ትልቅ ፀብ ውስጥ ተዘፍቀዋል ፤ የማናችንም አእምሮ መጨናነቅ አይሻም እነሱ ደግሞ ከልክ በላይ በማንበብ mindachewn ብዙ busy and stack እንዲያደርግ ፈርደውበታል ።
ለማንኛውም እንደዚ አይነት problem ያለባቹህ ተማሪዎች አነባበባችሁን reform አርጉ ፤
ባያሳምናችሁም አንድ አባባል ልንገራችሁ
*በገለጠ ሳይሆን በተገለጠለት ነው* ይል ነበር ma friend
▶️ የመምህራን እንዝላልነት
አንዳንድ የግቢ መምህራን ስለ ተማሪው ምንም ግድ ስለሌላቸው ፈተናውን በሚያርሙበት ጊዜ ወይም ከእርማት በኋላ ግሬድ ሲሰሩ ስለሚሳሳቱ (በቸልተኝነት) በስህተታቸው ምክንያት F ሊፈላ ይችላል so ፈተናችሁን በወቅቱ ማየትና ከተቻለም ፎቶ ማንሳት ይኖርባቹሃል
▶️ ፈልገውም ይሁን ሳይፈልጉ ማስኮረጅ
ፈተና በምትፈተኑበት ጊዜ አንዳንድ ተማሪዎች በሚሰሩት ስህተት ምክንያት ከተፈረመባቹህ ፤ በተለይ የውጭ መምህራን ከፈተኗቹህ ለመፈረም ስለሚፈጥኑና እነሱን ለመማፀን የሚሆን እንግሊዝኛም ስለማይኖራቹህ መጠንቀቅ ይኖርባቹሃል ፤ ፈተናው final exam ከሆነ ምንም ምህረት የሌለው F grade ይደረጋል so take care .
❇️ መቼም ስለ F አንስቼ ቀጣዩን ጉዳይ አለማንሳት አይቻልምና አንድ ኮርስ ክፍል በኋላ ምን እንደሚገጥማችሁም መናገር ያስፈልጋል
✳️ ግቢ ውስጥ ማንኛውም ኮርስ በየትኛውም ምክንያት ከፈላ ADD and DROP በሚባለው ሲይስተም መፋታት ይቻላል እንጂ ብዙም የሚያሳስብ ችግር አይደለም ብዙ ጊዜ አንደኛ አመት ተማሪዎች ላይ ድንጋጤ ሊፈጥር ስለሚችልና በህይወታቸውም ላይ አስፈላጊ ውሳኔ እንዲወስኑ ሊያነሳሳቸው ስለሚችል ነባር ተማሪዎች ስለዚህ ጉዳይ ቀላልነት ግንዛቤ ለማስጨበጥ ብትሞክሩ መልካም ነው
ADD and DROP ምን ማለት ነው❓
⏺ ADD and DROP ማለት አንድ ተማሪ F ከፈላበት ወይም ያላጠናቅቀው ኮርስ ሲኖር የሚፈጠር የግቢ ትምሮ process ነው።
⛔️DROP ማለት F በማምጣታችን ምክንያት ቀጣይነት ያለውን ኮርስ ወይም የፈላው ኮርስ እንዳንማር የሚዘጋብንን የትምህርት አይነት መጣል(drop) ማድረግ ማለት ነው
➕ADD ማለት ደግሞ በጣልነው ኮርስ ምትክ ሌላ ተመጣጣኝ credit hour ያለው ኮርስ መውሰድ ማለት ነው
Add የምናደርጋቸውን ኮርሶች የምንማረው ከኛ በላይ ወይም ከኛ በታች ከሚገኙ ተማሪዎች (batch ) ነው።
የማወራው ነገር ለፍሬሽ ተማሪዎች ላይገባቹህ ይችላል፡ ካልገባቹህ የግድ ሁሉም ነገር አሁን ይግባኝ አይባልምና ቀስ በቀስ በጊዜ ሂደት ትደርሱበታላቹህ
✳️ እኔ ግን ከ F, ከADD and ከDROP እንዲሰውራቹህ እመኝላቹሃለው ሆኖም ግን ባላሰባችሁት አጋጣሚ ይህን ኮርስ ቢፈላ ብዙም እንዳትረበሹ እጫራለሁ ብላችሁም አታስቡ ሌሎች ኮርሶች ላይ ጥሩ ውጤት ለማምጣት ሞክሩ
📥 በተለይ አንድ ሴምስተርና ከዛ በላይ ተምራቹህ ግቢ የምትቀይሩ ተማሪዎች add and drop በማድረግ የግቢ ህይወታቹህ አስቀያሚ ሊሆን ስለሚችል ግቢ ለመቀየር ከማሰባቹህ በፊት ስለ ምትቀይሩት ግቢ ሙሉ መረጃ መሰብሰብ ይጠበቅባቹሃል ።
የ amharictutorialclass ቤተሰቦች ስለ F አያሳስባቹህ ኖርማል ስለሆነ አታካብዱት 😭
⭕️ ማሳሰቢያ
በዚህ ሴሚስተር F ግሬድ የመጣባቹህ ኮርስ ካለ የትምህርት መስክ ምርጫ ከመምረጣቹህ በፊት የምትፈልጉት የትምህርት መስክ ከፈላው ኮርስ ጋር ያለውን ግንኙነት በደንብ አጣርታቹህ ምረጡ
✏️ ለምሳሌ Mathematics Ir General Physics F grade ያለው ተማሪ ምህንድስና ለመቀላቀል ከማሰቡ በፊት ቢያንስ በትንሹ ለሁለት ዓመት ወይም ከዚያ በላይ በ ADD and DROP ዛግ እንደሚል አምኖ መቀበል ግድ ይለዋል ይህ በእንዲህ እንዳለ ደግሞ እንደየግቢዎቻቹህ የተማሪ ፍላጎት ADD and DROP ማድረጉን ፈልጋቹህ እንኳን የትምህርት መስኩን ብትቀላቀሉ ብዙ ተማሪዎች ማለትም የትምህርት መስኩ ሜጀር ኮርስ ያልተበላሸባቸው ተማሪዎች የመረጡት ፊልድ ከሆነ ላይደርሳቹህ ስለሚችል አደራችሁን በመረጃ ላይ የተደገፈ ምርጫ ለመምረጥ ምክር
✏️ ከምህንድስና በተጨማሪም ሌሎች የትምህርት መስኮችን መቀላቀል የምትፈልጉ ተማሪዎች ምናልባት በዚህ ሴሚስተር የተበላሸ ኮርስ ካለባቹህ ከነባር ተማሪዎች ጋር መረጃ ብትለዋወጡ ጥሩ ነው
✴️
F ግሬድ አለባቹህ ማለት ወይም ADD and DROP አደረጋቹህ ማለት አንድ ሴሚስተር ወይም ከዚያ በላይ ትጫራላቹህ ማለት አይደለም አልያም ሴሚስተር ትጨምራላቹህ ማለት አይደለም ምክንያቱም በዚህ ሴሚስተር ሜጀር የሚባል ኮርስ ባለመኖሩ ይሁን እንጂ የምትገቡበት የትምህርት መስክ ለቀጣይ ሴሚስተሮች ተጽዕኖ ይኖረዋል ተፅዕኖውም ከላይ የተነጋገርነው ነው።
❌❌❌❌
Physical fitness F ከመጣ ያስጭራል ወይም አንድ ኮርስ ከፈላ ያስጭራል ምናምን ስለሚባሉት የህፃናት ወሬ ጆሮ ሳትሰጡ ስለቀጣይ ኮርሶች በማሰብ ጠንከር ለማለት ሞክሩ
━━━━━━━━━━━━━━━━━

👍2🍾2🕊1
#Remedial
ለማካካሻ (ለሪሜዲያል) ፕሮግራም ተማሪዎች በአገር አቀፍ የሚዘጋጅ ፈተና በበይነመረብ (Online) እንደሚሆንና ፈተናውም ከነሐሴ 23 እስከ ነሐሴ 26 ቀን 2015 ዓ.ም. እንደሚሆን ትምህርት ሚኒስቴር ከዚህ ቀደም ባሳወቀው መሠረት በዝግጅት ላይ መሆናችሁ ይታወቃል፡፡
ይሁንና ትምህርት ሚኒስቴር ነሐሴ 12 ቀን 2015 ዓ.ም. ለተቋማችን በላከልን መልእክት በኢንተርኔት እና ተዛማጅ በሆኑ ጉዳዮች ምክንያት የፈተና ፕሮግራሙ ላልተወሰነ ጊዜ #መራዘሙን አሳውቆናል፡፡
ይህ በመሆኑ የፕሮግራሙ ተሳታፊዎች (ተማሪዎች) ዝግጅታችሁን በመቀጠል የፈተና ፕሮግራሙን በተመለከተ በቀጣይ ከትምህርት ሚኒስቴር የሚሰጠውን ውሳኔ በትዕግስት እንድትጠባበቁ እናሳስባን፡፡
መረጃውን ያገኘነው ከዩንቨርሲቲው የቴሌግራም ገፅ ነው።

👍3
አዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ ከመጪው ዓመት ጀምሮ የቅደመ ምረቃ (ፍረሽ) ተማሪዎችን በውድድር ብቻ እንደሚቀበል ገለጸ! like AASTU and ASTU
አዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ ከመጪው 2016 ዓ.ም. ጀምሮ የቅድመ ምረቃ ተማሪዎችን የሚቀበለው በምደባ ሳይሆን በውድድር መሆኑን አስታወቀ። ዩኒቨርስቲው ክፍያ የሚፈጸሙ የቅድመ ምረቃ ተማሪዎችን “በልዩ” ሁኔታ ለማስተማር እንዳቀደም ገልጿል።
አዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ ይህንን ያስታወቀው የመጀመሪያው ራስ ገዝ ዩኒቨርስቲ መሆኑን አስመልክቶ ማክሰኞ ነሐሴ 16፤ 2015 በዋናው ቅጥር ግቢ በሰጠው ጋዜጣዊ መግለጫ ላይ ነው።መግለጫውን የሰጡት የዩኒቨርስቲው ፕሬዝዳንት ፕሮፌሰር ጣሰው ወልደሃና፤ የከፍተኛ ትምህርት ተቋሙ ራስ ገዝ ለመሆን ላለፉት ሁለት ዓመታት ዝግጅት ሲያደርግ መቆየቱን ተናግረዋል።
በትምህርት ሚኒስቴር ስር ያሉ የመንግስት ዩኒቨርስቲዎችን ራስ ገዝ ለማድረግ የተዘጋጀው አዋጅ በተወካዮች ምክር ቤት የጸደቀው ባለፈው ግንቦት ወር ነበር።የዚህን አዋጅ መውጣት ተከትሎም አዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ የመጀመሪያው ራስ ገዝ ዩኒቨርስቲ እንዲሆን ያስቻለው ደንብ፤ ከሶስት ሳምንት በፊት ሐምሌ 28፤ 2015 በሚኒስትሮች ምክር ቤት ጸድቋል።የዩኒቨርስቲው ፕሬዝዳንት በዛሬው መግለጫቸው፤ የከፍተኛ ትምህርት ተቋሙ ወደ ራስ ገዝነት የሚያደርገውን ሽግግር “ሁለት ዓመት ባልሞላ” ጊዜ ውስጥ ለማጠናቀቅ ማቀዱን አስታውቀዋል።
(ኢትዮጵያ ኢንሳይደር)

አዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ ከመጪው ዓመት ጀምሮ የቅደመ ምረቃ (ፍረሽ) ተማሪዎችን በውድድር ብቻ እንደሚቀበል ገለጸ! like AASTU and ASTU አዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ ከመጪው 2016 ዓ.ም. ጀምሮ የቅድመ ምረቃ ተማሪዎችን የሚቀበለው…
የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ በሚቀጥለው የትምህርት ዘመን ተማሪዎችን የሚቀበልበት መስፈርት እንደሚከተለው ይሆናል፡-
1. እንደማንኛውም ራስ ገዝ ዩኒቨርሲቲ ወጪያቸውን በመንግስት የሚሸፈንላቸውን ተማሪዎችን ፈትኖ ይቀበላል፣
2. በአሁኑ ሰዓት በማታው ክፍለ ጊዜ (Extension) በግል እየተማሩ እንደሚገኙ ተማሪዎች በመደበኛው ክፍለ ጊዜም (Regular) ተመሳሳይ ተማሪዎችን ተቀበሎ በመጠነኛ ክፍያ የሚያስተምር ይሆናል፣
3. ዩኒቨርሲቲው በፊት ከነበረው ከትምህርት ሚኒስቴር ከሚላክለት የተማሪዎች ቅበላ ውጭ በልዩነት ፈትኖ ተማሪዎችን ቢቀበልም ከዚህ በፊት በመንግስት ከሚመደብለት የተማሪዎች ቁጥር ያነሰ አይሆንም፤
4. አዋጁ በግልጽ እንዳስቀመጠው ሁሉንም የኢትዮጵያ ተማሪዎችን ታሳቢ ያደረገ የትምህርት ተቋም እንደሆነ ዩኒቨርሲቲው ይገልፃል
ይሁንና በአሁኑ ሰዓት በተለያዩ ድህረ-ገፆች ላይ አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የሐብታሞች መማሪያ ብቻ ይሆናል ተብሎ የሚናፈሰው ወሬ ሀሰተኛና የህግ አግባብነት የሌለው መሆኑን ዩኒቨርሲቲው ያሳውቃል፡፡
በመሆኑም የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የሁሉም ኢትዮጵያዊ መዳረሻ ፣ የእውቀት መገብያ መናኸሪያ እንዲሆን እንጂ ራስ ገዝ አስተዳደር ያስፈለገው የገንዘብ አቅም ያላቸው ተማሪዎችን ብቻ ተቀብሎ የሚያስተምር ተቋም እንዳይሆን ታስቦ እንደሆነ ለመግለጽ እንወዳለን፡፡
ይህ ማለት አንድ ተማሪ ወደ ተቋሙ ለመማር አስቦ ሲመጣ እንደማንኛውም ተማሪ ከክፍያው በፊት የተቋሙን የትምህርት መመዘኛ መስፈርቶች (Admission paper) ሲያገኝ ብቻ ይሆናል::
አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ

Geography Module Final.pdf
2.9 MB
1st semister courses
Mathematics of Social Sciences.pdf
4.8 MB
social maths only👆🏾👆🏾
Psychology Module.pdf
1.8 MB
join us @prep34