ለ ደባርቅ university የሪሚዲያል ተማሪዎቻችን!!
ከአሁኑ ሰዓት ጀምሮ ውጤታቹሁን በዩኒቨርሲቲው የተሰጣቹሁን የመታወቂያ ቁጥር(Begin with DKU plus number, DKUR plus number or DKUPR plus number) እና የ12 ኛ ብሔራዊ ፈተና የተሰጣቹሁን Admission Number በመጠቀም/በማስገባት በዚህ ሊንክ https://dku.edu.et/stud_result/index.php?con=2 ውጤታቹሁን ማየት የምትችሉ መሆኑን በደስታ እንገልፃለን፡፡

👍3
🌼Buee prep academy🌼
JJU_Remedial_Program_Students_Results,_Social_Science_2015_A_Y_1.pdf
#Jijjiga_University
በውጤት ላይ ተያይዞ ቅሬታ እንዴት ነው ማቅረብ የምትችሉት የ Remedial ተማሪዎች በሙሉ በአካል በመገኘት ቅሬታ ማቅርብ የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን።

🙏3
🌼Buee prep academy🌼
መቱ ዩንቨርሲቲ የRemedial ውጤት .pdf
መቱ ዩንቨርስቲ remidial
በመደበኛው የተፈጥሮ ሳይንስ ዘርፍ 637 ተማሪዎች የተቀበለ ሲሆን 403 ተማሪዎች አልፈዋል
በማህበራዊ ዘርፍ
483 ተማሪዎች የተቀበለ ሲሆን 346 ተማሪዎች አልፈዋል
በማታ የተፈጥሮ
ከ 97 ተማሪዎች 18 ተማሪዎች አልፈዋል
የማታ የማሀበራዊ ሳይንስ ዘርፍ
ከ 110 ተማሪዎች 32ተማሪዎች አልፈዋል
በጠቅላላው 1248 ተማሪዎች ተቀብሎ 799 ተማሪዎች አልፈዋል
64.02 % ተማሪዎች አልፈዋል

👍2
ወልቂጤ ዩኒቨርስቲ የ ሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ የ ሁሉም የቀሩ university remidial ውጤት ሲላክልን እዚ ቻናል ላይ post እናረጋለን እስከዛ ታገሱን
👍3
🌼Buee prep academy🌼
Health campass Natural Science Regular.pdf
ደብረ ማርቆስ ዩኒቨርሲቲ
ማሳሰቢያ ለሬሜዲያል ተማሪዎች በሙሉ ‼️
በ2015 ዓ.ም በዩኒቨርሲቲያችን የሬሚዲያል ትምህርታችሁን ስትከታተሉ የቆያችሁ ተማሪዎች የ
1ኛ.ለተፈጥሮ ሳይንስ የማለፊያ ነጥብ 200 መቶ እና በላይ
2ኛ. ለማህበራዊ ሳይንስ የማፊያ ነጥብ 150 እና በላይ
3ኛ. እንዲሁም ለአይነ ስውራን ደግሞ 100 እና በላይ መሆኑን እየገለፅን ከታች በተቀመጠው የዩኒሸርሲቲያችን ቴሌግራም ቻነል እየገባችሁ ውጤታችሁን ማወቅ የምትችሉ መሆኑን እናሳስባለን።

Bonga university remedial.pdf
1.6 MB
#Remedial_Results_Bonga_University
ቦንጋ ዩንቨርስቲ የሬሜዲአል ውጤት ተለቀቀ!!
ያለፋ ተማሪዎች ሙሉ ስምዝርዝር በዚህ ፋይል ይገኛል
ከ1024 ተማሪ 458 ተማሪ ብቻ ነው ያለፈው
44.72 % ተማሪ ብቻ ነው ያለፈው
የቦንጋ ዩንቨርስቲ የሪሜዲያል ውጤት መለቀቁን በ Official Website በኩል አሳውቋል ተማሪዎችም ከታች ባስቀመጥነው ሊንክ ውጤታችሁን ማየት ትችላላችሁ።👇👇👇
https://bongau.edu.et/12-student-result#scrollTop=0

Social-Remedial Exam Result.pdf
የእንጅባራ ዩኒቨርሲቲ የሪሚዲያል ተማሪዎች ውጤት
በእንጅባራ ዩኒቨርሲቲ በማሻሻያ ትምህርት(Remedial) ፕሮግራም ትምህርታቸውን ሲከታተሉ ከነበሩ 2,224 ተማሪዎች ውስጥ 2,175 ያክል ተማሪዎች 50% እና ከዛ በላይ ውጤት በማስመዝገብ የዩኒቨርሲቲ መግቢያ ነጥብ አምጥተዋል።
ከእነዚህም መካከል 1,017 የተፈጥሮ ሳይንስ 1,127 ደግሞ የማህበራዊ ሳይንስ ዘርፍ ተማሪዎች ናቸው።
ቀሪዎቹ 30 ተማሪዎች 50% እና ከዛ በታች ያመጡ እና ያላለፉ ሲሆን 39 ያክል ተማሪዎች ደግሞ በተለያየ ምክንያት ምዘናውን ያላሟሉ ናቸው።
በትምህርት ሚኒስቴር 70% በዩኒቨርሲቲ ደግሞ 30% በዩኒበርሲቲ በተዘጋጀ መመዘኛ መሰረት
የተፈጥሮ ሳይንስ ማለፊያ ነጥብ 200 እና በላይ የማህበራዊ ሳይንስ ደግሞ 150 እና በላይ ሲሆን ለአይነስውራን ደግሞ 100 እና በላይ ውጤት ሚለፊያ ነጥብ መሆኑ ተገልጿል።
የእንጅባራ ዩኒቨርሲቲ ሪሚዲያል ተማሪዎች በዩኒቨርሲቲው የቴሌግራም ገጽ https://t.me/injiuniversity ሊንክ ማየት የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን።

[ Album ]
ዩኒቨርሲቲዎች ሁሉንም የትምህርት ዓይነቶች እየሰጡ እንደማይቀጥሉ የትምህርት ሚኒስቴር አሳውቋል፡፡
ሚኒስቴሩ የውስጥ አቅምና የአካባቢ ኢኮኖሚያዊ ኮሪደሮችን መሠረት በማድረግ የዩኒቨርሲቲዎችን ተልዕኮና የትኩረት መስክ ልየታ እየሰራ መሆኑን ገልጿል፡፡
በዚህም ዩኒቨርሲቲዎች አሁን የሚሰጧቸውን ፕሮግራሞች ይዘው እንደማይቀጥሉ ተገልጿል፡፡
ዩኒቨርሲቲዎችን በትኩረትና በተልዕኮ የመለየት ሥራው ከ2014 ዓ.ም ጀምሮ በስፋት እየተሰራበት መሆኑን የትምህርት ሚኒስትር ዲኤታ ሳሙኤል ክፍሌ (ዶ/ር) ገልጸዋል፡፡
የኢትዮጵያ ዩኒቨርሲቲዎች አመሠራረታቸው በተልዕኮ የተለየ እንደነበር ያስታወሱት ሚኒስትር ዲኤታው፤ ባሕር ዳር (ፖሊ ቴክኒክ)፣ ጎንደር (ጤና ሳይንስ)፣ አርባ ምንጭ (ውሃ ጥናት)፣ ሐረማያ (ግብርና)... እየተባሉ መደራጀታቸውን ጠቁመዋል፡፡
"አሁን ያሉን ዩኒቨርሲቲዎች የሚሰጡትን ፕሮግራሞች በሙሉ ይዘው አይቀጥሉም፡፡ በጣም ጥሩ የሆኑባቸውን ውስን ፕሮግራሞች ብቻ ይዘው ነው የሚቀጥሉት" ብለዋል፡፡
ዩኒቨርሲቲዎች በተለዩባቸው ፕሮግራሞች ላይ በትኩረት ለመሥራት አንዳንድ ፕሮግራሞችን የመዝጋትና ሠራተኞችን የማዘዋወር ስትራቴጂካዊ ዕቅድ ማዘጋጀታቸውን ጠቁመዋል፡፡ #ሪፖርተር
➧ የምርምር ዩኒቨርሲቲዎች (8)
➧ የሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲዎች (2)
➧ የተግባር ሳይንስ ዩኒቨርሲቲዎች (15)
➧ አጠቃላይ ዩኒቨርሲቲዎች (21)
➧ የትምህርት ዩኒቨርሲቲ (1)

Wollega remedial.pdf
9.8 MB
Wollega ዩንቨርስቲ ሪሜዲያል ውጤት ተለቀቀ ከላይ ባያያዝነው ፋይል የ social እና Natural ውጤት መመልከት ትችላላችሁ።
ሁሉም ማለት ይቻላል አልፈዋል 🎉congra
ሁሉም ማለት ይቻላል አልፈዋል 🎉congra
👍2