🌼Buee prep academy🌼
213 subscribers
335 photos
11 videos
78 files
71 links
One of The Best Ethiopian Educational And Informational Channel in Telegram


Share this channel to your friends
❤️The time is now not today❤️

https://telegra.ph/BUEE-PREP-ACADEMY-11-01


መረጃና ጥያቄዎች በ comment ላይ ጻፉልን
Download Telegram
Remedial students data for students.pdf
3.2 MB
👆Arsi University Remedial Students Result (Both Social and Natural)

፨የሶሻሎችም የናቹራሎችም ተቀላቅሎ ነው የተለቀቀው‼️


#Remedial_Result
#Remedial
#Arsi_University
#Grade_Report From 100 %
#DireDawa #RemedialResult

የድሬደዋ ዩኒቨርሲቲ የሬሚድያል ተማሪዎች ውጤታችሁን ከታች ያለውን ሊንክ በመጠቀም መመልከት ትችላላችሁ።

remedial students you can  check exam result on this link using  your admission number👇
http://197.156.116.45/dorm/result
ከነገ ጀምሮ ወደ ፈተና ጣቢያ ጉዞ የምታደርጉ የማህበራዊ ሳይንስ ተማሪዎች በሙሉ የድል ጉዞ እንዲሆንላችሁ እንመኛለን።
ፈተናው የስኬት፣ የፍሬያማነት እና የኩራት ምክንያት ይሁንላችሁ።

Best luck 12th All
12_social_female_dorm_placement.pdf
1.8 MB
የ12 ክፍል ዶርም ድልድል

በ ዋቻሞ ዩንቨርስቲ የተመደቡ የማሀበራዊ ሳይንስ ወንድ እና ሴት ተማሪዎች የዶርም ድልድል ይፋ ሆኗል
ወልቂጤ ዩንቨርስቲ የ 12 ኛ ክፍል የማሀበራዊ ሳይንስ ተፈታኞችን መቀበል ጀምሯል .
#ማስታወቂያ

#በወልቂጤ_ዩኒቨርሲቲ_ለ12ኛ_ክፍል_መልቀቂያ_ፈተና_ለመፈተን_የተመደባችሁ_የማህበዊ_ሳይንስ_ተማሪዎች_በሙሉ:-

ለ12ኛ ክፍል የመልቀቂያ ፈተና ለመፈተን ወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ ለተመደባችሁ ተማሪዎች የሰላም አምባሳደር የሆነው ዩኒቨርሲቲያችን ውድ ተማሪዎቹን ለመቀበል ሽር ጉዱን አጠናቆ የእናንተን መምጣት እየተጠባበቀ ሲሆን የማደሪያ ክፍል ድልደላ በወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ የተማሪዎች የመኝታ ክፍል ድልደላ ቦት {WKU Dormitory Placement(@WKUDormitoryBot)} ማግኘት የምትችሉ መሆኑን እያሳወቅን የብሄራዊ ፈተና የመለያ ቁጥር (Admission Number) በማስገባት የተመደባችሁበትን ዶርም ቁጥር እና ህንፃ ቁጥር ማወቅ የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን።


መልካም ጉዞ እንዲሆንላችሁ ከልብ እንመኛለን!!!



ማስታወሻ፦
=> የብሄራዊ ፈተና የመለያ ቁጥራችሁ (Admission Number) ከዜሮ(0) የሚጀምር ካለ ዜሮን በማስወገድ በመቁጠሪያ ቁጥር ብቻ ጀምራችሁ እንድትጠቀሙ እንጠይቃለን።
ለምሳሌ 079301** => 79301**




የወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ የተማሪዎች ህብረት
👍5
4_5897645513712341650 (1).pdf
228.9 KB
ሀዋሳ ዩንቨርሲቲ የተመደቡ የ12 ኛ ክፍል ሴት ተማሪዎች ዶርም ድልድል
#አሰልጣኝ ደሞዝ አሰልጣኝ ውበቱ አባተ በ416,000 ወርሃዊ ደመወዝ ለሶስት ዓመት የፋሲል ከነማ ዋና አሰልጣኝ ሆኖ ተቀጠረ

ዉበቱ አባተ እስከ 2018 መጨረሻ ድረስ ለሶስት አመታት ክለቡን ያሰለጥናል። ፋሲል ከነማ በአጠቃላይ 15 ሚሊዮን ብር በወር የተጣራ 416ሺ ብር ለአሰልጣኙ የሚከፍል ይሆናል ሲል ትርታ ስፖርት ዘግቦታል።

እኔ መክሊቴ አወኩ እናንተስ?
😢3😁1
JJU_Remedial_Program_Students_Results,_Social_Science_2015_A_Y_1.pdf
656.7 KB
#remedial


ጅግጅጋ ዩንቨርስቲ የሬሜዲአል ፕሮግራም ውጤት #social


የተቋሙ ምዘና 30%
የትምህርት ሚንስትር ፈተና 70%
👍4
ለ ደባርቅ university የሪሚዲያል ተማሪዎቻችን!!
ከአሁኑ ሰዓት ጀምሮ ውጤታቹሁን በዩኒቨርሲቲው የተሰጣቹሁን የመታወቂያ ቁጥር(Begin with DKU plus number, DKUR plus number or DKUPR plus number) እና የ12 ኛ ብሔራዊ ፈተና የተሰጣቹሁን Admission Number በመጠቀም/በማስገባት በዚህ ሊንክ https://dku.edu.et/stud_result/index.php?con=2 ውጤታቹሁን ማየት የምትችሉ መሆኑን በደስታ እንገልፃለን፡፡
👍3
🌼Buee prep academy🌼
JJU_Remedial_Program_Students_Results,_Social_Science_2015_A_Y_1.pdf
#Jijjiga_University
በውጤት ላይ ተያይዞ ቅሬታ እንዴት ነው ማቅረብ የምትችሉት የ Remedial ተማሪዎች በሙሉ በአካል በመገኘት  ቅሬታ ማቅርብ የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን።
🙏3