#Remedial ተፈታኝ ለሆናቹህ ተማሪዎች ..... ፈተና ተሰርቋል አልተሰረቀም የሚል ነገር ፈተናው እስኪያልቅ ድረስ አይለቃችሁም። ፈተና ተሰረቀ በተባለ ቁጥር አትረበሹ።የደረሳችሁን የፈተና ጥያቄ በግሩፕ ሰርታቹህ ግቡ።(አይጎዳችሁም)
በሚወራው ሁሉ ራሳችሁን አታሸብሩ‼️
ልብ ልትሉ የሚገባው ነገር ይህ ፈተና የውድድር ፈተና አይደለም። 50% እና ከዚያ በላይ ያመጣ ሁሉ ያልፋል። ስለሆነም ሳትረበሹ ለወራት ያነበባችሁትን ስሩ። ፈተናው ዛሬ ባያችሁት መሰረት ብዙ አይከብድም።ሌሎችንም ቀሪ ፈተናዎች ቀላል ያድርግላቹህ✌️
ተሰርቋል የተባለ ፈተና የደረሳቹህ ከታች አስተያየት መስጫው ላይ ላኩት።(leave comment ውስጥ) ልክ ሆነም አልሆነ ሁሉም ይመልከቱት።
እኛ ፈተና መሰረቁን እርግጠኛ ከሆንን ከዚህ በፊት ስናደርግ እንደነበረው @prep34 ላይ እንለቃለን።(እውነት ከሆነ ሁሉም መስራት አለበት ብዬ ስለምናምን ) ከዚህ ውጭ ግን ያልተረጋገጠ ነገር ለእናንተ ሼር ማድረግ እናንተን ማሸበር ይሆናል...
መልካም ፈተና ይሁንላቹህ❤️

👍2
#ማስታወቂያ
#ለሬሚዲያል_ተማሪዎች_በሙሉ፦
ለሬሚዲያል ተማሪዎች በማዕከል የተዘጋጀው የብሄራዊ ፈተና ዛሬም የሚቀጥል ሲሆን 6 ሰዓት ላይ መፈተኛ ክፍላችሁ እንድትገኙ እናሳውቃለን።
ማስታወሻ፦
—> ምሳ ሰዓት ከ4፡00 -5:45 የተደረገ መሆኑን እናሳውቃለን።

#Update
ትላንት ሰኔ 26/2015 ዓ.ም የተሰጡ የሬሜዲያል ፕሮግራም ፈተናዎች እንዲሰረዙ እና ተማሪዎች በቀሩት የትምህርት ዓይነቶች ብቻ እንዲመዘኑ የትምህርት ሚኒስቴር ወሰነ፡፡
ሚኒስቴሩ የሬሜዲያል ፈተና አሰጣጥን በተመለከተ ትናንት ምሽት ከከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ፕሬዝዳንቶችና ኃላፊዎች ጋር ያደረገውን ውይይት ተከትሎ ነው ውሳኔውን ያሳለፈው፡፡
ከዚህ ቀደም በሁሉም የሬሜዲያል ፕሮግራም ተጠቃሚ ተማሪዎች ባላቸው የግል ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ፈተናውን በአንድ ጊዜ ለመስጠት ተይዞ የነበረው እቅድ ላይም ማሻሻያ ተደርጓል፡፡
በዚህም በተለይ ከ150 በላይ የሆኑና ከ200 በላይ ካምፓስ ያላቸው የግል ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ወደፊት በሚወሰን አግባብ ፈተናው በመስከረም 2016 ዓ.ም እንዲሰጥ ሚኒስቴሩ ውሳኔ አስተላልፏል፡፡
በመንግሥት ተቋማት የሬሜዲያል ፕሮግራም ተጠቃሚ የሆኑ ተማሪዎችን በተመለከተ፤ ፈተናውን ወደ መስከረም ወር ማስተላለፉ በተማሪዎችና በተቋማት ላይ የሚያሳድረው ጫና ከፍተኛ እንደሚሆን ሚኒስቴሩ አስገንዝቧል፡፡
በመሆኑም ይህንን ከግምት ውስጥ በማስገባት የተዘጋጁትን ፈተናዎች በመለወጥ፣ ፈተናዎች ኢንክሪፕትድ ሆነው ለዩኒቨርሲቲ ፕሬዝዳንቶች ደርሰው እንዲባዙ እና ሁሉም ፈተናዎች በተመሳሳይ ሰዓት ከቀኑ 9፡00 ጀምሮ እንዲሰጡ ተወስኗል፡፡
ተማሪዎች ከዛሬ ጀምሮ በሚሰጡት በቀሩት የትምህርት ዓይነቶች ብቻ የሚመዘኑ መሆኑን ቲክቫህ ዩኒቨርሲቲ ከትምህርት ሚኒስቴር ሰምቷል፡፡
የፈተና ጥያቄዎች ለዩኒቨርሲቲ ፕሬዝዳንቶች ከመድሳቸው በፊት ተማሪዎች ከቀኑ 6፡00 ላይ ተፈትሸው ወደ መፈተኛ አዳራሽ ገብተው፣ ፈተናውን እንዲጠባበቁ በማድረግ ሊፈጸሙ እንደሚገባ ሚኒስቴሩ አሳስቧል፡፡
physics እና history ትምህርት ተጥለዋል ‼‼

🌼Buee prep academy🌼
#Update ትላንት ሰኔ 26/2015 ዓ.ም የተሰጡ የሬሜዲያል ፕሮግራም ፈተናዎች እንዲሰረዙ እና ተማሪዎች በቀሩት የትምህርት ዓይነቶች ብቻ እንዲመዘኑ የትምህርት ሚኒስቴር ወሰነ፡፡ ሚኒስቴሩ የሬሜዲያል ፈተና አሰጣጥን በተመለከተ ትናንት ምሽት ከከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ፕሬዝዳንቶችና ኃላፊዎች ጋር ያደረገውን ውይይት ተከትሎ ነው ውሳኔውን ያሳለፈው፡፡ ከዚህ ቀደም በሁሉም የሬሜዲያል ፕሮግራም ተጠቃሚ…
#ለግል_university_ተማሪዎች_ብቻ
ከላይ እንደ ተገለጸው ከ 150 በላይ ተማሪዎች የሚያስተምር የግል university ውስጥ ያላችሁ ፈተናችሁ ወደ መስከረም ተራዝሟል ‼‼
ለበለጠ መረጃ
ከ የዮኒቨርስቲያችሁ website or telegram channel መረጃ እዩ።

BIOLOGY REMEDIAL EXAM (2).pdf
143.7 KB