🌼Buee prep academy🌼
212 subscribers
335 photos
11 videos
78 files
71 links
One of The Best Ethiopian Educational And Informational Channel in Telegram


Share this channel to your friends
❤️The time is now not today❤️

https://telegra.ph/BUEE-PREP-ACADEMY-11-01


መረጃና ጥያቄዎች በ comment ላይ ጻፉልን
Download Telegram
ENGLISH FINAL EXAM 2015 HAWASSA UNIVERSITY
👍5
👆ለዋቻሞ ዩንቨርሲቲ Remedial ተማሪዎች የፈተና ፕሮግራም

፨ሁሉም ፈተናዎች ከሰዓት በኋላ ይሰጣሉ።

⭕️ ምስሉን ይመልከቱ

በዚ አጋጣሚ ለመላው remidial students መልካም ፈተና
physics.pdf
191.5 KB
#remidial_ፈተና_አልተሰረቀም

remidial fetena ተሰርቋል የተባለው ውሸት ነው ይህ fetena net tutorial ጥያቄ like A+ tutorial  የወጡ ጥያቄዎች ናቸው አምናም aptitude ፈተና ተሰረቀ ተብሎ ሲወራ ነበር ነገር ግን የ fetena net ጥያቄ ነበር
👍2
ዉድ  የ remedial ተማሪዎች ፈተናው በእርግጠኛነት ተሰርቋል ብለን አናምንም ግን በተለያዩ social media ላይ የሚዘዋወሩ ጥያቄዎች አሉ እና ሰርታችሁ ብትገቡ አሪፍ ነው

📌ጥያቄውን ለማግኘት ሁሉም ተማሪ ይሄን ሊንክ ይጫኑ 👇👇👇👇


@prep34
N.B it is entrance maths previous year exam but it is useful work it
PHYSICS EXAM.pdf
335.9 KB
Remidial physics exam 70%
#Remedial ተፈታኝ ለሆናቹህ ተማሪዎች ..... ፈተና ተሰርቋል አልተሰረቀም የሚል ነገር ፈተናው እስኪያልቅ ድረስ አይለቃችሁም። ፈተና ተሰረቀ በተባለ ቁጥር አትረበሹ።የደረሳችሁን የፈተና ጥያቄ በግሩፕ ሰርታቹህ ግቡ።(አይጎዳችሁም)

በሚወራው ሁሉ ራሳችሁን አታሸብሩ‼️

ልብ ልትሉ የሚገባው ነገር ይህ ፈተና የውድድር ፈተና አይደለም። 50% እና ከዚያ በላይ ያመጣ ሁሉ ያልፋል። ስለሆነም ሳትረበሹ ለወራት ያነበባችሁትን ስሩ። ፈተናው ዛሬ ባያችሁት መሰረት ብዙ አይከብድም።ሌሎችንም ቀሪ ፈተናዎች ቀላል ያድርግላቹህ✌️


ተሰርቋል የተባለ ፈተና የደረሳቹህ ከታች አስተያየት መስጫው ላይ ላኩት።(leave comment ውስጥ) ልክ ሆነም አልሆነ ሁሉም ይመልከቱት።

እኛ ፈተና መሰረቁን እርግጠኛ ከሆንን ከዚህ በፊት ስናደርግ እንደነበረው @prep34 ላይ እንለቃለን።(እውነት ከሆነ ሁሉም መስራት አለበት ብዬ ስለምናምን ) ከዚህ ውጭ ግን ያልተረጋገጠ ነገር ለእናንተ ሼር ማድረግ እናንተን ማሸበር ይሆናል...

መልካም ፈተና ይሁንላቹህ❤️
👍2
Unity🙈 ተሰርዟል

የትላንትናው Remidial ፈተና unity university ሰርዟል ፈተናውም መስከረም ውስጥ እንደገና እሰጣለሁ ብሏል

ይህ ለ unity university ተማሪዎች ብቻ ይመለከታል
#ማስታወቂያ

#ለሬሚዲያል_ተማሪዎች_በሙሉ

ለሬሚዲያል ተማሪዎች በማዕከል የተዘጋጀው የብሄራዊ ፈተና ዛሬም የሚቀጥል ሲሆን 6 ሰዓት ላይ መፈተኛ ክፍላችሁ እንድትገኙ እናሳውቃለን።

ማስታወሻ፦
—> ምሳ ሰዓት ከ4፡00 -5:45 የተደረገ መሆኑን እናሳውቃለን።
#Update

ትላንት ሰኔ 26/2015 ዓ.ም የተሰጡ የሬሜዲያል ፕሮግራም ፈተናዎች እንዲሰረዙ እና ተማሪዎች በቀሩት የትምህርት ዓይነቶች ብቻ እንዲመዘኑ የትምህርት ሚኒስቴር ወሰነ፡፡

ሚኒስቴሩ የሬሜዲያል ፈተና አሰጣጥን በተመለከተ ትናንት ምሽት ከከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ፕሬዝዳንቶችና ኃላፊዎች ጋር ያደረገውን ውይይት ተከትሎ ነው ውሳኔውን ያሳለፈው፡፡

ከዚህ ቀደም በሁሉም የሬሜዲያል ፕሮግራም ተጠቃሚ ተማሪዎች ባላቸው የግል ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ፈተናውን በአንድ ጊዜ ለመስጠት ተይዞ የነበረው እቅድ ላይም ማሻሻያ ተደርጓል፡፡

በዚህም በተለይ ከ150 በላይ የሆኑና ከ200 በላይ ካምፓስ ያላቸው የግል ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ወደፊት በሚወሰን አግባብ ፈተናው በመስከረም 2016 ዓ.ም እንዲሰጥ ሚኒስቴሩ ውሳኔ አስተላልፏል፡፡

በመንግሥት ተቋማት የሬሜዲያል ፕሮግራም ተጠቃሚ የሆኑ ተማሪዎችን በተመለከተ፤ ፈተናውን ወደ መስከረም ወር ማስተላለፉ በተማሪዎችና በተቋማት ላይ የሚያሳድረው ጫና ከፍተኛ እንደሚሆን ሚኒስቴሩ አስገንዝቧል፡፡

በመሆኑም ይህንን ከግምት ውስጥ በማስገባት የተዘጋጁትን ፈተናዎች በመለወጥ፣ ፈተናዎች ኢንክሪፕትድ ሆነው ለዩኒቨርሲቲ ፕሬዝዳንቶች ደርሰው እንዲባዙ እና ሁሉም ፈተናዎች በተመሳሳይ ሰዓት ከቀኑ 9፡00 ጀምሮ እንዲሰጡ ተወስኗል፡፡

ተማሪዎች ከዛሬ ጀምሮ በሚሰጡት በቀሩት የትምህርት ዓይነቶች ብቻ የሚመዘኑ መሆኑን ቲክቫህ ዩኒቨርሲቲ ከትምህርት ሚኒስቴር ሰምቷል፡፡

የፈተና ጥያቄዎች ለዩኒቨርሲቲ ፕሬዝዳንቶች ከመድሳቸው በፊት ተማሪዎች ከቀኑ 6፡00 ላይ ተፈትሸው ወደ መፈተኛ አዳራሽ ገብተው፣ ፈተናውን እንዲጠባበቁ በማድረግ ሊፈጸሙ እንደሚገባ ሚኒስቴሩ አሳስቧል፡፡


physics እና history ትምህርት ተጥለዋል
👍2
BIOLOGY REMEDIAL EXAM (2).pdf
143.7 KB
Biology new am not sure but check it out guys ☑️🇪🇹
#ተሰርቆ ወቷል የተባለው የ Remedial ፈተና የደረሰን ይህ ነው እውነትም ይሁን ውሸት ዝም ብላቹ እዩት አይጎዳም

ሌላም እንዲለቀቅ ከፈለጋቹ Share በማረግ አግዙን

መረጃዎችን በፍጥነት ለማግኘት ቴሌግራም ገፃችንን JOIN እና ሼር ያድርጉ!👇👇👇
@prep34