Precision Image
998 subscribers
137 photos
2 videos
1 file
39 links
Precision Image,
A place where you find Printer Toner and Ink Cartridges. Contact us Telegram: @PRECtoner. Phone :0115575488.
Email:precisionimage.et@gmail.com
https://t.me/precisionimage
Download Telegram
For over 12 years, we've been the leading tonner supplier in Ethiopia because we mix Culture with Technology. We provide ink and toners at affordable prices and better quality. We have the best customer care with skilled technicians available on hand. And most importantly, we ensure quality output and excellent service to our clients.
ለስራዎ የሚጠቀሙት ፕሪንተር ምን አይነት ነው? ምን አይነት ቀለምስ ይጠቀማሉ? ኦሪጂናል ወይስ ኮምፓተብል? ዋጋ እና አይነት ላይ ያለው ልዩነትስ ግራ አጋብቶታል? የሚጠቀሙት ቀለም ለፕሪንተሮ እድሜ እና አገልግሎትስ ወሳኝነት እንዳለው ያውቃሉ? ደውለው ያማክሩን ፡ ለአመታት በዘርፉ የሰሩ ባለሙያዎቻችን ይጠብቆታል ፡ 0911-21-18-52 ።
የፕሪንተር ቀለምዎ ባለቀ ቁጥር ስራ አቁመው ለግዢ መውጣት የለብዎትም ፡ ያለምንም ተጨማሪ ክፍያ ያሉበት ድረስ እናደርሳለን ፡ በእቃዎቻችን ጥርጥር አይግባዎት አይተው ፈትሸው ይወስዳሉ ፡ አላማችን አንዴ አዘው እንዲተዉን ሳይሆን ቋሚ ደንበኛ ማፍራት ነው ፡ ስልካችንን ይያዙ ፡ 0911-21-18-52.
ምርቶቻችንን በብዛት ለሚገዙን ክብሯን ደንበኞቻችን ነፃ የጥገና አገልግሎት ስንሰጥ ደስ እያለን ነው ፡ ለበለጠ መረጃ 0115575488 ይደውሉ ።
Available now @ Precision Images.
Call 091 1-21-18-52 for more information.
What is a C-SKU?
Original HP contractual toner cartridges (“C-SKUs”) are original HP products that guarantee the same genuine high quality and reliability as traditional Original HP LaserJet toner cartridges. They are exclusive to end customers under Supplies Big Deal (SBD) or Managed Print Services (MPS) contract. HP provides selected toner cartridges in differentiated plain white packaging (see below) with product numbers ending in: -AC, -XC, or -YC. The suffix -C stands for “contractual.”
Why C-SKUs?
Because of the rapidly changing IT environment, HP wants to provide end customers with the highest value in terms of:
• Supplies product portfolio
• Quality and Reliability
• Environmental impact
• Affordability
Available now @ Precision Image.
Call 091 1-21-18-52 for more information.
Available now @ Precision Image. Original XEROX 5335 TONER 6R01160.
Call us via 0911-21-18-52 / 0115-57-54-88.
ብዙዎች ኮምፓተብል የፕሪንተር ቀለሞች ሲባል ፎርጅድ ወይም ሀይኮፒ ይመስላቸዋል ፡ ግን አይደለም ፡ ኮምፓተብል የፕሪንተር ቀለሞች ከኦሪጂናል ካምፓኒዎች ማኒፋክቸሪንግ ላይሰንስ በመቀበል በሌሎች ካምፓኒዎች የሚሰሩ ሲሆን በተመጣጣኝ ዋጋ ብራንድ ኳሊቲውን ጠብቆ ፕሪንተሩን በማይጎዳ መልኩ ተመርቶ ለገበያ ይቀርባል ፡ እንደየሚጠቀሙበት ፕሪንተር አይነት ትክክለኛውን ኮምፓተብል ቀለም ካገኙ በከፍተኛ ሁኔታ ዋጋ ከመቀነስ አልፎ ተመሳሳይ ጥራት እና አገልግሎት ያገኛሉ ።
ቢሮዎ ውስጥ ኖት ፡ አጣዳፊ ስራ ይዘው እንደድንገት የኮፕየር ወይም የፕሪንተር ቀለሞ ያልቃል ፡ ያናድዳል ፡ ይገባናል ፡ ለዚህም ነው ፕሪሲዥን ኢሜጅ በሚፈልጉበት ቦታ እና ሰአት ጥራት ያላቸውን ቀለሞቻችንን ለየትኛውም ብራንድ ባሉበት ዲሊቨሪ የጀመርነው ፡ ስልካችንን ይያዙ ፡ በቀጣይ ይሄ ችግር ሲገጥሞት ይደውሉልን ፡ ልዮነታችንን ይመሰክራሉ ፡ ተጨማሪ አናስከፍልም ፡ 0911-21-18-52 / 0115-57-54-88.
የፕሪንተር እና ኮፒየር ቀለሞችን አስመልክቶ ለሚኖሮት ማንኛውም አይነት ጥያቄ እና ምክክር ዋትስ አፕ ሊንካችን እነሆ ፡ ያናግሩን ፡አላማችን እናንተን ማሳወቅ ነው ። https://wa.me/message/P76U2YK3HSPFF1
👍1
Which Social Media do you use often? Well now you can follow us on Facebook, Telegram, Watsup & Linkedin with the following links.
With stocks of original & compatible cartridges for all printers available right here in Addis Ababa, we offer full guarantee for our customers and a service they can rely on.
#PrecisionImage #YourWorkPartner #AddisAbaba #Ethiopia
እንዳያመልጥዎ!!!
Special month end offer with a Discount.
Hp Print Head 72 & Hp Plotter Ink 711
Available @ Precision Images
Contact - 0911-21-18-52 / 0115-57-54-88.
👍1
እርሶ ስራዎት ላይ ያተኩሩ ፡ የቀለሙን ነገር ለኛ ይተዉት ፡ ከ12 አመት በላይ በታማኝነት የፕሪንተር ቀለሞች ስናቀርብ ቆይተናል ፡ አሁንም ከሙሉ ዋስትና ጋር እየጠበቅኖት ነው ። We deliver printer and toner cartridges for any brand to your door steps, no extra charge.
Forwarded from Michael Assefa
NOTICE : The chip factory found that the HP CF500/510/530/540 firmware was upgraded, which caused the chip to not recognize the device. The new firmware version number 20201021 does not recognize the device. It can be used normally on the old firmware version. Please be sure to inform the end customer not to upgrade the firmware ! ! ! Do not upgrade the firmware! ! ! Do not upgrade the firmware! ! ! . For the HP CF500/510/530/540 in the inventory, please wait to provide further solutions.
Available @ Precision, HP 59A Black Original LaserJet Toner Cartridge. HP CF259A (59A) Toner black, 3K pages. Call for delivery -0115575488,