ሂዱ (የተልእኮ አምላክ)
430 subscribers
82 photos
1 video
34 links
ሁላችንም የተልእኮ ጥሪ አለብን
Download Telegram
ነገ ጠዋት በዩቲዩብ እና በፌስቡክ Evangelist Eyu page እንገናኝ። ጌታ በእኛ ውስጥ ያስቀመጠውን በሙላት መጠቀም እንድንችል እንጸልይ።
👍1
የምስራች ለአሳዳጊዎች
👉በልጆች አስተዳደግ ዙሪያ የሚሠጠው ስልጠና መጋቢት 21 ይካሔዳል
👉በዚህ ስልጠና ላይ
-ከልጆቹ ጋር ባለን ግንኙነት
-ክርስቲያናዊ አስተዳደግ
-ልጅህን ታደግ እና
-በሀያላን እጅ እንዳለ ፍላጻ
በሚሉ ንኡስ ርእሶች ከአሳዳጊዎች ጋር እንሰለጥናለን
👉ለሁሉም ሰልጣኞች የስልጠና ማቴሪያል እና መጽሐፍ ይሰጣል
ቦታው እንዳይሞላ አሁኑኑ ተመዝገቡ! ይደውሉ👉
+251929955416
+251970752729
ትልቅ እድል
👉በልጆች አስተዳደግ ዙሪያ የሚሠጠው ስልጠና መጋቢት 21 ይካሔዳል
👉በዚህ ስልጠና ላይ
-ከልጆቹ ጋር ባለን ግንኙነት
-ክርስቲያናዊ አስተዳደግ
-ልጅህን ታደግ እና
-በሀያላን እጅ እንዳለ ፍላጻ
በሚሉ ንኡስ ርእሶች ከአሳዳጊዎች ጋር እንሰለጥናለን
👉ለሁሉም ሰልጣኞች የስልጠና ማቴሪያል እና መጽሐፍ ይሰጣል
ቦታው እንዳይሞላ አሁኑኑ ተመዝገቡ! ይደውሉ👉
+251929955416
+251970752729
👍3
የምሽት ጸሎት ከ 20 ደቂቃ በኋላ ይጀምራል....
4
ሰላም የተወደዳችሁ ዛሬ በእግዚአብሔር ሠራዊቶች የቴሌግራም ቻናል የጸሎት ስልጠናችንን የመጀመሪያ ቀን የትውውቅ እና የመግቢያ ጊዜ እናሳልፋለን ልክ 3:30 ላይ በቻናሉ ቮይስ ቻት እንገናን። ተበርካችኋል!!
#Evangelist_eyu
https://t.me/eyubibleteachings?livestream=dee87d78b43c9a4177
5👏1