Forwarded from I
🛑ሚሽን 4ኪሎ, 6ኪሎ
👉የወንጌል ቀን፡- 21/03/2017
👉የስርጭት ሰዓት፡- 10፡30
👉ዋና ዋና ቦታዎች፡- 4 ኪሎ, 5ኪሎ, 6ኪሎ Kilo, ቅድስተ ማርያም አካባቢ
👉የ ቡድን መሪ፡- ኤደን
👉በወንጌሉ ላይ የተሳተፈ ሰው ብዛት- 16
(ኤደን,ሀና,ተስፋዬ, ናትናኤል መርጊያ, ናትናኤል ሙሉጌታ ,ላምሮት ,ዓለምነሽ,ቤርቱ ረብቃ, ማህሌት,ናታን ,ሃዊ,እታለም, ፂሆን ,ስንታየሁ, መክሊት)
👉የትራክት ብዛት፡- 1700 (አንድ ሺህ ሰባት መቶ በላይ)
👉የተሰጠው፡- 1700
👉የተጀመረበት ሰአት:10:45
👉የተጨረሰበት ሰዓት 11፡50
⭕️የወንጌል አሰጣት ሂደቱ ል 6 ቡድን ተከፍሎ በ 4ኪሎ ,5ኪሎ,6 ኪሎ ለይ እና ታች ተከፈፍለን ወንጌልን ያደረስን ሲሆን ከህግ አካላት የመጡንን አንዳንድ ጥያቄዎች ነበሩ እርሱንም በጥበብ መልሰና ከዚህ በተጨማሪ ይዘን በቁምበት የተለያዩ ሰዎች ራሳቸውን መጥተው ወስደዋል ለብዙዎችም የምስራቹን አድርሰናል እግዚያብሔር ስሙ ይክበር፡፡

👍2
ዛሬ ማታ በቴሌግራም ቮይስ ቻት ከኢቫንጀሊስት ኢዩ ጋር ይህንን ተከታታይ ትምህርት ልክ 3:00 ላይ እንቀጥላለን መከታተል የምትፈልጉ ላይቭ ቮይስ ቻት ላይ ልክ 3:00 በዚህ ቻናል ይቀላቀሉን👇👇👇👇
https://t.me/eyubibleteachings
https://t.me/eyubibleteachings
ነገ የማለዳው ጸሎታችን ይጀምራል ስለዚህ በጠዋት ተነስታችሁ ልክ 11:00 ላይ ከስር በተቀመጠው ዩቲዩብ ቻናል እንገናኝ።
https://youtube.com/@evangelisteyu7929?si=Lg20dRyNCYqaaB3p
https://youtube.com/@evangelisteyu7929?si=Lg20dRyNCYqaaB3p
❤11👍1
ማታ 3:00 ልዩ የበዓል ፕሮግራም ከጌታ ሠራዊቶች ጋር ይጠብቁ። በ Evangelist Eyu facebook እና ዩቲዩብ page
https://youtube.com/@evangelisteyu7929?si=NwgIl6vQUKob0JIr
https://youtube.com/@evangelisteyu7929?si=NwgIl6vQUKob0JIr
ሻሎም ተወዳጆች እሁድ የአንድነት ምሽት አለን በዛን እለት የጌታ እራት እንወስዳለን ተዘጋጅተን እንምጣ ተባርካቹዋል
https://t.me/eyubibleteachings
https://t.me/eyubibleteachings
Telegram
(የእግዚአብሔር ሠራዊት) መንፈሳዊ ቻናል "እምነት ከመስማት ነው መስማትም የእግዚአብሔርን ቃል" ሮሜ-10-17
ሳምንታዊ ፕሮግራሞች
ሰኞ ማታ 3:00 ትምህርት
ረቡዕ ማታ 3:00 መሠረት ትምህርት
ሐሙስ ማታ 3:30 የጸሎትና የምልጃ ምሽት
ቅዳሜ ማታ 3:30 የወንጌል ስርጭት
እሁድ ማታ 3:30 አንድነት ጊዜ
https://t.me/eyubibleteachings
ሰኞ ማታ 3:00 ትምህርት
ረቡዕ ማታ 3:00 መሠረት ትምህርት
ሐሙስ ማታ 3:30 የጸሎትና የምልጃ ምሽት
ቅዳሜ ማታ 3:30 የወንጌል ስርጭት
እሁድ ማታ 3:30 አንድነት ጊዜ
https://t.me/eyubibleteachings
👍2
Forwarded from Smu (የጌታ ሰራዊት)
Evangelist Eyu is live!
https://youtube.com/live/6rBjGvEFv-I?si=RBD6SBh9842tnskE
https://youtube.com/live/6rBjGvEFv-I?si=RBD6SBh9842tnskE
YouTube
ምድራችንን አስብ (ሰበር ጸሎት) Evangelist Eyu is live!
ጌታን ስለኢትዮጵያ እናሳስብ
👍1
አዳር ጸሎት ጀምራል ግቡ