ሂዱ (የተልእኮ አምላክ)
429 subscribers
82 photos
1 video
34 links
ሁላችንም የተልእኮ ጥሪ አለብን
Download Telegram
በጣም ይጠቅማችኋል አዳምጡት👇👇👇
https://youtu.be/sN8AeK-dQUY?si=xsColkINtrL2awyQ
👍2
ለምን የወንጌል ትራክት እንጠቀማለን
<unknown>
👉የመጾምና የመጸለይ ጥቅም
👉ወጣት እያለህ ጹም
ይህ ወንጌልን የበለጠ በንቃትና በስነጽሁፍ እንድታገለግሉ ሀይልን ይሞላችኋል።
ሼር ከድርጉት
https://t.me/eyubibleteachings
👍2
👉በዛሬው እለት በኮልፌ አጠና ተራ የወንጌል ቡድናችን ለጀማ ሰበካ እና ትራክት እደላ ተሰማርተን ነበር

🗣ብዙዎች የወንጌል ድምጻችንን የሰሙ ሲሆን ከ200ዐ በላይ የወንጌል ትራክቶችም ተሰራጭተዋል። ሰዎች በስልክ እየደወሉ ጌታን ተቀብለዋል በንሰሀ ተመልሰዋል

💥13 የሚሆኑ የቡድኑ አባላትም በወንጌል ስርጭቱ ላይ ተሳትፈዋል!

#ስለአገልግሎታችን የምትማልዱ ሁሉ ተባረኩ!!
#የጌታ ሠራዊቶች
👍12
Forwarded from I
🛑ሚሽን 4ኪሎ, 6ኪሎ
👉የወንጌል ቀን፡- 21/03/2017
👉የስርጭት ሰዓት፡- 10፡30

👉ዋና ዋና ቦታዎች፡- 4 ኪሎ, 5ኪሎ, 6ኪሎ Kilo, ቅድስተ ማርያም አካባቢ

👉የ ቡድን መሪ፡- ኤደን
👉በወንጌሉ ላይ የተሳተፈ ሰው ብዛት- 16
(ኤደን,ሀና,ተስፋዬ, ናትናኤል  መርጊያ, ናትናኤል  ሙሉጌታ ,ላምሮት ,ዓለምነሽ,ቤርቱ ረብቃ, ማህሌት,ናታን ,ሃዊ,እታለም, ፂሆን ,ስንታየሁ, መክሊት)


👉የትራክት ብዛት፡- 1700 (አንድ ሺህ ሰባት መቶ በላይ)

👉የተሰጠው፡- 1700
👉የተጀመረበት ሰአት:10:45
👉የተጨረሰበት ሰዓት 11፡50

⭕️የወንጌል አሰጣት ሂደቱ ል 6 ቡድን ተከፍሎ በ 4ኪሎ ,5ኪሎ,6 ኪሎ ለይ እና ታች ተከፈፍለን ወንጌልን ያደረስን ሲሆን ከህግ አካላት የመጡንን አንዳንድ ጥያቄዎች ነበሩ እርሱንም በጥበብ መልሰና ከዚህ በተጨማሪ ይዘን በቁምበት የተለያዩ ሰዎች ራሳቸውን መጥተው ወስደዋል ለብዙዎችም የምስራቹን አድርሰናል እግዚያብሔር ስሙ ይክበር፡፡
👍2
ዛሬ ማታ በቴሌግራም ቮይስ ቻት ከኢቫንጀሊስት ኢዩ ጋር ይህንን ተከታታይ ትምህርት ልክ 3:00 ላይ እንቀጥላለን መከታተል የምትፈልጉ ላይቭ ቮይስ ቻት ላይ ልክ 3:00 በዚህ ቻናል ይቀላቀሉን👇👇👇👇
https://t.me/eyubibleteachings
ነገ የማለዳው ጸሎታችን ይጀምራል ስለዚህ በጠዋት ተነስታችሁ ልክ 11:00 ላይ ከስር በተቀመጠው ዩቲዩብ ቻናል እንገናኝ።
https://youtube.com/@evangelisteyu7929?si=Lg20dRyNCYqaaB3p
11👍1