ቀን 58
“ትካዜህን በእግዚአብሔር ላይ ጣል፥ እርሱም ይደግፍሃል፤ ለጻድቁም ለዘላለም ሁከትን አይሰጠውም።”
— መዝሙር 55፥22
አንዳንዴ መሸከም የሚገባንንና የማይገባንን ማወቅ አለብን ትካዜን የሚጭኑብን ሸክሞች ከእግዚአብሔር አይደሉምና።
የሀጢያትና የጥርጥር ትካዜዎችን መሸከም የለብንም።
ይሁን እንጂ አንዳንድ ሸክሞቻችን የሚጭንብን ራሱ እግዚአብሔር ስለሆነ ከእኛ ላይ አያነሳቸውም። እነዚህን ሸክሞች በእርሱ ላይ እንድንጥላቸው ነው የሚያሳሰበን።" ትካዜህን በእግዚአብሔር ላይ ጣል የሚለው" የሚለው እንዲህ ያለውን ሸክም ነው። እግዚአብሔር እናገለግላለን እያልን ከእርሱጋር ጥብቅ ግንኙነት ከሌለን የሀላፊነት ሸክም ሊከብደን ይችላል።እርሱ የሰጠንን ሸክም በእርሱ ላይ ካልጣልን ግን የሀላፊነቱን ሸክም ከእኛ ላይ ይወስዳል። ሸክሙን መልመን ለእርሱ ስንሰጥ ይበልጥ እርሱን የማወቅ ግንዛቤ ይኖረናል የመገኝቱም ሀይል ይሰማናል።
የከበደህን ፣ሁሉ በእግዝያብሔር ላይ ጣል" ከሸክም ጋር ራሳችንን በእርሱ ፊት በመጣል ከእርሱ ጋር ካለን ህብረት የተነሳ ሸክሙ ሲነሳ ይሰማናል።
ይሁን እንጂ እግዚአብሔር ከሰጠን ሸክም ራሳችንን መለየት የለብንም ከሸክሙ ጋር ራሳችንን ራሳችነነ ልንሰጠው ይገባል።

❤8🥰1
👍1
#ልዩ የምሽግ ስልጠና ከጌታ ሠራዊቶች ጋር
እናንተም የዚህ ትልቅ ቀጠሮ አካል ሁሉ
በእግዚአብሔር ፊት ሰልጥነን መንፈሳዊ ትጥቅ ታጥቀን የምንወጣበት የ 3 ቀን ምሽግ፡፡ ቀኑ ደረሰ ፈጥናችሁ ተመዝገቡ፡፡
0929955416

❤1
#ወተር ጎስፕል
ሰላም የተወደዳችሁ #የፊታችን ጳግሜ 5 ማለትም የአዲስ አመት ዋዜማ የ2016 ን የመጨረሻ የወንጌል ስርጭት #በጌታ ሠራዊት ህብረት #በሚጠጣ ውሀ እና #በወንጌል ትራክት እናደርጋለን ስለዚህ በዚህ የወንጌል ስርጭት ላይ #መሳተፍ የምትፈልጉ #የአዲስ አበባ ነዋሪዎች, እናም #በ2017 የወንጌል ስራን አብራችሁን ለመስራት ፍላጎት ያላችሁ ሁሉ ከታች ባለው #ቴሌግራም ግሩፕ ላይ ሙሉ ስምዎትን እና ሰፈሮን በመጻፍ #ይቀላቀሉን።
https://t.me/+BzIrqisMzMg4NzJk

Telegram
የጌታ ሠራዊቶች 2017
Evangelist Eyu invites you to join this group on Telegram.
👍5
ሁላችንም በእግዚአብሄር ፊት ልንቆም አንድቀን ተወስኖልናል
የተሰጠንን መዳኒት ኢየሱስ ክርስቶስን መቀበላችን የተቀበልነውን ማካፈላችን ሊመዘን ቀን ተቀጥሯል
ለእውነትን ፍቅር ምላሽ ይስጡ
የሀጢአታችን ስርየት የሆነውን ክርስቶስ ኢየሱስን መዳኛ አድርገው ይቀበሉ።

❤7🥰1
Forwarded from ሂዱ (የተልእኮ አምላክ)
በጣም ይጠቅማችኋል አዳምጡት👇👇👇
https://youtu.be/sN8AeK-dQUY?si=xsColkINtrL2awyQ

👍2
ለምን የወንጌል ትራክት እንጠቀማለን
<unknown>
👉የመጾምና የመጸለይ ጥቅም
👉ወጣት እያለህ ጹም
ይህ ወንጌልን የበለጠ በንቃትና በስነጽሁፍ እንድታገለግሉ ሀይልን ይሞላችኋል።
ሼር ከድርጉት
https://t.me/eyubibleteachings

👉በዛሬው እለት በኮልፌ አጠና ተራ የወንጌል ቡድናችን ለጀማ ሰበካ እና ትራክት እደላ ተሰማርተን ነበር
🗣ብዙዎች የወንጌል ድምጻችንን የሰሙ ሲሆን ከ200ዐ በላይ የወንጌል ትራክቶችም ተሰራጭተዋል። ሰዎች በስልክ እየደወሉ ጌታን ተቀብለዋል በንሰሀ ተመልሰዋል
💥13 የሚሆኑ የቡድኑ አባላትም በወንጌል ስርጭቱ ላይ ተሳትፈዋል!
#ስለአገልግሎታችን የምትማልዱ ሁሉ ተባረኩ!!
#የጌታ ሠራዊቶች

👍12