Forwarded from አድቬና ቁርጥ እና ላውንጅ (Dani D Eyu)
የኛ ጀማ የበጎ ስራ ማህበር በዓሉን ምክንያት በማድረግ የተለያዩ በጎ ስራዎችን እየሰራ ስለሆነ
ለበዓሉ ደግሞ የተለየ ፕሮግራም ስላዘጋጀ
እናንተም ይህን ሀሳብ እየደገፋችሁ
እማትጠቀሟቸውን አልባሳት በመስጠት
እና በገንዘብ መደገፍ የምትፈልጉ
እንድትደግፉ በፈጣሪ ስም እንጠይቃችሀለን
ስልክ:-0973461300 አ|02 አርብ የመጨረሻ ነው
ለበዓሉ ደግሞ የተለየ ፕሮግራም ስላዘጋጀ
እናንተም ይህን ሀሳብ እየደገፋችሁ
እማትጠቀሟቸውን አልባሳት በመስጠት
እና በገንዘብ መደገፍ የምትፈልጉ
እንድትደግፉ በፈጣሪ ስም እንጠይቃችሀለን
ስልክ:-0973461300 አ|02 አርብ የመጨረሻ ነው