Doctor Plus health professional channel
1.02K subscribers
62 photos
1 file
26 links
Download Telegram
ውድ የዶክተር ፕለስ ባለሙያዎች፣
የዶክተር ፕለስ አፕሊኬሽን አሁን በይፋ ሥራ መጀመሩን ስንገልጽ በታላቅ ደስታ ነው!

በእነዚህ 4 ቀላል ሂደቶች ስራ ይጀምሩ፡
1. FetroAder አፕን ከስልክዎ አፕ ስቶር ያውርዱ
2. በስክሪኑ ከታች በኩል የሚገኘውን "Apps" የሚለውን ይንኩ።
3. Doctor Plus የሚለውን መርጠው Launch ያድርጉ።
4. Medical Personnel Form የሚለውን ይሙሉ።
የዶክተር ፕለስ ቤተሰብ አካል ስለሆኑ እናመሰግናለን!
❤5
ውድ የዶክተር ፕለስ ባለሙያዎች፣
የዶክተር ፕለስ አፕሊኬሽን አሁን በይፋ ሥራ መጀመሩን ስንገልጽ በታላቅ ደስታ ነው!

በእነዚህ 4 ቀላል ሂደቶች ስራ ይጀምሩ፡
1. FetroAder አፕን ከስልክዎ አፕ ስቶር ያውርዱ
2. በስክሪኑ ከታች በኩል የሚገኘውን "Apps" የሚለውን ይንኩ።
3. Doctor Plus የሚለውን መርጠው Launch ያድርጉ።
4. Medical Personnel Form የሚለውን ይሙሉ።
የዶክተር ፕለስ ቤተሰብ አካል ስለሆኑ እናመሰግናለን!
ማሳሰብያ

የ ሞባይል መተግበርያውን ያወረዱ የ ዶክትር ፕላስ ባለሞያዎች ባሉበት ኣካባቢ ሆነው ኣፕልኬሽናችውን በማብራት ስራ እየሰሩ መሆኑንን ማሳወቅ እንወዳለን
እናንተም ስልጠናውን የወሰዳችሁ የ ዶክተር ፕላስ ቤተሰቦች ኣሁኑኑ ከላይ ባለው ሊንክ በመጠቀም ኣፕልኬሽኑን በማውረድ ወደ ስራ መግባት እንደምትችሉ እናስዋቃልን
መልካም ዜና
ለሴት ጤና ባለሙያዎቻችን በሙሉ
የፊታችን መስከረም 18 ፣19፣ 20 ወይም ሰኞ ,ማክሰኞ, እና ረብእ በ ዶክተር ፕላስ በሚዘጋጅላቹ ስልጠና በመሳተፍ የእድሉ ተጠቃሚ ይሁኑ
ለሰለጠኑ የጤና ባለሙያዎች ከታች የተጠቀሱትን የህክምና ማሳሪያ ድጋፍ እናደርጋለን
በ መስፈርቱ መሰረት
bp cuff
glucometer
pulseoximeter
thermometer
pen light
hammer
equipment holding bag

እና የመሳሰሉትን የምንሰጥ መሆኑን ስንገልፅ በታላቅ ደስታ ነው
ኣሁኑኑ 8720 በመደወል ይመስገኑ
❤4
ማሳሰቢያ
አዲስ አበባ እና ዙሪያዋ ለምትገኙ ሴት የጤና ባለሞያዎች በሙሉ
ከዚህ በፊት የ ዶክተር ፕላስ ስልጠና ያልወሰዳችሁ የ ፊታቺን ሰኞ, ማክሰኞ, ረቡዕ በሚዘጋጀው የ ግማሽ ቀን ስልጠና በመሳተፍ ከ ስልጠና በዋላ በተቀመጠው መስፈርት መሰረት ነፃ ሙሉ የ ሕክምና ቁሳቁስ በመውሰድ ተጨማሪ የስራ ዕድል ማግኘት ለምትፈልጉ ሴት የጤና ባለሞያዎች በሙሉ. ከታች ያለውን ሊንክ በመክፈት በትክክል እንድትሞሉት ስንል በትህትና እናሳውቃለን
8720 በመደወል መመዝገብ ይችላሉ
👍1