Doctor Plus health professional channel
1.02K subscribers
62 photos
1 file
26 links
Download Telegram
ስማቹ ከታች የተጠቀሰ የዶክተር ፕላስ ስልጠና የወሰዳቹ እና የህክምና ቁሳቁስ ያልወሰዳቹ ሴት የጤና ባለሙያዎች በሙሉ
በስልጠና ወቅት የሞላቹት ኢኮኖሚክ እስታተስ ፎርም በትክክል ስላልተሞላ እንደገና ከታች ባለው ሊንክ ገብታቹ ፎርሙን በጥንቃቄ ሞልታቹ እስከ ሰኞ ድረስ እንድታስገቡ እናሳውቃለን
ከተባለው ቀን በኋላ ፎርሙ ተቀባይነት አይኖረውም።
Doctor Plus health professional channel pinned «https://docs.google.com/forms/d/1z4isRbkpklGXKRpHFFWdDEHxCulMRXhNG_4G692fTgs/viewform?ts=6a3d2f3a&edit_requested=true»
YOU CAN USE ANOTHER EMAIL
Doctor Plus health professional channel
https://docs.google.com/forms/d/1z4isRbkpklGXKRpHFFWdDEHxCulMRXhNG_4G692fTgs/viewform?ts=6a3d2f3a&edit_requested=true
እባካችሁ ስማችሁ ከላይ የተጠቀሳችሁ ባለሞያዎች ኢ ሜል ቀይራችሁ ኣስተካክላችሁ እንድትሞሉት እናሳስባለን
❤1
ስማችሁ ከላይ የተጠቀሳችሁ ኢ ሜል መቀየር ኣቃተን ስትሉ የነበራችሁ ባለሞያዎች ያለ ኢ ሜል እንድትሞሉ ስላደረግንላችሁ ኣስተካክላችሁ እንድትሞሉት እናሳስባለን
❤2
ስማችሁ ከታች የተጠቀሳችሁ በተባለው መሰረት ፎርሙን አስተካክላችሁ የሞላችሁ ባለሞያዎች ነሐሴ 22 ማለትም አርብ ጥዋት 4:00 ቦሌ መድሃኒያለም ሸኪና ህንፃ 3 ተኛ ፎቅ መታችሁ እንድትረከቡ እናሳስባለን
ለበለጠ መረጃ 8720 ይደውሉ
ማሳሰቢያ

👉 ከመርጫው ጋር ተያዪዞ ቅሬታ ማቅረብ ወይም በቂ ማብራርያ ማግኘት የምትፈልጉ ስልጠናውን የወሰዳችሁ ባለሞያዎች በሙሉ
አርብ በተመሳሳይ ሰዓት መገኘት እንደምትችሉ ማሳወቅ እንዎዳለን
❤2
Required documents
👉 degree / diploma / tvt
👉 liscens both original and copy
👉 Id copy
❤4
ስማችሁ ተጠቅሶ እንደገና ሊንክ በመጠቀም ፎርም መሙላት ያልቻላችሁ
ስልጠናውን የወሰዳችሁ ነገ በተመሳሳይ ሰዓት መገኘት እንደምትችሉ ማሳወቅ እንዎዳለን
በቀጥታ ወደ ፈጥሮ ኣደር መተግበርያ ለመግባት ከታች ያለውን ሊንክ ይጠቀሙ