Doctor Plus health professional channel
1K subscribers
62 photos
1 file
26 links
Download Telegram
Dear Doctor plus Professionals, Saturdays half day marks the final day for the 266 listed participants.
starting from 3;00 to 5;30 local time
❤2👍2
Doctor Plus health professional channel pinned «👉join and share our tiktok account https://www.tiktok.com/@doctor_plus_et/video/7665428206220037383?is_from_webapp=1&sender_device=pc&web_id=7654550704765994512»
ከ 1 እስከ 266 ውስጥ የስም ዝርዝራቹ ተፅፎ የህክምና ቁሳቁስ ላልወሰዳቹ የህክምና ባለሙያዎች በሙሉ ነገ ቅዳሜ እስከ
6:00 ድረስ ብቻ ስለሆነ ያለው የመጨረሻ ቀን መጥታቹ መውሰድ እንደምትችሉ በትህትና እናሳውቃለን :: የቀራችሁት ባለሞያዎች በትክክል ያልሞላችሁት ፎርም ስላለ እንደገና እንድትሞሉ ስለምናደርጋራችሁ በ ትዕግስት እንድትጠብቁን እናሳስባለን
ስማቹ ከታች የተጠቀሰ የዶክተር ፕላስ ስልጠና የወሰዳቹ እና የህክምና ቁሳቁስ ያልወሰዳቹ ሴት የጤና ባለሙያዎች በሙሉ
በስልጠና ወቅት የሞላቹት ኢኮኖሚክ እስታተስ ፎርም በትክክል ስላልተሞላ እንደገና ከታች ባለው ሊንክ ገብታቹ ፎርሙን በጥንቃቄ ሞልታቹ እስከ ሰኞ ድረስ እንድታስገቡ እናሳውቃለን
ከተባለው ቀን በኋላ ፎርሙ ተቀባይነት አይኖረውም።
Doctor Plus health professional channel pinned ÂŤhttps://docs.google.com/forms/d/1z4isRbkpklGXKRpHFFWdDEHxCulMRXhNG_4G692fTgs/viewform?ts=6a3d2f3a&edit_requested=trueÂť
YOU CAN USE ANOTHER EMAIL