#አምስቱ የለውጥ መሰረቶች
1.አስተሳሰብህን ለውጥ፦የለውጥ ሁሉ መነሻና መሰረት ነው በቅድሚያ አዎንታዊ አስተሳሰቦችን እንገንባ።😇
2.ሀላፊነት ውሰድ፦ ለውድቀትህ ውጫዊ ምክንያትን እየሰጠህ ራስህን ነፃ አታውጣ ለስኬትህም ለውድቀትህም ተጠያቂው አንተ ነህ።👍
3.ህመሙን ተቋቋም፦ማንኛውም ለውጥ በቀላሉ አይመጣም ለመጋፈጥ ተዘጋጅ!!!☺️
4.አሳምር፦ምንም ነገር ስትሰራ በግድ የለሽነት ሳይሆን በጥራትና በሚያምር ሁኔታ ይሁን!!😍
5.አስቀጥል፦እነዚህን መንገዶች አልፈህ ያመጣሀው ለውጥ ቀጣይነት ሲኖረው ነው በትክክል እውን የሚሆነው።🙂
አላህ በቀጥተኛው መንገድ ጠንካሮች ያድርነን 🤲🏻አሚን🤲🏻🤲🏻