Phison Real Estate
2.03K subscribers
237 photos
12 videos
9 files
121 links
ITS TIME TO UPGRADE.
LIVE BETTER!
Download Telegram
ክብርት ከንቲባችን ወ/ሮ አዳነች አቤቤ
ውድ ጊዜዎን ሰውተው ፊሶን ሪል እስቴት በቤት ልማት ዘርፍ እያካሄደ ያለውን ግንባታ ስለጎበኙልን ስላበረታቱን እና የስራ መመሪያ ስለሰጡን ከልብ እናመሰግናለን::
ከተማችን በቅርቡ ለምታዘጋጀው COP-32 እንግዶችን በክብር ለመቀበል እና የከተማችንን ገፅታ በላቀ ደረጃ ለማሳየት በከፍትኛ ርብርብ ሰርተን ሪቫን እንደምንቆርጥ እምነታችን ነው::
እግዚአብሔር ኢትዮጵያን ይባርክ::

Our esteemed Mayor, Mrs. Adanech Abiebie,
We sincerely thank you for taking time out of your busy schedule to visit the ongoing housing development of Phison Real Estate. We are truly grateful for your encouragement and for the guidance you provided during your visit.

As our city prepares to host guests for COP-32, we are fully committed to working with utmost diligence so that we welcome our visitors with honor and present our city at the highest standard.

May God bless Ethiopia.

ፊሶን ሪል እስቴት::
ከቃል በላይ ስራ ይናገራል::

0952787878 ወይንም 0952797979 ይደውሉ
7🔥3
Happy New Year 2026!
2026 is a year of fulfillment, a year we hand over keys and open new doors.
May every home be filled with peace, joy and lasting memories.
We thank God and our community for walking this journey with us.
7👏2
መልካም የገና በዓል::

ፊሶን ሪል እስቴት::
ከቃል በላይ ስራ ይናገራል::

0952787878 ወይንም 0952797979 ይደውሉ

የማህበራዊ ሚዲያዎቻችንን በመከታተልም አዳዲስ እና ተጨማሪ መረጃዎችን ያግኙ
ቴሌግራም፦https://t.me/phison
X-ገፅ https://x.com/phisonhomes
ፌስቡክ፦ https://www.facebook.com/phisonhomes?mibextid=LQQJ4d
ዩትዩብ፦ https://youtube.com/@phisonrealestatesc676
ኢንስተግራም https://www.instagram.com/phisonhomes
3
መልካም የጥምቀት በዓል::

እንኳን ለዐድዋ ድል በዓል በሰላም አደረሰዎ።

ታላቅ የምስራች ከፊሶን ሪል እስቴት (Phison Real Estate)!

​በከተማው እምብርት የመጨረሻዎቹን ቪላዎች በባለቤትነት የሚይዙበት ወርቃማ ዕድል!

ፊሶን ሪል እስቴትአሥር ቀናት ብቻ የሚቆይ ልዩና ታላቅ የሽያጭ ቅናሽ አዘጋጅቶ ይጠብቃችኋል።

💰 የልዩ ቅናሽ ጥቅሞች

​በዚህ የአሥር ቀናት የሽያጭ ፕሮግራም ላይ ለሚገዙ ደንበኞች ብቻ የተዘጋጀ ልዩ ስጦታ፦
ለቪላ ገዢዎች፦3,000,000 (ሦስት ሚሊዮን) ብር ቀጥታ ቅናሽ!

ለአፓርትመንት ገዢዎች፦1,000,000 (አንድ ሚሊዮን) ብር ቀጥታ ቅናሽ!

🌟 ለምን ፊሶን ሪል እስቴትን ይመርጣሉ?

ምቹ አካባቢ፦
ለኑሮ ተስማሚና ስትራቴጂካዊ በሆኑ የከተማዋ ስፍራዎች ላይ የሚገኙ።

ጥራት ያለው ግንባታ፦
ዘመናዊ ዲዛይንና አስተማማኝ የግንባታ ጥራትን ያካተቱ።

አስተማማኝ ኢንቨስትመንት፦
አሁን በቅናሽ ገዝተው የንብረት ባለቤት መሆን የሚችሉበት አዋጭ ዕድል።

​ጊዜው ሳይረፍድ ይፍጠኑ!

​ይህ ታላቅ ቅናሽ የሚቆየው ለ10 ቀናት ብቻ በመሆኑ፣ ዛሬውኑ በመወሰን የቤት ባለቤት ይሁኑ።

"የሕልምዎን ቤት በታላቅ ቅናሽ ለመግዛት አሁን ትክክለኛው ጊዜ ነው!"

2