ከፍልስፍና ዓለም
6.28K subscribers
505 photos
10 videos
68 files
24 links
" አዋቂ ሰው ማለት ፍላጎቱን የመግታት እውቀቱ ከፍተኛ የሆነ ማለት ነው በሕይወት ዝቅተኛው ደረጃ ራስን በፍላጎት አጥር ውስጥ ማስቀመጥ ነው አብዛኛው የሰው ልጅ በብዙ ፍላጎትና በጥቂት እውቀት የተሞላ ነው ፤ አዋቂነት ግን ብዙ እውቀትና ጥቂት ፍላጎት ብቻ ይበቃታል

አርተር ሾፐንሀወር
Download Telegram
መሀሙድ ጋ ጠብቂኝ (ክፍል 1)
መሀመድ ሰልማን
ፒያሳ ማህሙድ ጋ ጠብቂኝ
(ክፍል 1)
መሀሙድ ጋ ጠብቂኝ (ክፍል 2)
መሀመድ ሰልማን
ፒያሳ ማህሙድ ጋ ጠብቂኝ ክፍል 2
ጓደኛቻችሁ በፍቅር ዘርታችሁ በምስጋና የምታጭዱት ማሳችሁ ነው፡
"ጓደኞቻችሁ ለፍላጎታችሁ ምላሽ ናቸው፡፡ገብታችሁ የምትሞቁት እሳታችሁም ናቸው...
በራባቹህ ጊዜ ወደሱ የምትሄዱትን ያህል በሰላሙ ጊዜስ አትፈልጉትምን...
"ጓደኛችሁ ከአእምሮው ጋ ሲነጋገር በገዛ አእምሯችሁ ስላለው አሉታ አትሰጉም አዎነታንም አትነፈጉም ዝም ባለም ጊዜ ልባችሁ የሱን ልብ ማዳመጡን አያቆምም፡፡
"በጓደኝነት ውስጥ ሃሳቦች፣ምኛቶችና ተስፋዎች ሁሉ ቃላትን መጠቀም ሳያስፈልግ፣ያለ ሆሆታና ጭብጨባ ተወልደው በወዳጅነት የሚጋሩ ነገሮች ናቸውና..
ከጓደኛቻችሁ ጋር ስትለያዩ አትዘኑ...ለተራራ ወጪ ሰው ተራራው በግለፅ የሚታየው ከሜዳው ላይ ሁኖ እንደሆነ ሁሉ...
ከሁሉም አስበልጣችሁ በምተወዱት ሰው ውስጥ ያለውም ብዙ ተወዳጅ ነገር የበለጠ ግልፅ ሁኖ የሚታያችሁ እሱ በሌለበት ነውና.....

ካህሊል ጂብራን!❤️

@salmakeriem
@salmakeriem
Atheism......

Many atheists come from religious traditions and have found those teachings to be intolerable, irrational, insubstantial,divisive,abusive, meaningless,and worse.

Most atheist know the fear and disparagement that the religions teach and project onto people who live lives of reason and free thought.

We know exactly how difficult it is to move beyond the brainwashing of the church and how powerful the propaganda.

We understand that the teachings of the churches have taught you to fear knowledge,disbelief,doubt, and all things different from you. We know how desperately the various religious institutions seek to keep you enslaved and fearful of losing an afterlife of various mythologies.

We who have left the religions of our upbringing recall the teachings that discourage questions, doubts, exploration, and freethought....

We recognize the fear in your hearts and we know that you mean well.We also know that you can not see the same truth that we can see.
ዛሬ የኤቲስቶች ቀን ነው ኢድ አደባባይ ማለቴ መስቀል አደባባይ ኤጭ..... ኤቲስት አደባባይ ላይ በታላቅ ድምቀት እናክበር ስል በዳርዊን ስም እጠይቃለሁ

አንድ ኤቲስት ለሁሉም ኤቲስት ሁሉም ኤቲስት ለአንድ ኤቲስት!!
Forwarded from D.A
[ኤቲስት የለም ወይስ...?]

በቡኮውስኪ ስልተምት ስንመነዝረው እንዲህ ይሆናል... There is ignorance in this country so great that you can see it in the slow scroll of the Facebook...

ብዙ ሰዎች the so called 'Atheist' ጨምሮ 'እዚህ አገር ኤቲስት የለም' ይሉናል። Oh may Godlessness! I just can't understand how these peoples think.

ኤቲዝም the absence of theistic belief ወይም ደግም the absence of belief in God, Gods or Goddess በቃ ይሄ ነው።

ታዲያ ኤቲዝምን ከዚህ በተለየ መንገድ አንዳንዱ ሲፋልግ ከAntitheism እና Antireligious ጋር እያሳከረ ኤቲስት የለም ይለናል።

እኔ ግን እላለሁ በዚች አገር አቲስት ሳይሆን ኤቲዝምን በቅጡ የሚረዳ ያውም የኤቲዝምን ሀሁ መረዳት የቻለ ሰው ነው የሌለው።

'የሌላ አገር ኤቲስቶች... blah blah blah' Come on I don't want to lecture thy ABCD of atheism here.

even እንደ Antithesis ብንወስደውን'ኳ በዚህ መንገድ አይሰራም እኔም በግሌ Antithesis ነኝና። እሱን ለመግለፅ የኤሚል ዞላን ሃሳብ እጠቅሳለሁ እንዲህ በማለት...

¶Civilization will not attain its perfection until the last stone from the last church falls on the last priest ¶

የምር እንደ ኤቲስት የምንሻውና የምንቃትተው ነፃና secular ማህበረሰብና መንግስትን ከሆነ አብዛኞቻችሁ እያደረጋችሁት ያላችሁት በተቃራኒው ነው።

ሃይማኖትን መቃወሜ ከ4 ኪሎው ህፃን አምባገነን ጋር በምንም መሥፈርት አያቆመኝም፤ ከሃይማኖት በላይ አምባገነንነትን አብቼ እፀየፋለሁና።

እንዳለመታደል ሁኖ በሁላችንም ልብ ውስጥ አንድ ነገር ሙቷል፥ እሱም መረዳት ነው (ነገሮችን በጥራት ማየት)።

ገጣሚው እንዳለው ይመስለኛል....

'ይመስላል ከተማው
አሮጌ መፅሐፍ ግማሽ ገፅ የጠፋው'

ከመጨረሻ ቃሌ ቀፊት አንዱ ቃል ይህን ይመስላል If you really really want to change the world and change peoples' minds, love the people. Bcz በሌላ መንገድ አይሰራማ።

ምናልባት የብዙዎችን ኤቲዝም የተቀዳም ከአራቱ ፈረሰኞች ወይም The New Atheism በመሆኑ ኤቲዝምን ከፀረ-ቴይዝም እይድናሳክር አድርጎን ይሆናል።

ነገር ግን ራሱ ቃሉ ከግሪኩ atheoi ነው የመጣው ማለትም 'Without god or godless' እንደማለት።

ይሁን'ኳ ብንል የቀድሞውና የአሁን ማለትም ከ 9-11 በኋላ ያደገው ኤቲዝም ትልቁ ልዩነት አንድ ነው እሱም Victor Stenger እንደሚለን...

'Atheists have long been telling us that we can be good without God. The new atheism says that we can be better without God.'

ከዚህም በላይ ግን የሰሞኑን ጉዳይ የፍትህና የፖለቲካ ነው። አንስታይንና ጋንዲ በአንድነት የሚነግሩን ሁለቱ እንደማይገናኙ የሚያስብ እሱ ሁለቱንም አልተረዳቼውም።

Sad Jonahist ∞
ከ Young sheldon series በጣም ምወደው part ነው፤Sheldon ማለት Atheistና ባለ ምጡቅ አእምሮ ልጅ ሲሆን Mary ደሞ እናቱና አማኝ ናት ።እናም እናቱ በሆነ ሰዓት ላይ ግራ ገብቷት በእግዚአብሔር ለማማን አየተቸገረች በአለችበት ወቅት Sheldon እንዲህ ይላታል

Sheldon ፡ የGravity ኃይል አሁን ካለው በትንሹ የበለጠ ኃይለኛ ቢሆን ኖሮ አጽናፈ ሰማይ(Universe ) እንደ ኳስ እንደሚወድቅ ታውቂየለሽ?

Mary፡ አላውቅም

Sheldon ፡ እንዲሁም የGravity ኃይል አሁን ካለው ኃይል በትንሹ ያነሰ ቢሆን አጽናፈ ዓለሙ (Universe )ተለያይቶ ይበር ነበር እና ምንም አይነት ኮከብ ወይም ፕላኔቶች አይኖሩም ነበር።

Mary፡ ምን ለማስረገጥ እየሞከርክ ነው ያለኸው ሼልደን?

Sheldon ፡ የስበት ኃይሉ የሚፈልገውን ያህል ጠንካራ ባይሆንና እና የኤሌክትሮማግኔቲክ ሃይል ደሞ ከጠንካራው ኃይል ጋር ያለው ጥምርታ አንድ ፐርሰንት ባይሆን ኖሮ ምንም አይነት ሕይወት አይኖርም ነበር። ዝም ብለሽ ስታስቢው እነዚህ ነገሮች በእራሳቸው የመፈጠር እድላቸው ምን ያህል ነው ?

Mary፡ አንተ እንደሆንክ በእግዚአብሔር አታምንም፣ለምንድነው በእግዚአብሔር እንዳምን ለማሳመን እየሞከርክ ያለኸው ?

ሼልደን፡ በእርግጥ በእግዚአብሔር አላምንም ፣ ነገር ግን ቢያንስ የአጽናፈ ሰማይ ትክክለኛነት ይሄን ሁሉ የፈጠረ የሆነ ፈጣሪ አለ ብሎ ለመደምደም ምክንያታዊ ያደርገዋል ።
ይችን ነገር ሰንጥቀን ውስጧን ብንመርምርስ

አብዛኛው ጊዜ ፈጣሪ የለም ብለው የሚከራከሩ አካላት "የለም"  የሚለው መደምደሚያ ላይ የሚደርሱት ጠይቀው ከሚሰጣቸው መልስ በመነሳት ነው.....ማለትም "አለ" ብለው የሚከራከሩት ሰዎችን disprove በማድረግ ላይ የሚመሰረት ነው እንደማለት.... ነገር ግን ነገሩ የተገላቢጦሽ ቢሆንንና የለም ለማለታቹ ማስረጃቹ ምንድነው ቢባሉስ? መልሳቸውን እናፍቃለን።

እስከዛ ነገሩን በሁለት መንገድ እንየው philosophical argument እና scientific argument


philosophical argumentከሚለው እንጀምር

#1 The major philosophical criticisms of God as viewed by Judaism, Christianity and Islam are as follows:

1. Evil:
Because evil exists, God cannot be all-powerful. all-knowing and loving and good at the same time.

2. Pain:
Because God allows pain, disease and natural disasters to exist, he cannot be all-powerful and also loving and good in the human sense of these words.

3. Injustice:
Destinies are not allocated on the basis of merit or equality. They are allocated either arbitrarily, or on the principle of "to him who has, shall be given, and from him who has not shall፦ be taken even that which he has." It follows that God cannot be all- powerful and all-knowing and also just in the human sense of the word.

4. Multiplicity:
Since the Gods of various religions differ widely in their characteristics, only one of these religions, or none, can be right about God.

5. Simplicity:
Since God is invisible, and the universe is no different than if he did not exist, it is simpler to assume he does not exist

እነዚህ መከራከሪያዎች የሶስቱ ሀይማኖቶች ማለትም አይሁድ ፣ክርስትና እና እስልምና  እንደመሰረትነት የሚጠቀሙትን ፈጣሪ መልካም, ሁሉን አዋቂና ሀያል ነው የሚለውን ነገር የሚሞግት ነው.....በአለም ላይ ባለው ክፋት ስቃይና ፍትህ አልባነትን  መነሻ በማድረግ ነው ፈጣሪ የለም ለማለት ነው የሚሞክሩት(technically የለም አይሉም ፈጣሪ ብላቹ የምትገልፁት ነገር ልክ አይደለም እንደማለት ነው)...ፈጣሪ ፍቅር ነው ካልን ይሄ ሁሉ ክፋት ሲሆን እንዴት ዝም አለ?! ወይ ክፋቱን የማስቆም ፍላጎት የለውም ፤ ወይ ክፋቱን የማስቆም ሀይል የለውም ፤ ወይ ክፋት እንዳለ ራሱ አያውቅም....በአጭሩ ክፋት የሚባል ነገር እስካለ ድረስ ፈጣሪ ሀያል ሁሉንአወቅ እና ፍቅር በተመሳሳይ ሰአት ሊሆን አይችልም ነው የሚሉት....ይሄ ነገር እንዴት የፈጣሪ አለመኖር ፍልስፍናዊ መከራከሪያ ብለው እንዳቀረቡት ራሱ ግራ ገብቶኛል.....ነገሩ እኛ ለፈጣሪ ካለን ባህሪያዊ ብያኔ የሚነሳ ነው ነገር ግን የሰውልጅ ካለበት የእውቀት ውስንነት አንፃር እንደእርግጥ መቀበል የማይሆን ነገር ነው ለምሳሌ ፈጣሪ አፍቃሪ መሆን ላይጠበቅበት ይችላል እኛ ግን ፈጣሪ አፍቃሪና መልካም መሆን እንዳለበት አድርገን እናስባለን መልካም ካልሆነ የለም ለማለት እንዲመቸን።

በዚህ ርዕስ ስር ፈጣሪን የለም ያሉበት አግባብ ከባህሪው በመነሳት ነው ነገር ግን simply ፈጣሪ ፍቅርና መልካም ላይሆን ይችላል። ፈጣሪ በዚህ በዚህ ምክንያቶች ፍቅርና መልካም ገለመሌ አይደለም ስለዚህ "የለም" ማለት በ logic fallacy of ገለመሌ ነው(ረስቼዋለው የሚያወቅ ካለ የጎደለውን በሙላት ይተባበረኝ)....ለምሳሌ እኔ የጭቃ አኛንጉሊቶችን conscious አድርጌ ፈጠረኳቸው ከዛ ሲገዳደሉ በማየት ራሴን ማዝናናት ፈለኩ ነገር ግን የጭቃ አሻንጉሊቶቼ መገዳደልን ከራሳቸው ተነስተው "ክፋ" የሚል ስምን ሰጡት ከዛ ክፋት የሚባል ነገር ስላለ የፈጠረን አካል የለንም ብለው ደመደሙ....ባህሪያዊ የፈጣሪ አለመኖር ክርክር እንዲህ የመሰለ መዘባረቅ ነው

ከላይ ያነሳናቸው አምስቱ የፈጣሪ አለመኖር መከራከሪያዎች ሀይማኖት የተደገፉ እንጂ በራሳቸው የፈጣሪን አለመኖር የሚያስረዳ ተጨባጭ ማስረጃ የሚቀርቡ አይደለሙም ይሄ ደሞ የሀይማኖቶቹን ስህተትነት የሚያሳይ እንጂ በአጠቃላል የፈጣሪ አለመኖር የሚያስረግጥ አይደለም።
#2 ሌላው atheist'ቶች የሚያቀርቡ philosophical argument Divine Hiddenness የሚባለውን ነው internet encyclopedia of philosophy የሚለው website ላይ ይሄን ነገር ሲያብራራ እንዲህ ይላል:-
The “Argument from Divine Hiddenness” or the “Hiddenness Argument” refers to a family of arguments for atheism. Broadly speaking, these arguments try to demonstrate that, if God existed, He would (or would likely) make the truth of His existence more obvious to everyone than it is.

አንድ ነገር ለኛ ተገልፆ አልታየም ማለት ነገሩ የለም ማለት ላይሆን ይችላል አለመገለፁ ያለመታወቁ ማስረጃ እንጂ የአለመኖሩ ማስረጃ ሆኖ መቅረብ አይችልም....እኛ አላወቅነው ማለት የለም ማለት ላይሆን ይችላል...ከዚህ ነገር ጋር ተያይዞ ሊነሳ የሚችለው ሌላው መከራከሪያ "ፈጣሪ አለ ብዬ የምገልፅበት ተጨባጭ ማስረጃ ስላጣሁ ፈጣሪ የለም ብያለው" የሚሉት ነገር ነው....ፈጣሪን የሚገልፅ ተጨባጭ ነገር ያጣነው ምናልባት ካልን የንቃተህሊና ውስንነት ወይም ደሞ ፈጣሪ ሊገኝ ስላልፈለገ ተሰውሮን ሊሆን ይችላል ብለን መከራከር እችላለን ሲቀጥል በምን አይነት ተጨባጭ ነገር እንዲገለፅ እንደፈለጉም ግልፅ አይደለም....ደ'ሞ አለ ይባል ዘንድ ተገልፆ የመታየት ግዴታ (ካለ) ያለበት አመስለኝም። ያለመገለፁ ነገር ያለመኖሩ ማስረጃ መሆን አይችልም....አለመገለፁ ከኛ የመገለፅ ውስነት(የመረዳት) ወይም የሱ ያለመገለፅ ፍላጎት ሊሆንም ይችላል.....እንዲህ አይነት ጥልቅና ሰፊ እውነታዎች በሰውልጅ ገደባዊነትና ውስንነት ሊረጋገጡ የሚችሉ ነገሮች አይደሉም....

ከእነዚህ ከሁለቱ ውጪ የፈጣሪን አለመኖር ለማስረዳት የሚሞክር philosophical argument ካለ ለመቀበል(ለማወቅ) ዝግጁ ነኝ ባደረኳት ውስን ሀሰሳ ግን ያገኘሁት ሁለቱን ብቻ ነው።እንዳልኩት ለእወቀት ልቤም በሬ'ም ክፍት ነው😁


ወደ scientific argument ወደሚለው ስንመጣ:- thesciencebehindit.Org የሚለው website ላይ ይሄን አገኘው:-Science doesn't have the processes to prove or disprove the existence of God. Science studies and attempts to explain only the natural world while God, in most religions, is supernatural.እዩልኝማ ሳይንስ ራሱ ፈጣሪ የለም(አለ'ም) አይልም simply በዚህ ጉዳይ ላይ እወቀቱ የለኝም ነው የሚለው።

እና ምን ለማለት ነው "ፈጣሪ የለም" ሚለው ሀሳብ "ፈጣሪ አለ" ከሚለው እኩል በተጨባጭ ማስረጃ ያልተደገፈ ተረት የሆነ ነገር ነው....እንደታዘብኩት "ፈጣሪ የለም" የሚለው ሀሳብ በአብዛኛው ማህበረሰቡ በፈጣሪ ስም "ሀጥያት" የሚለው የተወገዘ ተግባር ለማድረግ ከሚኖር መሻት የተፈለሰፍ እንደሆነ ነው... ዲዮስቶቭስኪ እግዚአብሔር ከሌለ ሁሉም ነገር ተፈቅዷል እንደሚለን...
ፈጣሪ ከሌለ ሀጥያት የለም
ሀጥያት ከሌለ____ማድረግ እችላለሁ። በመሰለ ስልት መሻታቸውን ትክክለኛ ለማድረግ እንደመፈራገጥ ያለ ነገር ነው......ፈጣሪ መኖሩ ነፃነታቸውን የሚጋፋቸውና ማህበረሰቡ "ሀጥያት" ብሎ በፈጣሪ ስም የሚያወግዛቸውን ነገሮች ለማድረግ ካለ ፍላጎት የሚመነጭ ብለናለን እኛ....


እንደጥቁምታ:- የዚህ ፅሁፍ አለማ ፈጣሪ አለ የሚለውን ነገር የሚያሳይ እንዳልሆነ ልብ ይባል። አያልን ያለነው ስለፈጣሪ ህልውና(መኖሩም አለመኖሩም) የምናወቅበት ምን መንገድ የለም ስለዚህ የለምም አለምም ብለን መበየን አይችልም እንደማለት ያለ ነገር
ሰውየው እስራኤላዊ ነው:: የታሪክ ተመራማሪ ነው:: ፕሮፌሰር ነው:: እዛው እስራኤል አገር University of Jerusalem ውስጥ የታሪክ መምህርም ነው:: One of the Brightest Mind on Planet Earth ይሉታል ምዕራባዊያኖች:: ሦስት ተፅዕኖ ፈጣሪ የሚባሉ ሳይንሳዊ መፅሐፎችን ፅፏል::

ፕሮፌሰር Yuval Noah Harari

የዚህ ፕሮፌሰር የመጀመርያው Non-Fiction መፅሐፍ 'Sapiens: A Brief History of Humankind' ይባላል:: ፕሮፌሰሩ በዚህ መፅሐፉ የሰውን ልጅ [ዘረ-ሰብ] በታሪክ ውስጥ ያለፈበትን ረዥም ጉዞ ያስቃኘናል:: የሰው ልጅ ካልሰለጠነበት ዘመን የእንጨት ጦር ከመወርወር እስከ ተመዘግዛጊ ኒውክለር ሚሳኤሎች እስከማስወንጨፍ የሄደበትን ጉዞ ያትታል:: የሰው ልጅ ከጥንታዊ አደንና ቃርሚያ ህይወት እስከ ዘመናችን የካፒታል ስርዓት ያደረገውን ጉዞ ይዳስሳል::

ሁለተኛው Non-Fiction መፅሐፉ "Homo Deus: A Brief History of Tomorrow" ይባላል:: ፕሮፌሰሩ በዚህኛው መፅሐፉ ደግሞ የሚነግረን ስለ ሰው ልጅ የወደፊት ታሪክ ነው:: ዘመናዊው እና ዲጂታሉ ዓለም ሰብአዊነትን እንዴት እንደሚለውጥ ይተነብያል:: አርቴፊሻል ኢንተለጀንስ (AI) የሰውን ልጅ የበላይነት ቀምቶ አለምን በቁጥጥሩ ስር እንደሚያውል ፣ እንደ ባዮ-ቴክኖሎጂ እና ጄኔቲክ ኤንጂነሪንግ ያሉ የቴክኖሎጂ ዕድገቶች ሊያስከትሉ ስለሚችሉት ውጤቶችም ይጠነቁላል:: ከዚህ ጋር ተያይዞም በ2050ዓ.ም ሰዎች ሞትን ያሸንፋሉ:: ገንዘብ ያለው ማንኛውም ሰው ወደ ሆስፒታል እየሄደ ዕድሜውን ቻርጅ እያስደረገ እስኪሰለቸው ዘላለማዊ ሆኖ መኖር ይችላል:: ኢ-መዋዕቲ ነፍስ ይኖራቸዋል ይላል:: [ Humans are Essentially Algorithm, and the focus shifts from individual experiences and subjective values to objective data and accumulation of knowledge ]

ሦስተኛው መፅለፉ ደግሞ "21 Lessons For the 21st Century" የሚል ነው:: በዚህ መፅሐፉ ደግሞ ፕሮፌሰሩ የሚነግረን የአሁኑ ዘመን ሰው ስለተደቀነበት ተግዳሮቶች እና መከራ ነው:: በዲጂታል ቴክኖሎጂ ፕላትፎርሞች Facebook, Twitter, Instagram, Tik Tok, Youtube ወዘተ የውሸት ዜናዎችና የተሳሳቱ መረጃዎች ይስፋፋሉ ሃገሮች እርስ በእርስ የሳይበር ጥቃት ይከፋፈታሉ:: [ በነገራችን ላይ ከዚህ በኋላ በጦር መሳርያ የሚካሄድ ጦርነት እንዳትጠብቁ ሁሉም ጦርነቶች ሁሉ የሚደረጉት በዲጂታል ነው):: ሌላው የተራቀቁ ማሽኖችና ሶፍትዌሮች እና የኮምፒውተር አልጎሪዝሞቾ በቅርቡ የሰዎን ልጅ አብዛኛውን ዘርፍ ይቆጣጠራሉ:: የቨርችዋል አለም ግዙፋን ካምፓኒዎች - የአንተን ማንነት ለሚፈልጉ ካምፓኒዎች መረጃህን ይሸጡታል:: በአጭሩ እኛ የሰው ልጆች በቀደመው 20ኛው ክፍለ ዘመን የፈጠርነውን የአኗኗር ፣ የአሰራር እና የመንግስት አስተዳደር ስርዓት ይዘን የገባንበትን 21ኛው ክፍለ ዘመንን መሻገር እንደማንችል አስረግጦ ይነግረናል::

ታዲያ ይሄ የታሪክ ተመራማሪ ፕሮፌሰር እና የአለማችን ባለብሩህ አዕምሮ የተባለው ሰው ከሰሞኑን The Late Show with Stephen Colbert እና Jimmy Kimmel Live ሾዎችን ጨምሮ በተለያዩ የሚዲያ መድረኮች ላይ እየቀረበ እንደ መጥመቁ ዮሐንስ ብቻውን ከፊታችን ስለሚመጣው ክስተት እየጮኸ እየለፈፈ ነው::

ለምን? ምንስ ብሎ?

We are very near the end of our species because AI is a weapon of mass destruction to Humanity...የሰው ልጅ በታሪክ ሂደት ውስጥ ብዙ አጋዥ ቁሶችን ፣ መገልገያ ማሽኖችን በእጁ ሰርቷል ነገር ግን እነዚህ በሰው ልጅ የተሰሩ ነገሮችን ከድንጋይ ቢላ እስከ አቶሚክ ቦንብ ድረስ ብንመለከት በእኛ ቁጥጥር ስር ያሉ ናቸው እንዴት እና በምን አይነት ሁኔታ መጠቀም እንዳለብን የምንወስነው እኛ ሰዎች ብቻ ነን:: እንጂ እነዚህ ነገሮች በፍፁም በራሳቸው ውሳኔ ማሳለፍ አይችሉም ፣ አዲስ ሐሳብም መፍጠር አይችሉም::

ለምሳሌ የሰው ልጅ አቶሚክ ቦምብን ሰራ ነገር ግን ቦምቡ በራሱ ልፈንዳ ብሎ አይወስንም እኛ የት? እና መቼ? የሚለውን ነገር ካልወሰንን በስተቀር:: በተጨማሪም የሰው ልጅ ፕሪንተር ሜሽን ሰርቷል ነገር ግን ይሄ ፕሪንተር ሜሽን ፕሪንት የሚያደርገው እኛ የሰጠነውን ፅሁፍ ነው:: የእኛን ሃሳብ ነው እንጂ በራሱ አንድ ነጠላ ፊደል እንኳ ፅፎ ማተም አይችልም እኛ ካላዘዝነው::

በአጠቃላይ የሰው ልጅ ከዚህ በፊት የሰራቸው ቁሶች እና ሜሽኖች በእኛ ውሳኔ የሚመሩ እና የእኛን ሃሳብ የሚያስተጋቡ ነበሩ:: አሁን ግን ይሄ ሁሉ ነገር በሰው ልጅ ታሪክ ውስጥ ለመጀመርያ ጊዜ በአደገኛ ሁኔታ ተለውጧል:: ምክንያቱም በራሳቸው ውሳኔ ማሳለፍ የሚችሉ ፣ አዲስ ሃሳብ የሚፈጥሩ እና ከሁኔታዎች ጋር ራሳቸውን በፍጥነት የሚያላምዱ እንደ ሰው ማሰብ የሚችሉ ንቃተ-ህሊና ያላቸው Artificial General Intelligence (AGI) ስለተፈጠረ:: ብሏል:: ይሄም ከፍተኛ እንደሰው የማሰብ ፣ የመረዳት አቅም ያለው ሰው ሰራሽ አስተውሎት በጣም እጅግ በጣም በቅርብ ጊዜ ውስጥ Exist ማድረጉ አይቀርም:: በጣም አስጊ ነው:: ብሎም አክሏል::

Of Course

ዋና መቀመጫውን San Francisco, California, USA ያደረገውና December 2015 የተቋቋመው የአርቴፊሻል ኢንተለጀንስ ምርምር ተቋም ወይም 'OpenAI' በበኩሉ የመጨረሻ የአርቴፊሻል ኢንተለጀንስ ምርምር ግብ የሆነውን ከፍተኛ ሰው ሰራሽ የማሰብ አቅም ያለውን ሮቦት ወይም AGI Achieved አድርጊያለው ብሏል:: የዚህ ተቋም ዋና ስራ አስፈፃሚ Sam Altman ስዊዘርላንድ በተካሄደው የዓለም ኢኮኖሚክ ፎረም ባዘጋጀው ወይይት ላይ ተገኝቶ

"ሰው ሰራሽ የማሰብ ችሎታ ያለው ሮቦት ወይም AGI በጣም ኃይለኛ ከመሆኑ የተነሳ በአስደናቂ ሁኔታ አለምን ይቀይረዋል" ብሏል:: እነዚህ AGI በተቆጡ ጊዜ የሰው ልጅ ላይ ከፍተኛ ጉዳት እንዳያደርሱና የሰው ልጅም በቀላሉ ታግሎ እንዲጥላቸው ከቀላል ማቴሪያል የተሰሩ ናቸውም:: ብለዋል የግብር አጋራቸው እነ ኤለን መስክ በበኩላቸው::

እውነት ግን እንደ ፕሮፌሰር ዮቫል ኖህ ሃራሪ ስጋት የሰው ልጅ በተፈጥሮ እና በሌሎች ፍጥረት ላይ የተሰጠውን የመሰልጠን እና የበላይነት ስልጣን በእነዚህ ሰው ሰራሽ አስተውህሎቶች ይነጠቅ ይሆን??

እኔ እንጃ እስኪ አብረን የምናየው ይሆናል በመጨረሻም በ1999 ለዕይታ በበቃው ሳይንሳዊ ልቦለድ ዘውግ ባለው 'The Matrix' ከተሰኘው ፊልም ላይ በተዘገነ ቃለ-ተውኔት (Dialogue) ልሰናበት::

"We marveled at our own magnificence as we gave birth to AI.....Singular consciousness that spawned an entire machine"

ከእንግዲህ 'I'm Not A Robot' ብለን የምንሞላው የCaptcha ቦክስም አይኖርም ማለት ነው:: Let's Strive For Peace on Earth 🙏


© YOAKIN BEKELE
ዘመም ይላል እንጂ....

እንደ ጊዜው መክፋት
እንደ ግፉ መስፋት
እንዳገሩ ክስመት
እንዳገሬው ጥመት

እንደሰው ጭካኔ፣እንደ ልቡ ፍሬ
ታምር ነው መትረፍሽ፣ታምር ነው መኖሬ

የበጎ ሰው ሀሳብ ሲካድ ዕለት በለት
ጉድጓድ ተምሶለት፣ስብእና ሲቀበር
በዚህ ምድር መኖር አያስመኝም ነበር
ምድሩ ሳር ቅጠሉ በስጋት ተሞልቶ
የማለዳው ሰማይ እንዳንቀልባ ቀልቶ

ታረደ
ነደደ

ከዘብጥያ ወጥቶ
ዘብጥያ ወረደ
የሚል ዜና ብቻ አየሩን ሲሞላው
ሰው በገዛ ጥላው በርግጎ ሲሸበር
በዚህ ምድር መኖር፣አያስመኝም ነበር

አዎ....

ለጊዜው ቢሆንም ግፍ ያደነዝዛል
በደል ያስተክዛል
ጊዜም ጠብን ሽሮ ወደፊት ይጓዛል
በልብ ሰሌዳ ላይ ቂም ያደበዝዛል
በነገ ያመነ....
ልጁን ቀብሮ መጥቶ፣ሚስቱን ያስረግዛል።

ይቅርታና ምህረት
ፍቅርና ህብረት
ከግፍ ጋር ፍልሚያቸው ቢሆን የሞት ሽረት
ዳገት ይወጣሉ፣በንጥፍጣፊ አቅም
የመኖር ፍላጎት
ዘመም ይላል እንጂ፣ተገርስሶ አይወድቅም....

©በእውቀቱ ስዩም
Football passion and Absurdity of life
(የማይመስል ነገረ ስንቀባጥር እኔና እኔ)

እግር ኳስ ምንድነው ለሚሉኝ የምሰጠው መልስ እንደብዙሃኑ ስሜት የሚል መልስ ብቻ አይደለም እግር ኳስ ለኔ እንደውብ ድርሰት የህይወትን ወለፈንዲነት አጮልቄ የማይበት ስንጥቃት ነው.....ህይወት ትርጉም አላማም የላትም፤ ፈሳችንን እየረጨን የምሮጥለት አለማ ሁሉ "ግን ከዛስ?" በሚል ስልት ቆም ብለን ብናስበው የምናገኘው የሚያጠረቃን መልስ አናገኝም....አለሙ ላይ ማሰብ መቻላችንን ብቻ ታቅፈን እንደተቅበዝባዥ ሆነናል...


.....ህይወትስ ምንድናት?
በለጬ ፣ቡናና ሙሸበክ ከዛ በመለስ ምንም ናት።
ምንም'ስ ምንድነው?
እንጃ አትጨቅጭቀኝ አቦ ይልቅ ይችን ንከስባት ፍንትው ትላለህ.......(ከከሸፈ የድርሰት ገፅ የተዘገነ ፤ገፅ አስራምናምን)
..


እግርኳስም ህይወትን ቁጭ ነው ግብ ብለው ያገባሉ ዋንጫ ብለው ይስማሉ ነገር ግን ዝርዝሩ ቢጣና መወዳቃቸው፣ መፋለጣቸው፣ ማሸነፍ መሸነፋቸው፣ አቻ መውጣታቸው meaningless ነው....የህይወት ሜዳ ላይ በስመ ሀብት ትጋጋጣለህ፣ በስመ ስልጣን ትወዳቃለህ ፣ በስመ ክብር ትሞታለህ፣ ወዘተና በመሳሰሉት ውስጥ እኔነትህ ይጠፋል መጨረሻው ግን ምንም ነው....እግርኳስ የህይወት ተመሳሌታዊ ቅጂ ነውውውውው

"......መቼስ እግርኳስ ታወቃለህ ቡድኖች ታግለው ተፎካክረው ዋንጫ ለማግኘት ይፋለማሉ ነገር ግን ጠለቅ ብለህ ብታየው ትግላቸው ትርጉም አልባ መራገጣቸውም ዘበት ነው ። ዋንጫ በሉ ይሄን ያክል ዋንጫ በሉ ይባልላቸዋል የዋንጫ ብዛት የክብራቸውና የደስታቸው ምንጭ አድርገው አሰቡ ነገር ግን ነው ብለው አሰቡት እንጂ after all የትግላቸውና የመውደቅ የመነሳታቸው ግብ የሆነው ዋንጫ መሳም ትርጉም አልባ ነው። ህይወትም እንደዛ ነች መኖር ለየትኛውም ፍጥረት ቢሆን ሸክምና ትግል ነው ይሄ መውደቅ መነሳታችን ይሄ ግብ ብለን ያስቀመጥነው ነገር መጋጋጣችን ትርጉም አልባ ነው። ህይወት እንድንኖራት ስትሻ ደስታ የተባለ ማታለያ ታበጃጃለች እኛሆዬ ደስታን ስናሳድ ግባችንን ስናሳድ ህይወት እየጋለበችን ትኖርብናለች የምኖራት ይመስለናል አንጂ እየኖረችብን ነው።ለራሷ እንጂ ለኛ ትርጉም አልባ እንደሆች እንድንነቃባት አትፈልግም። ሁሉም ወደ ምንምነት ይተማል ምንሞች ነን ይህ የተሰወረብን ሀቅ ነው።....."(ዝኒከማሁ ፤ገፅ ሀያምናምን)

sis ትርጉም እንደሌለው እየገባው ድንጋይ ወደ ተራራ አናት የመግፋት ወለፈንዲ ግብሩ በታላቅ ተጋድሎ እንደሚፈፅመው....እግርኳሰኞችም የሲሲፈስ የመንፈስ ልጆች ይሆኑ ዘንድ ክቧን ነገር ትርጉም እንደሌላት በተረዳ ነገር አወቀው ነገር ግን ተጋድላቸው አይቀንስም ...

ወደ አላዛር ድንቅ እግርኳሳዊ ወግ ልስከንተር👇


🔯שלום
Audio
🔯שלום
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
[part-1]

"For twelve years, you have been asking: Who is John Galt? This is John Galt speaking. I am the man who loves his life. I am the man who does not sacrifice his love or his values. I am the man who has deprived you of victims and thus has destroyed your world, and if you wish to know why you are perishing - you who dread knowledge - I am the man who will now tell you... You have heard it said that this is an age of moral crisis.

You have said it yourself, half in fear, half in hope that the words had no meaning. You have cried that man's sins are destroying the world and you have cursed human nature for its unwillingness to practice the virtues you demanded. Since virtue, to you, consists of sacrifice, you have demanded more sacrifices at every successive disaster. In the name of a return to morality, you have sacrificed all those evils which you held as the cause of your plight. You have sacrificed justice to mercy. You have sacrificed independence to unity. You have sacrificed reason to faith. You have sacrificed wealth to need. You have sacrificed self-esteem to self-denial. You have sacrificed happiness to duty....

"While you were dragging to your sacrificial altars the men of justice, of independence, of reason, of wealth, of self-esteem - I beat you to it, I reached them first. I told them the nature of the game you were playing and the nature of that moral code of yours, which they had been too innocently generous to grasp. I showed them the way to live by another morality mine. It is mine that they chose to follow. All the man who have vanished, the man you hated, yet dreaded to lose, it is I who have taken them away from you.Do not attempt to find us. We do not choose to be found.Do not cry that it is our duty to serve you.We do not recognize such duty. Do not cry that you need us. We do not consider need a claim. Do not cry that you own us. You don't. Do not beg us to return.We are on strike,we the man of the mind.

"We are on strike against self- immolation. We are on strike against the creed of unearned rewards and unrewarded duties. We are on strike against the dogma that the pursuit of one's happiness is evil.We are on strike against the doctrine that life is guilt.

There is a difference between our strike and all those you've practiced for centuries: our strike consists,not of making demands, but of granting them.We are evil, according to your morality.

We have chosen not to harm you any longer. We are useless, according to your economics. We have chosen not to exploit you any longer. We are dangerous and to be shackled, according to your politics. We have chosen not to endanger you, nor to wear the shackles any longer. We are only an illusion, according to your philosophy. We have chosen not to blind you any longer and have left you free to face reality - the reality you wanted, the world as you see it now, a world without mind....

"We have granted you everything you demanded of us, we who had always been the givers, but have only now understood it. We have no demands to present to you, no terms to bargain about, no compromise to reach. You have nothing to offer us. We do not need you.... Yes, this is an age of moral crisis. Yes, you are bearing punishment for your evil. But it is not man who is now on trial and it is not human nature that will take the blame. It is your moral code that's through, this time. Your moral code has reached its climax, the blind alley at the end of its course. And if you wish to go on living, what you now need is not to return to morality - you who have never known any - but to discover it.
"You have heard no concepts of morality but the mystical or the social. You have been taught that morality is a code of behavior imposed on you by whim, the whim of a supernatural power or the whim of society, to serve God's purpose or your neighbor's welfare, to please an authority beyond the grave or else next door - but not to serve your life or pleasure. Your pleasure,you have been taught,is to be found in immorality,your interests would best be served by evil,and any moral code must be designed not for you, but against you, not to further your life,but to drain it.

"For centuries, the battle of morality was fought between those who claimed that your life belongs to God and those who claimed that it belongs to your neighbors - between those who preached that the good is self-sacrifice for the sake of ghosts in heaven and those who preached that the good is self-sacrifice for the sake of incompetents on earth. And no one came to say that your life belongs to you and that the good is to live it.

"Both sides agreed that morality demands the surrender of your self interest and of your mind, that the moral and the practical are opposites, that morality is not the province of reason, but the province of faith and force. Both sides agreed that no rational morality is possible, that there is no right or wrong in reason that in reason there's no reason to be moral. Whatever else they fought about, it was against man's mind that all your moralists have stood united. It was man's mind that all their schemes and systems were intended to despoil and destroy. Now choose to perish or to learn that the anti-mind is the anti-life.

"Man's mind is his basic tool of survival.

Life is given to him, survival is not. His body is given to him, its sustenance is not. His mind is given to him, its content is not. To remain alive, he must act, and before he can act he must know the nature and purpose of his action. He cannot obtain his food without a knowledge of food and of the way to obtain it. He cannot dig a ditch-or build a cyclotron - without a knowledge of his aim and of the means to achieve it. To remain alive, he must think.
ከፍልስፍና ዓለም
[part-1] "For twelve years, you have been asking: Who is John Galt? This is John Galt speaking. I am the man who loves his life. I am the man who does not sacrifice his love or his values. I am the man who has deprived you of victims and thus has destroyed…
[Part-2]

"But to think is an act of choice. The key to what you so recklessly call 'human nature,' the open secret you live with, yet dread to name, is the fact that man is a being of volitional consciousness.

Reason does not work automatically; thinking is not a mechanical process; the connections of logic are not made by instinct. The function of your stomach, lungs or heart is automatic; the function of your mind is not. In any hour and issue of your life, you are free to think or to evade that effort. But you are not free to escape from your nature, from the fact that reason is your means of survival - so that for you, who are a human being, the question 'to be or not to be' is the question 'to think or not to think.'

"A being of volitional consciousness has no automatic course of behavior. He needs a code of values to guide his actions. 'Value' is that which one acts to gain and keep, 'virtue' is the action by which one gains and keeps it. 'Value' presupposes an answer to the question: of value to whom and for what? 'Value' presupposes a standard, a purpose and the necessity of action in the face of an alternative. Where there are no alternatives, no values are possible.

"There is only one fundamental alternative in the universe: existence or non-existence - and it pertains to a single class of entities: to living organisms. The existence of inanimate matter is unconditional, the existence of life is not: it depends on a specific course of action. Matter is indestructible, it changes its forms, but it cannot cease to exist. It is only a living organism that faces a constant alternative: the issue of life or death....It is only to a living entity that things can be good or evil...

"Man has no automatic code of survival. His particular distinction from all other living species is the necessity to act in the face of alternatives by means of volitional choice. He has no automatic knowledge of what is good for him or evil,....Man must obtain his knowledge and choose his actions by a process of thinking, which nature will not force him to perform. Man has the power to act as his own destroyer - and that is the way he has acted through most of his history.

"A living entity that regarded its means of survival as evil, would not survive. A plant that struggled to mangle its roots, a bird that fought to break its wings would not remain for long in the existence they affronted. But the history of man has been a struggle to deny and to destroy his mind. Man has been called a rational being, but rationality is a matter of choice-and the alternative his nature offers him is: rational being or suicidal animal.
—Man has to be man by choice.
—He has to hold his life as a value by choice.
—He has to learn to sustain it by choice.
—He has to discover the values it requires and practice his virtues by choice.

A code of values accepted by choice is a code of morality... There is a morality of reason, a morality proper to man, and Man's Life is its standard of value.

All that which is proper to the life of a rational being is the good; all that which destroys it is the evil.