1. Which of the following is a beta-1 selective blocker?
Anonymous Quiz
25%
A. Propranolol
68%
B. Atenolol
4%
C. Labetalol
4%
D. Carvedilol
❤3
3. Which of the following antibiotics inhibits bacterial cell wall synthesis?
Anonymous Quiz
13%
A. Tetracycline
10%
B. Erythromycin
76%
C. Penicillin
1%
D. Chloramphenicol
❤1
Forwarded from Medicare Pharmacy (ሜዲኬር ፋርማሲ)
ምን ኮርስ በተከታታይ መውሰድ ትፈልጋላችሁ ?
ሀ. ፋርማኮሎጂ
ለ. ፋርማኮቴራፒ
ሐ. ሌሎችን ... ካላችሁ ጥቀሱ
ሀ. ፋርማኮሎጂ
ለ. ፋርማኮቴራፒ
ሐ. ሌሎችን ... ካላችሁ ጥቀሱ
👍4❤1
Forwarded from Medicare Pharmacy (ሜዲኬር ፋርማሲ)
👇 ከዚህ በታች ያለውን Google ፎርም በመሙላት ተባበሩን 👇👇
Forwarded from Medicare Pharmacy (ሜዲኬር ፋርማሲ)
ፋርማኮሎጂን በቀላል መንገድ ይማሩ!
የ Pharmacology Mastery Tutorial Program ምዝገባ ጀምረናል ስልጠናው 3 ወር ይወስዳል የሚሰጠውም በ online ሲሆን ፕሮግራሙ ለጀማሪዎች ፣ ለ Exit Exam & COC ለሚፈተኑ እንዲሁም ስራ ላይ ላሉት ... የሚሆን ነው ። የስልጠናው ይዘት በአጠቃላይ መድሃኒቶችን ከመሠረታዊ ተግባር ጀምሮ እስከ ክሊኒካል ተግባር ድረስ በግልጽ መልኩ ያብራራል።
የምትማሩት ይህን ይዞታ ያካትታል፦
• መድሃኒቶች እንዴት እንደሚሰሩ (Mechanism of Action)
• የመድሃኒቶች ጠቀሜታ (uses)
• የጎንዮሽ ጉዳታቸው (side effects)
• ማስጠንቀቂያዎች & ኮንትራኢንዲኬሽኖች
• አጭር እና ግልፅ የሆነ ቪዲዮ፣ እና ተግባራዊ ምሳሌዎችን እና ሌላ አስፈላጊ የሆኑ ነገሮችን ያካተተ ሲሆን ስልጠናውን ለመከታተል 👇👇👇
📲 ዛሬ ይቀላቀሉ እና የ Pharmacology ትምህርትዎን ቀለል ያድርጉ!
👉 @PharmaMastery

🔥 ቅናሹ ሊጠናቀቅ 6 ቀን ብቻ
🌟 1ኛ ዙር፡ የፋርማኮሎጂ tutoring ፕሮግራም 🌟
በ Online | የ3-ወር ጥቅል ስልጠና
ለተማሪዎች
👉 pharmacy
👉 Nurse
👉 HO
👉 Medicine
👉 Laboratory
👉 Midwifery.....
እንዲሁም ስራ ላሉ ጤና ባለሙያዎች የተዘጋጀ እና በከፍተኛ ጥራት የሚሰጥ ፕሮግራም ሲሆን ስለ ፋርማኮሎጂ ጥልቅ ግንዛቤን ያገኙበታል ።
✅ የቅድመ ምዝገባ 35% ቅናሽ ሲሆን ይህም ለመጀመሪያዎቹ 6 ቀናት ብቻ የሚቆይ ስለሆነ - እንዳያመልጥዎ!
⏳ የኮርሱ ቆይታ፡
ለተከታታይ 3 ወራት የሚሰጥ ስልጠና ሲሆን
🎯 የ1ኛ ዙር ምዝግባ፡ ቅናሹ ከተጠናቀቀ በኋላ፣ የፋርማኮሎጂ መግቢያ እንጀምራለን።
🖥 ፈጥነው ይመዝገቡ፡
አሁን ቦታዎን በመያዝ ጉዞዎን ይጀምሩ።
👉 ለመመዝገብ፦ @PharmaMastery
or 0912865621 መደወል ይችላሉ ።