ዶ/ር ዛኪር ናይክ - peace tv amharic
10.8K subscribers
616 photos
62 videos
12 files
826 links
በ "peace tv" በተለያዩ ጊዜያት የተደረጉ የተለያዩ ኢስላማዊ ዳዕዋዎች እንዲሁም የዶ/ር ዛኪር ናይክ ዳዕዋዎችና የትርጉም ስራዎች በአማሪኛ የሚያገኙበት የቴሌግራም ቻናል
❤️ዶ/ር ዛኪር ናይክ & አህመድ ዲዳት❤️
📍 @peacetvamharic 📍
http://t.me/peacetvamharic
http://telegram.me/peacetvamharic
Download Telegram
ትልቅ ሰው!!
(ካነበቡ በኋላ ሼር ማድረግ አይዘንጉ!!)

t.me/iqraknow t.me/peacetvamharic

11 ሚሊየን ሰዎችን አስልመዋል
5,700 መስጅዶችን ሰርተዋል
9,500 የውሃ ጉድጓዶችን ሰርተዋል
15,000 የቲሞችን አሳድገዋል
°

እኚህ በፎቶ የምትመለከቷቸው ሼህ አብዱልራህማን አል ሱመይጥ ይባላሉ። የኩዌይት ዜግነት ያላቸው ሲሆን ከ29 ዓመት በላይ አፍሪካ ውስጥ የኖሩ ሰው ናቸው። አፍሪካ ውስጥ ከ ሚሊዮን በላይ ችግረኛ ሰዎች ይረዱ ነበር።

በእስልምና ታሪክ ባልተለመደ መልኩ ብቻቸውን ለ 11 ሚሊየን ሰዎች ሂዳያ ማግኘት (መስለም) ምክንያት ሆነዋል።
°
ከ 15000 በላይ የቲሞችን ይንከባከቡ ነበር።
°
ከ 9500 በላይ የውሃ ጉድጓዶችን አስቆፍረዋል።
°
860 ትምህርት ቤቶችንና 4 ዩንቨርስቲዎችን አስገንብተዋል።
°
5700 መስጂዶችን አሳንፀዋል።
°
እንዲሁም እዚህ የማንዘረዝራቸው እጅግ ብዙ ኸይር ስራዎችን ሰርተዋል።

t.me/iqraknow t.me/peacetvamharic

እኚህ መልካም ሼህ በ64 ዓመታቸው ወደ ማይቀረው ሀገር አኼራ ሄደዋል።

አሏህ ከፍተኛ የሆነውን ጀነቱል ፊርደውስ ይወፍቃቸው!!
°
የሼህ አብዱልራህማንን ታሪክ ሳነብ ምን አሰብኩ? የምእራባውያን ሚዲያዎች እስልምናን ከነፍስ ማጥፋት እንጂ ከነፍስ ማዳን ጋር ሲያያይዙት አይታዩም። ሙስሊም ነን በሚሉ ግለሰቦች ስለተቀጠፉ ነፍሶች እንጂ በሙስሊሞች ስለዳኑ ነፍሳት አይሰብኩንም። ሚዲያዎች እንደማዘር ትሬዛ ላሉ በጎ ሰዎች ብዙ ሲሉ እንደ ሼህ አብዱራህማን ስላሉ በጎ አድራጊ ሙስሊሞች ጮክ ብለው ያላወሩትና ሲያደንቁ አይታዩም!
°
እኛ ደግሞ ይህን ክፍተት የመሙላት ሀላፊነት አለብን፣ የራሳችንን ጀግኖች ራሳችን ማስተዋወቅ ካልቻልን በሚያሳዝን ሁኔታ ይዘነጋሉ!

ይህን ኸይር ስራቸውን አለም ቢያውቀው አንድም ይማርበታል
ገንዘብ አለኝ ብለህ አትኩራ ከቃሩን ተማር።

እንደ ቃሩን ያለ ባለሀብት አለም አላሳየችንም። የካዝናው ቁልፍ ብቻ በሰባ ግመል ይጫን ነበር። አንድ ግመል ምን ያህል ቁልፍ ሊጭን እንደሚችል አስብ። ነገር ግን በሀብቱ ኮራ አላህ ከነ ሀብቱ አጠፋው።
(ሼር)

ስልጣን አለኝ ብለህ አትኩራ ከፊርዓውን ተማር።

እንደ ፊርዓውን ያለ ባለስልጣን አለም አላሳየችንም። የአለማቱ ጌታ እኔ ነኝ ይል ነበር። አላህ ከነስልጣኑ አጠፋው።
(ሼር)
👇
t.me/iqraknow t.me/peacetvamharic
ጉልበት አለኝ ብለህ አትኩራ
ከአድ ህዝቦች ተማር። እጅግ በጣም ጉልበት ነበራቸው። አለም በታሪኳ እንደ አድ ህዝቦች ጥንካሬን አላሳየችንም። ምንም መሳሪያ ሳይጠቀሙ ተራራ ሰንጥቀው ቤት ይሰሩ ነበር። ነገር ግን ከኛ የበለጠ ጉልበት ማን አለው? ይሉ ነበር። አላህ ከነጉልበታቸው አጠፋቸው።
(ሼር)

እልቅናው ከፍ ያለው ጌታችን አላህ በሱረቱል ኢስራ እንዲህ ይላል በምድርም ላይ የተንበጣረረክ ሆነህ አትሂድ፡፡ አንተ ፈፅሞ ምድርን አትሰረጉድምና በርዝመትም ፈፅሞ ጋራዎችን አትደርስምና፡፡ ይላል።

ጌታችን አላህ(ሱ ወ) በአደራ መልክ የሰጠንን ፀጋ በቦታው እናውለው።

ያለፈን ስህተት ታሪክ የሚረሳ ታሪክን ለመድገም ይገደዳልና ከሌላው ስህተት እንማር።
(ሼር ያድርጉ)

Like #Like 👍 & Share

,
https://t.me/joinchat/AAAAAENwILD2owhNtNVpgg t.me/iqraknow t.me/peacetvamharic
👆Telegram👆ቴሌግራም👆 ያግኙን👆
ግብፃዊው መሀመድ ሳላህ በትውልድ መንደሩ ነዋሪነታቸውን አድርገው ማግባት ለሚሹ 70 ጥንዶች የሚሆን በአጠቃላይ የ4 ሚልየን 500 ሺ የገንዘብ ድጋፍ እንደሚያደርግ ገልፇል።
t.me/peacetvamharic

በተጨማሪም 70 የጀርመን ሀገር ምርት የሆኑ የጆሮ ማዳመጥ ችግር ላለባቸው ወገኖች የሚሆን ሄድፎን ለማበርከት ቃል መግባቱም ተነግሯል ።

ማሻአላህ አላህ ምንዳውን እጥፍ ድርብ ያድርግለት 💝
#ሼር ያድርጉ 👍
****🌻🌻🌻*****
አዲሱን የቴሌግራም ቻናላችንን በፍጥነትይቀላቀሉ 👇👇

https://t.me/joinchat/AAAAAENwILD2owhNtNVpgg https://t.me/joinchat/AAAAAENwILD2owhNtNVpgg

Share
🌹 ረመዷን 10ኛ ቀናችን 🌹
→→ⓣⓞⓓⓐⓨ←←

• الاربعاء ١٠/٩/١٤٤٠
• Wednesday May 15,2019
• ረቡዕ 7/09/2011



https://t.me/joinchat/AAAAAENwILD2owhNtNVpgg

🤲ፆማችንና ኢባዳችንን አላህ ይቀበለን🤲
→ ⓢⓗⓐⓡⓔ ←
Forwarded from Africa tv መዝናኛ
የዶክተር ዛኪር ናይክ የህይወት ታሪክ አጠር ባለ መልኩ
t.me/iqraknow t.me/peacetvamharic
ዶክተር ዛኪር ናይክ

ዶክተር ዛኪር አብዱልከሪም ናይክ በጥቅምት 18/1965 ) እአአ ተወለደ።
ዶ/ር ዛኪር ህንዳዊ ስመጥር ሙስሊም ዳዒ (ሰባኪ) እና የኢስላሚክ ሪሰርች ፋውንዴሽን (Islamic Reasearch Foundation) (IRF) መስራችና ፕሬዝዳንት ነው።

የፒስ ቲቪ (PEACE TV) መስራች ሲሆን በዐለማቀፍ ደረጃ ከ100 ሚሊዮን በላይ ቋሚ ተመልካች አለው።

የዶ/ር ዛኪር ደዕዋው በሙሉ በኢንግሊዘኛ ሲሆን ይህም በአለማቀፍ ደረጃ ብዙ ታዳሚዎች እንዲኖሩት አድርጓል። የተወሰኑ ዳዕዋዎችም በህንድኛ፣በኡርዱና በሌሎች ቋንቋዎችም አሉት።

ዶ/ር ዛኪር ዳዒ ከመሆኑ በፊት የህክምና ትምህርቱን ተከታትሏል። በተለያዩ ጊዜያቶች በእስላምና በሌሎች ሀይማኖቶች ልዩነት ላይ ብዙ መጣጥፎችን ፅፏል።

ዶ/ር ዛኪር የሰለፊስቶች ሀሳብ (ideology) የሚከተል ምሁር ነው።

ዶክተር ዛኪር ናይክ ጥቅምት 18/1965 እአአ በሙምባይ፣ ማሃራሽተራ ህንድ ተወለደ። የህክምና ትምህርቱን በቶፒዋላ ብሄራዊ የህክምና ኮሌጅ እና በቢዋይኤል (BYL) ሆስፒታል እና በሙምባይ ዩኒቨርሲቲ ተከታተለ።

የመጀመሪያውን ድግሪ በሜድሲን እና በቀዶ ጥገና አግኝቷል።
ዶ/ር ዛኪር በ1991 እአአ በደዕዋ ስራ ብቅ አለ። በዛው አመት ኢስላሚክ ሪሰርች ፋውንዴሽን (islamic reasearch foundation) (IRF) አቋቋመ። በ2006 እአአ ባደረገው ቃለመጠየቅ ወደ ደዕዋ እንዲገባ የተነሳሰው በታላቁ ዳዒ አህመድ ዲዳት መሆኑን ገልፆ ነበር። ዶ/ር ዛኪር በ1987 እአአ ከታላቁ ዳዒ አህመድ ዲዳት ጋር ተገናኝቶ ነበር።

t.me/iqraknow t.me/peacetvamharic

ይቀጥላል👇
Forwarded from Africa tv መዝናኛ
ዶ/ር ዛኪር በ2010 እአአ ታላቋ ብሪታኒያ እና ካናዳ እንዳይገባ እገዳ ተጥሎበት ነበር።
t.me/iqraknow t.me/peacetvamharic

የዶ/ር ዛኪር ዋና አላማ <<ወጣቱ ሙስሊም ሃይማኖቱ ላይ እንዲያተኩርና ጠንካራ ኢማን እንዲኖራቸው ማድረግ ነው። ማንኛውም ሙስሊም የተባለ ሰው ምዕራባዊያን በእስላም ላይ የሚሰጡትን የተሳሳተ ግንዛቤ እንዲቀይሩና በተቃራኒው የእስልምናን ምንነት ለሌሎች እንዲያሳውቁ ነው።>>

ዶ/ር ዛኪር በእስልምና በሰጠው አስተያየት እስላም ምክንያታዊና ሌጂካል ሀይማኖት መሆኑንና ቁርዓንም ከ1000 አንቀፆች በላይ ስለ ሳይንስ እንደሚናገር ይገልፃል።

ዶ/ር ዛኪር የፒስ ቲቪ (PEACE TV) እስላማዊ ቻናል ባለቤት ነው።

በአሁኑ ሰዓት Facebook በሚባለው ማህበራዊ ድረ ገፁ ከ17 ሚሊዮን 400 ሺህ በላይ ተከታይም አሉት።

ዶክተር ዛኪር ናይክ ያገኘው ሽልማቶች፦👇
t.me/iqraknow t.me/peacetvamharic

☞በህዳር 2013 እአአ ከማሌዥያ እስላማዊ ዲፓርትመንት የአመቱ ምርጥ ሰው በመባል ተሸልሟል።

በሀምሌ 2013 እአአ ከዱባይ ኢንተርናሽናል የቁርዓን ውድድር (DIHQA) የአመቱ ምርጥ ሰው በመባል ሽልማት አግኝቷል።

በየካቲት 2015 እአአ ከንጉስ ፈይሰል አለማቀፍ በእስልምና ግልጋሎቱ ሽልማት ተሸለሟል።

አላህ ቀሪ እድሜውን ያርዝምለት""""

t.me/iqraknow t.me/peacetvamharic

ሼር
"አይነ ስውር ነው ነገር ግን 30 ጁዝ ቁርአን ጨርሶ ሀፍዟል"።
ONLINE ከሆናችሁ ከታች ማሻ አላህ ሳትሉት እንዳታልፉ...
MashaAllah.😍 + Share
JOIN👇 & share👇
t.me/peacetvamharic t.me/peacetvamharic
Forwarded from "ወጣትነት በ ኢስላም"
አሰላሙ አለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካቱ
⭐️🌙ረመዳን የቁርኣን ወር ነው ኑ! አብረን እናኽትም⭐️🌙

በአላህ ፍቃድ ዛሬ ረመዷን 8 ደርሰናል ፣ አልረፈደም ኑና አብረን በየቀኑ እየቀራን እናኽትም

ይህን👇 ተጭነው👇 ይግቡ👇

https://t.me/youthmission/2000
👇👆አብረን እናኽትም👇👆

★ዛሬ ረመዷን★①

👆👇ይጫኑት👇👆

ሱረቱል-ፋቲሃ(1) & አል-በቀራህ (141)
ቃሪዕ🔊 ያሲር አዱስሪይና ማጅድ አዛሚ



★ዛሬ ረመዷን★ ②

👆👇ይጫኑት👇👆

ቃሪ ሸህ አቡበከር አሻጢሪይ
ጁዝ(2) ከአል በቀራህ (142 እስከ 252)




★ ረመዷን★ ③

👇👆ይጫኑት👇👆

ቃሪ ሼህኽ ዓሊ ሁዛይፋ
ጁዝ (3) ከአል በቀራህ (253 እስከ አል ኢምራን 92



★ ረመዷን★ ④ ጁዝ ④

👆👇ይጫኑት👇👆

ቃሪዕ ሼህኽ ዓሊ ሁዛይፋ
ከሱረቱል አል ኢምራን 93 _ አል ኒሳዕ 23


★ዛሬ ረመዷን★ ⑤ ጁዝ ⑤

👆👇ይጫኑት👇👆

ቃሪዕ አቡበከር አል ሻጥሪ
አል ኒሳዕ 24 እስከ 147




★ዛሬ ረመዷን★ ⑥ ጁዝ ⑥

👆👇ይጫኑት👇👆

ቃሪዕ ሼህ ዓሊ ሁዜይፋ
አል ኒሳዕ 148 እስከ አል ማዒዳ 81



📚ቁርአን ጁዝ ሰባት (7)📚

👆👇ይጫኑት👇👆

📚አል ማኢዳህ 82 _አል አንአም 110🌙
⭐️ ቃሪእ:- ፋሪስ አባድ 🌙


📚ቁርአን ጁዝ ስምንት (8)📚👇

👆👇ይጫኑት👇👆

📚ከአል አንአም 111 _ አል አእራፍ 87📚 ⭐️ ቃሪእ:- ፋሪስ አባድ
👆👆👆👆👆👆👆
ረመዷን ቁርአን የወረደበት ወር ነው። ስለዚህ አብረን በየቀኑ እየቀራን እናኽትም
http://t.me/youthmission
ሼር በማድረግ ኢስላማዊ ሀላፊነቶን ይወጡ።
እስከ ዛሬ በነበረን ቆይታ ይህን የቴሌግራም ቻናል (ግሩፕ) እንዴት አገኙት?

ከታች ድምፅ ይስጡ

👍 በጣም ጥሩ ነው
👎 አልተመቸኝም
🤝 ምንም አይልም
✌️ለወደፊት ይሻሻል

ድምፅ ይስጡ👇
Share... share....
t.me/iqraknow
ስንቶቻችን ነን ከመጥገብ አልፈን ተርፎን ምግብ የምንደፋ?
ይታዘንላቹ ዘንድ እናንተም እዘኑ ይላል እና የተቸገሩትን እንርዳ ካለን እናካፍል። አላህ ይረዳናልና🤲

የቲሞችን አንርሳቸው መልካም የኢባዳ ወር ይሁንላቹ

,
https://t.me/joinchat/AAAAAENwILD2owhNtNVpgg t.me/iqraknow t.me/peacetvamharic
👆Telegram👆ቴሌግራም👆 ያግኙን👆

ሼር
Forwarded from Africa tv መዝናኛ
🇪🇹🇪🇹ኢትዮጵያን ወክሎ ....🇪🇹🇪🇹
t.me/peacetvamharic t.me/iqraknow

በየአመቱ ታንዚያ ስታዲየም በሚካሄደው የቁርኣን ሀፊዞች ውድድር በአምስተኛው ዙር 🇪🇹 ኢትዮጲያን 🇪🇹 ወክሎ ለመወዳደር ኢትዮጵያዊው ኡስታዝ ሐይደር ሲዒድ ታንዛኒያ ተገኝቷል።
በዱዓ አንርሳው

,
https://t.me/joinchat/AAAAAENwILD2owhNtNVpgg t.me/iqraknow t.me/peacetvamharic
👆Telegram👆ቴሌግራም👆 ያግኙን👆
ሼር
Forwarded from Africa tv መዝናኛ
አንድ ቀን ውዱ ነቢያችን ሙሐመድ ﷺ አለቀሱ !
t.me/iqraknow t.me/peacetvamharic

ሶሀቦችም ☞ለምን ያለቅሳሉ ያረሱለላህ?

ነብያችንም ﷺ ☞ወዳጆቼ ናፍቀውኝ

ሶሀቦች ☞እኛ ወዳጆቾ አይደለንም እንዴ ያረሱለላህ?

ነብያችን ﷺ ☞ አይ እናንተማ ጓደኞቼ ናችሁ !

ወዳጆቼ ግን ከእኔ በኃላ የሚመጡ እኔን ሳያዩ በእኔ የሚያምኑ ህዝቦቼ ናቸው።

ያ ማለት ደግሞ እኔ፣ አንተ፣ አንቺ፣ በአጠቃላይ እኛን በመናፈቅ ነው ያለቀሱት።

"አንተን ለማወቅ የማይፈልግ ታዋቂ ሰው አድናቂ አትሁን ይልቁንስ አንተን በመናፈቅ ከ1400 አመታት በፊት ያለቀሱልህን ዝነኛ ነቢይ አድናቂ ሁን"⇓
# ﷺ _ ﷺ _ ﷺ _ ﷺ _ ﷺ _ ﷺ _ ﷺ _ ﷺ _ ﷺ _ ﷺ
ለሌሎች ለማካፈል #ሼር ያድርጉት
ፊዳከ አቢ ወኡሚ ያ ረሱለሏህ

,
https://t.me/joinchat/AAAAAENwILD2owhNtNVpgg t.me/iqraknow t.me/peacetvamharic

👆Telegram👆ቴሌግራም👆 ያግኙን👆

ሼር
የቀድሞው ጳጳስ ……የአሁኑ ኡስታዝ
እስልምናን እንዴት እንደተቀበሉ ሲናገሩ…
t.me/iqraknow t.me/peacetvamharic

መፅሐፍ ቅዱስ "ሁሉን ፈትኑ መልካሙን ያዙ" ብሎ ቁርዓንን እንዳነብ እድል ፈጠረልኝ በጊዜው ግን ቁርዓንን ያነበብኩት ኢስላም ለመሆን ሳይሆን ለስብከት እንዲያመቸኝ ነበር ግን የአላህ ተዓምሩ ብዙ ነውና ሌሎችን ስለክርስትና መስበክ ቀርቶ እኔም ክርስቲያን መሆን አልቻልኩም!

አልሃምዱሊላህ አሁን እኔ ሙሉ ሰው ሆኛለው!

አሁን እኔን የሚቆጨኝ የሚያሳዝነኝና የሚያስለቅሰኝ ነገር ቢኖር ያኔ እኔ ጌታ ተወልዷል ጌታ ተሰቅሏል ማርያም ታማልዳለች ሌላም ሌላም የፈጣሪን ህልውና የሚነኩ ትምህርቶችን ከመፅሐፉ እያወጣው ያስተማርኳቸው ብዙ ሰዎች አሁንም ድረስ እዛው ውስጥ መሆናቸውን ሳስብ ነው። …አላህ ሂዳያ ይስጣቸው።


እኔ ግን የምመክራቸው ሙስሊም ለመሆን ብለው ሳይሆን እስልምናንም ለመተቸት ብለው ቢሆን ብቻ ቁርዓንን እንዲያነቡ ነው።

የሚገርመኝ ነገር ቢኖር እንዴት ያንን ሁሉ ዘመን…

እኔን ከሴት የፈጠረ ፈጣሪ እንዴት እራሱም እሱ ከፈጠራት ሴት ተወልዷል እንዳልኩ ነው።

ፈጣሪን የሚያክል ግዙፍ ነገር እንዴት በፈጠራቸው ጥቃቅን ሰዎች ተሰቅሏል አልኩ?

የላ አስተርጓሚ የሚሰማኝ እሱ እያለ እንዴት ማርያም ታማልዳለች አልኩ?
የሚሰገድለት እሱ ብቻ ሆኖ ሳለ ታቦታትን ተሸክሜ እንዴት ዞርኩ?

ድሮ በጣም በቅርብ ያውቁኝ የነበሩ ጓደኞቼ ደውለው አባ በቃ አሁን እርሶም በየመስጂዱ አላሁ አክበር ማለት ጀመሩ? ብለው ሲቀልዱብኝ…

ይገርማቹሀል እናንተ ክርስቲያን ሆናችሁ አላሁ አክበር እንደሚል ትሰማላችሁ… የሚገርማችሁ ግን እናንተ ቀንና ለሊቱን ሙሉ የምትሉትን እንኳን ሙስሊሞች ለክርስቲያኖች ምን እንደምትሉ አይሰማም ከጩኸታቹ በቀር ብዬ እመልስላቸዋለው።

t.me/iqraknow
Forwarded from "ወጣትነት በ ኢስላም"
ሱረቱል በኒ እስራዒል
ስንተኛው ጁዝ ላይ ነው ሚገኘው ????
======================

t.me/peacetvamharic t.me/iqraknow
ይህ የምትመለከቱት ቁርዓን የሚታተመው 'ደውለቱል ኢማራት' ሲሆን አሳታሚ ድርጅቱ " ዳሩል ቢር " ይባላል ።
እኔ ግን {ዳሩል ሸር } ብዬዋለሁ ።
ምክኛቱም ይህ አሳታሚ ድርጅት የተሳሳተ በማስመሰል
በአዲሱ የቁርዓን ህትመታቸው ላይ * ሱረቱል ኢስራእን * ሱረቱል በኒ እስራዒል በማለት በአዲስ ሱራ ቀይሮታል።
እንደው << እስራዒል >> ብቻ ቢሉት ከ<< ኢስራእ >>ጋር ስለሚቀራረብ በህትመት ስህተት ነው ሊያስብል ይችላል ። ይህ ግን ሆን ብለው ስለሆነ " በኒ እስራዒል" በማለት ማሳተማቸው የጥፋት ተልእኮ እንጃ ሌላ ምንም ምክኛት ሊሰጠው አይቻልም ።
ምናልባት የየሁዳ ድርጅት ሆኖ ብዙ የሀዲስ ኪታቦችንና አህካሞችን እንዳሻቸው እያሳተሙ ኡማው ላይ ፊትና ሲፈጥሩ፣ ሲያጋጩና ሲያለያዩ የከረሙ ይሆናሉ።
አንዳንዴ እንደዚህ አይነት ነገሮች በህትመት ጊዜ በሚፈጠሩ የታይብ ስህተቶች ሊያጋጥም ይችላል።ተፈጥሮም ያውቃል።
ነገር ግን እንዳይሰራጩ ይታገዳሉ ።
እናም ወዳጆቼ አዲስ የቁርዓን ኪታቦችን ስንገዛ ወይም ስጦታ ስንቀበል መርምረን ወይም አስመርምረን ነው መግዛትም ይሁን መቀበል ያለብን ።
ሱረቱል በኒ እስራዒል የሚባል የለም ።
ይህ በቦታው የቀየሩት ኢስራእ በሱረቱል ነህልና ካህፍ መካከል ነው ሚገኘው ።
ምን ችግር አለው የሚል የእስራዔል ጠበቃ አይጠፋም !!
ምርጥ የቴሌግራም ቻናል👇ይቀላቀሉ👇Click👇&👇JOIN👇

https://t.me/joinchat/AAAAAEGn7KwKN4sDTc8wfw
📍 t.me/peacetvamharic 📍 t.me/iqraknow
👆ይህን👆ሊንክ👆ተጭነው 👆JOIN👆 በማድረግ ይቀላቀሉን።

ለሌሎችም ይዳረስ ዘንድ ሼር ያድርጉ
የዶክተር ቢላል ፊሊፕስ የህይወት ታሪክ አጠር ባለ መልኩ
t.me/iqraknow t.me/peacetvamharic

ዶ/ር ቢላል ፊሊፕስ
አቡ አሚናህ ቢላል ፊሊፕስ የትውልድ ስሙ ብራድሊይ ፊሊፕስ የተወለደው በ1946 እአአ በኪንግስተን ጀማይካ ነበር።

ትውልደ ጀማይካዊ ካናዳዊ ሙስሊም ዳዒና ፀሃፊ የሆነው ብላል ፊሊፕስ የደዕዋ ፕሮግራሙ በፒስ ቲቪ ላይ የሚተላለፍ እውቅ የሀይማኖት ሰባኪ ነው።

ቢላል እንደ ዛኪርና ዲዳት ሁሉ የሰለፊስቶች ሀሳብ (ideology) የሚከተል ምሁር ዳዒና ተፅዕኖ ፈጣሪ ከሚባሉት ዳዒዎች ግንባር ቀደሙ ነው። ቢላል ፊሊፕስ አንደበተ–ርቱዕ (ተናጋሪ) እና አሳማኝ ነው። ቢላል ፊሊፕስ 6 ሀገራት እንዳይገባ እገዳ ተጥሎበታል። እነሱም፦
እንግሊዝ
፦አውስትራሊያ
፦ዴንማርክ
፦ኬንያ
፦ጀርመን
፦ባንግላድሽ ናቸው።

በጀማይካ ተወልዶ በቶሮንቶ ካናዳ ያደገው ቢላል ፊሊፕስ እስልምናን ከተቀበለ በኋላ በእስልምና የመጀመሪያ ድግሪውን ከመዲና እስላሚክ ዩኒቨርስቲ ሲሆን የማስተርስ ድግሪውን በዐቂዳ ከንጉስ ሳዑድ ዩኒቨርስቲ ሪያድ ሳዑዲ አረቢያ አገኘ።

t.me/iqraknow t.me/peacetvamharic

ዶ/ር ቢላል ፊሊፕስ ለ10 አመታት በሪያድ ከተማ በማናርት ሪያድ ትምህርት ቤት መምህር በመሆን አገልግሏል።

ቢላል ፊሊፕስ ኢስላሚክ ኦን ላይን ዩኒቨርስቲ (Islamic online university)(IOU) በ2001 እአአ በኳታር ሀገር አቋቋመ።

በዚህ ድረ ገፅ የርቀት ትምህርት በመጀመር ብዙኃኑን ጀማሪ ሙስሊሞቹን ስለ እምነታቸው እንዲያውቁ ረድቷል።

አላህም ባለው እውቀት ላይ ጨምሮ ጨማምሮ ይስጠው።

በአሁኑ ጊዜ በመህበራዊ ድረ ገፁ የተከታዩ ብዛት

🔑🗝Facebook.com/DrBilalPhilips 6ሚሊየን 3መቶ ሺ በላይ
👇👇👇
በአሁኑ ጊዜ በመህበራዊ ድረ ገፁ የተከታዩ ብዛት
🔑🗝Facebook.com/DrBilalPhilips 6ሚሊየን 3መቶ ሺ በላይ
🔑🗝Instagram.com/bilalphilipsofficial 327ሺ በላይ
🔑🗝Twitter.com/DrBilalPhilips 666ሺ በላይ ተከታዮችን አፍርቷል።

☞★ እርሶ ብቻ ፔጁን LIKÆ (y) ያድርጉ ይህንንና መሰል እስላማዊ እውቀቶችን በቀላሉ እናስጨብጦታለን።

በቴሌግራም ያግኙን↷

,
https://t.me/joinchat/AAAAAENwILD2owhNtNVpgg t.me/iqraknow t.me/peacetvamharic
👆Telegram👆ቴሌግራም👆 ያግኙን👆
ሼር
የሶስት ዐይነት ሰዎች ፀሎት ( ዱዓ) ተቀባይነት አላቸው👇
1, ፆመኛ ሰው ዱኣ
2, የተበደለ ሰው ዱኣ
3, የመንገደኛ ሰው ዱኣ
رسول صلى الله عليه وسلم

http://t.me/iqraknow
#ቁርአንን እየተረዳሀው በፅሞና ካዳመጥከው በእርግጠኝነት አይኖችህ እንባ ያፈሳሉ።
******************
t.me/iqraknow t.me/peacetvamharic

ኢብኑ መስዑድ(ረዐ) እንዲህ ሲሉ አስተላልፈዋል፡- ነቢዩ(ሰ.ዐ.ወ.) እንዲህ አሉኝ፡ ቁርአን አንብበልኝ እኔም እንዲህ አልኳቸው፡ የአላህ መልእክተኛ ሆይ! ቁርአን የወረደው በርሶዎ ላይ ሆኖ እያለ ላንብሎዎትን? ስል ተየቅኳቸው። ከሌላ መስማት እወዳለሁ አሉኝ። አን-ኒሳእ ምእራፍን አነበብኩላቸው። ከህዝቦችም ሁሉ መስካሪን ባመጣን ጊዜ፤ አንተንም በነዚህ ላይ መስካሪ አድርገን በምናመጣህ ጊዜ (የካሀዲዎች ሁኔታ) እንዴት ሊሆን ነው? (አን-ኒሳእ፡ 41) ከሚለው የቁርአን አንቀፅ ላይ ስደርስ በቃህ አሉኝ። ወደ እርሳቸው ስዞር ዓይኖቻቸው እንባ ያፈሳሉ። (ቡኻሪና ሙስሊም)

Like & Share ,

https://t.me/joinchat/AAAAAENwILD2owhNtNVpgg t.me/iqraknow t.me/peacetvamharic

ሼር