ዶ/ር ዛኪር ናይክ - peace tv amharic
10.8K subscribers
616 photos
62 videos
12 files
826 links
በ "peace tv" በተለያዩ ጊዜያት የተደረጉ የተለያዩ ኢስላማዊ ዳዕዋዎች እንዲሁም የዶ/ር ዛኪር ናይክ ዳዕዋዎችና የትርጉም ስራዎች በአማሪኛ የሚያገኙበት የቴሌግራም ቻናል
❤️ዶ/ር ዛኪር ናይክ & አህመድ ዲዳት❤️
📍 @peacetvamharic 📍
http://t.me/peacetvamharic
http://telegram.me/peacetvamharic
Download Telegram
Forwarded from Deleted Account
ዶክተር ዛኪር ናይክ ስለ ሸይጣን መታሰር

የሰጠው ድንቅ ምላሽ

http://t.me/peacetvamharic
https://t.me/joinchat/AAAAAFIhs2JShXT9f9kfjg
ያረብ ለይልተል ቀድርን ወፍቀን
http://bit.ly/2I0vUIA http://bit.ly/2I0vUIA
Share
#ኑር ወይም #በኒ_መስጂድ_ተጨማሪ_ቦታ_ተሰጠ

🤲አልበምዱሊላህ🤲

በኒ መስጂድ 2500 ካሜ ተጨማሪ ቦታ ተሰጠው መስጂዱ 4000 ካሜ ስፍት የነበረ ሲሆን አሁን ወደ 6500 ካ ሜ ከፍ ይላል በመስጂዱ ዙሪያ የነበሩ የግለሰብ ይዞታወች የአዲስ አበባ አስተዳደር ትክ ሊሰጥ መሆኑ ታውቋል።
Via ታጠቅ ነኝ

http://bit.ly/2I0vUIA http://bit.ly/2I0vUIA

ተክቢር አላሁ አክበር ተክቢር! አላሁ አክበር
http://bit.ly/2I0vUIA http://bit.ly/2I0vUIA
ኢማን ኢስላሚክ አሶሴሽን በዛሬው እለት በበደሌ ስታድየም 14 ቁርአን ሀፊዞችን እጅግ ደማቅ በሆነ ሁኔታ አስመርቃለች!
http://bit.ly/2I0vUIA
አላሁ አክበር!!!
ሼር
#ረሱል___ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም እንዲህ ብለዋል :-
"ስጁድ ምን ያህል ሀይል እንዳለው ብታውቁ ኖሮ ግንባራችሁን ከተደፍችሁበት መሬት ላይ ለመነሳት ባልፈለጋችሁ ነበር"።

t.me/peacetvamharic
facebook.com/WorldMuslimPlayers

👇mashaallah 🔝😍
ሼር
👆
የቲም ልጅ

⇨ ወደ ጀነት የሚወስድ መንገድ ሲሆን
ወደ ጀሀነምም የሚወስድ መንገድ ነው
http://bit.ly/2I0vUIA

① ወደ ጀነት መንገድ የሚሆነው
ረሱል ሰ,ዐ,ወ እንዲህ ይላሉ
⇨" እኔ እና የቲምን የተንከባከበ በጀነት ውስጥ እንዲህ ነን " ብለዋል
አመልካች ጣታቸውን እና መሀል ጣታቸውን እያሳዩ (ሰለላሁ ዓለይሂ ወሰለም።)


ሁለት ሴት ልጆችን ለአቅመ ሄዋን እስኪደርሱ ድረስ የተንከባከበ ሰው በእለተ ቂያማ (ትንሳኤ) እኔና እሱ በዚህ መልኩ የተጠጋጋን ሆነን እንመጣለን።
ሰለላሁ ዓለይሂ ወሰለም።

② ወደ እሳት መንገድ የሚሆነው

( إِنَّ الَّذِينَ يَأْكُلُونَ أَمْوَالَ الْيَتَامَىٰ ظُلْمًا إِنَّمَا يَأْكُلُونَ فِي بُطُونِهِمْ نَارًا ۖ وَسَيَصْلَوْنَ سَعِيرًا )

" እነዚያ የየቲሞችን ገንዘብ በመበደል የሚበሉ በሆዶቻቸው ውስጥ የሚበሉት እሳትን ብቻ ነው እሳትንም በእርግጥ ይገባሉ ፡፡"
[ሱረቱል አል ኒሳእ 10]

http://bit.ly/2I0vUIA http://bit.ly/2I0vUIA
https://t.me/joinchat/AAAAAFIhs2JShXT9f9kfjg

ሼር Share
ዒድ ሙባረክ!
https://t.me/joinchat/AAAAAENwILD2owhNtNVpgg
እንኳን ለ 1440ኛው የኢድ አል ፊጥር በዓል በሰላም አደረሰን፡፡

አቡ ዳውድ ኡስማን

የሸዋል ወር ጨረቃ በሌሎች ሃገራት እና በሳኡዲ አረበያ በመታየቷ የታላቁ የረመዳን ፆም በዛሬው እለት ሰኞ ግንቦት 26/ ጁን 3/2019 መጠናቀቁ ታውቋል፡፡ የኢድ አል ፊጥር በዓል በነገው ዕለት ማክሰኞ ግንቦት 27/ ጁን 4/2019 መሆኑ ተገልፆል፡፡

አላህ ፆማችንን ይቀበለን

ተቀበለላሁ ሚና ወሚንኩም
!
https://t.me/joinchat/AAAAAENwILD2owhNtNVpgg
Forwarded from wincdaaw-ኢትዮ ኢስላማዊ ዳዕዋ
*ረመዳንና የስድስቱ የሸዋል ቀናት ምንዳ*
http://t.me/wincdaawa
ነብዩ ሶለላሁ ዐለይሂ ወሰለም እንዲህ ይላሉ፡-

"مَنْ صَامَ رَمَضَانَ ثُمَّ أَتْبَعَهُ سِتًّا مِنْ شَوَّالٍ كَانَ كَصِيَامِ الدَّهْرِ"

“ረመዳንን ፆሞ ከሸዋል ስድስት ቀን ያስከተለ ልክ አመት እንደፆመ ነው፡፡” [ሙስሊም፡ 1160]

30 የረመዳን ቀናት + 6 የሸዋል ቀናት = 36 ቀናት
36 x 10 = 360

አላህ (ሱወ) በተከበረው ቁርኣን እንዲህ ይላል፡-

﴿من جاء بالحسنة فله عشر أمثالها﴾ الأنعام : 160

“በመልካም ስራ የመጣ ሰው ለእርሱ አስር ብጤዎቿ አሉት፡፡”
[አልአንዓም፡ 160]

አላህ ለሻለት ሰው የመልካም ስራ ሽልማት ከዚህም በላይ እስከ 700 እጥፍ ወይም
- ከዚያም በላይ ሊሆን ይችላል፡፡
http://t.me/wincdaawa
ነብዩ ሶለላሁ ዐለይሂ ወሰለም እንዲህ ይላሉ፡-

)كُلُّ عَمَلِ ابْنِ آدَمَ يُضَاعَفُ ، الْحَسَنَةُ عَشْرُ أَمْثَالِهَا إِلَى سَبْعمِائَة ضِعْفٍ ، قَالَ اللهُ عَزَّ وَجَلَّ : إِلَّا الصَّوْمَ ، فَإِنَّهُ لِي ، وَأَنَا أَجْزِي بِهِ ، يَدَعُ شَهْوَتَهُ وَطَعَامَهُ مِنْ أَجْلِي ) رواه مسلم (1151 .

“እያንዳንዱ የአደም ልጅ (መልካም) ስራ ይታጠፋል፡፡ መልካም ስራ በአስር አምሳያዎቿ ነው (የምትታሰበው)፣ እስከ 700 እጥፍ ድረስ፡፡ አሸናፊውና የላቀው አላህ እንዲህ ብሏል፡ “ፆም ሲቀር፡፡ እሱ ለኔ ነው፡፡ እኔ (በተለየ) እመነዳበታለሁ፡፡ ስሜቱንና ምግቡን ለኔ ሲል ስለተወ፡፡”
[ሙስሊም፡ 1151]


ፆም የሶብር ክፍል ነው፡፡ ታጋሾችን በተመለከተ ደግሞ አላህ እንዲህ ይላል፡-

( إنما يوفى الصابرون أجرهم بغير حساب )

“ታጋሾቹ ምንዳቸውን የሚስሰጡት ያለ ሂሳብ ነው፡፡” [አዝዙመር፡ 10]

ማሳሰቢያ፡-

የሸዋል ስድስቱን ቀናት ከዒድ አልፊጥር በኋላ አስከትሎ መፆሙ በላጭ ቢሆንም እስከ ወሩ መጨረሻ ድረስ መፆም እንደሚቻል በርካታ ዐሊሞች ይገልፃሉ፡፡
http://t.me/wincdaawa
http://telegram.me/wincdaawa

http://wincdaawa.wordpress.com

#Share...share...share...
ኢድ አልፊጥር በታላቁ አዲስ አበባ ስታድየም
T.me/peacetvamharic
ስነ-ምግባር ከንንግር ሲበልጥ።
"ከመልካም ስነ- ምግባር የበለጠ ሚዛን የሚደፋ ስራ የለም። ረሱል (ሰዓወ)።


T.me/peacetvamharic
facebook.com/WorldMuslimPlayers

በሄድንበት፣ በስራ ቦታችንና በተገኘንበት ስፍራ ጥሩ ስነምግባር ካስገኘን ከኛነታችን አልፎ ሀይማኖታችን ይከበራል ይወደዳል።


ሰሞኑን ስታንዳርድ ዩኒቨርሲቲ ባካሄደዉ ጥናት ግብፃዊ የሊቨርፑል ኮከብ ተጫዋች መሀመድ ሳላህ
ታላቁን የእንግሊዝ ክለብ ሊቨርፑልን ከተቀላቀለ ቡሀላ በሙስሊሙ ህብረተሰብ ላይ የሚደርሰዉ ግፍ በ 19 % ከመቀነሱም በላይ እስልምና ላይ የሚሰጠዉ መጥፎ አስተያየት በ 50 % ቀንሷል ሙስሊም ያልሆኑ ወገኖች እስልምናን ለማወቅ ያላቸዉ ጉጉት ጨምሯል የሚል ፁሁፍ አስነብቧል።


ይህም የሆነዉ መሀመድ ሳላህ ከቁርአንና ሀዲስ እየጠቀስ ባደረገዉ የደዕዋ ት/ት ሳይሆን በተግባር ባሳየዉ መልካም ስነ-ምግባር ነዉ፤

ከዚህም ዉስጥ የጎል አከባበር ስርአቱን ደስታዉን ለመግለፅ ጎል ሲያገባ ለጌታዉ ሱጁድ በማድረግ እንደሆነ እንዲሁም ምንም አይነት የአልኮል መጠጥ አለመቅመሱ ዩኒቨርሲቲዉ ገልፅዋል፤።

ለዚህም ነዉ ሀቢቡና ረሱል (ሱዐወ) ከመልካም ስነ- ምግባር የበለጠ ሚዛን የሚደፋ ስራ የለም ያሉት

T.me/peacetvamharic
facebook.com/WorldMuslimPlayers
አባት ለልጁ እንዲህ አለው👇( http://bit.ly/2I0vUIA ) 👇

"ልጄ ስትሄድ ተጠንቀቅ"
ልጅም መለሰ
"አባቴ አንተ ይበልጥ ተጠንቀቅ፤
እኔ ያንተ
እርምጃን ነው የምከተለው"
ለልጅህ መልካም ምሳሌ ሁን!
ሌሎች አሪፍ ፖስቶች እንዲደርሶ ላይክ (JOIN) ማድረግ እንዳይረሱ ---> http://bit.ly/2I0vUIA
https://t.me/joinchat/AAAAAFIhs2JShXT9f9kfjg

ሼር Share
ደግሞ ሌላ አንቀጥቅጥ የሆነ ዳዒ! የዶክተር ዛኪር ልጅ!
.
http://bit.ly/2I0vUIA http://bit.ly/2I0vUIA
ዲዳት ቢያልፉም...... ዛኪር በዕድሜ ከፍ ቢሉም......
አያልቅበቱ አምላክ ይህን ልጅ ተካልን! መተካካት ይሏል ይህ ነው!!
.
ፋሩቅ ዛኪር ናይክ ይባላል።

~ ገና በ13 ዓመቱ ቀርአንን ከነምዕራፉና አንቀጽ ቁጥሩ ሙሉ በሙሉ ሸመደደ።

~ ዐረብኛን ፅድት አድርጎ መናገር ይችላል።
~ በቴኳንዶ ጥቁር ቀበቶ አለው።
~ በ8 ዓመቱ ከ50 ሺ-100ሺ ህዝብ በተሰበሰበበት አደባባይ ለመጀመሪያ ጊዜ ከ10-15 ደቂቃ የፈጀ ንግግር አደረገ።
~ በ14 ዓመቱ ለመጀመርያ ጊዜ ረጅም የመድረክ ትምህርት ሠጠ። አንድ ሰዓት ከሃምሳ ደቂቃ የፈጀ ነበር።
~ በዚህ ትምህርትር ላይ 119 መረጃዎችን የተጠቀመ ሲሆን ሃምሳ ስድስቱ ከቁርአን፣ ሃምሳ ሁለት ከመጽሐፍ ቅዱስ እና 11 የዐረብኛ ሐዲሦችን ተጠቅሟል።
~ አሁን ላይ ዕድሜው አሁን 23 ደርሷል።
~ ትላልቅና ወሳኝ ንግግሮችን በማድረግ ላይ ነው። ከአባቱ ጋር በመሆንም ብዙ መድረኮች ላይ ተሳትፏል።
.
ከዚህ ወጣት ብዙ እንጠብቃለን።

ይህን ምርጥ ልጅ Share...Like...
°°°°°°°°°°°°°°°°°
ሌሎች አሪፍ መልዕክቶችና ፖስቶች እንዲደርሶ ጆይን(JOIN) ያድርጉ -->
http://bit.ly/2I0vUIA http://bit.ly/2I0vUIA
https://t.me/joinchat/AAAAAFIhs2JShXT9f9kfjg
ሼር Share
ይህን ታሪክ ያቀረብኩት ለኛ ለሙስሊሞች ታላቅ የሆነ ትምህርት ስላዘለ ነው። አንብበን ለሌሎችም በማዳረስ የአጅሩ ተካፋይ እንሁን!!

አዲሱ ስሟ አሲያ ዩኪ ነው።
ጃፓን ውስጥ የሴቶች መብት ተከራካሪ አክቲቪስት ነበረች። ከሰለመች በኋላ "እውነተኛው የሴቶች መብት ያለው በኢስላም ውስጥ መሆኑን ተረዳሁ።" ትላለች ሰለምቴዋ አሲያ....

"ሚዲያው ስለ ኢስላም የሚያሰራጨው ነገር ውሸት እንደሆነ ስደርስበት በጣም ተገረምኩ። እምነቱን ለማወቅም ይበልጥ ጓጓሁ።

በዚህም ምክንያት ሙስሊሞች ወደ ሚገኙባት ቶክዮ አቀናሁ። በቶክዮ ያገኘኋት አንዲት ሙስሊም የዘምዘም ውሃ ስትሰጠኝ ተገረምኩ 'ውድ ነው ብላ ያሰበችውን ነገር እንዴት ለኔ ትሰጠኛለች? ብዬ አሰብኩ።

አንድ ኢንዶኔዥያዊት ሴት ከቅመማ ቅመም ሱቅ ውስጥ አግኝቼ ስለ እስልምና አንዳንድ ነገር እንድትነግረኝ ጠየኳት።
ባህሪዋ እንደናቴ ነው። ትክክለኛውን የሙስሊም ስነ ምግባር በሷ አየሁ። እኔን ና ሌሎችን ያስተናገደችበትን መንገድ በማየት ኢስላምን በሷ ውስጥ ተመለከትኩ። በምታሳየው ፀባይ እና ስነ ስርአት ተስቤ ነው እስልምናን ለመቀበል የበቃሁት።"
°°°°°°°°°°°°
እኛስ በስራና በንግድ ቦታ የምናሳየው ፀባይ ምን አይነት ይሆን??

ድሮ ድሮ ክርስቲያን ወገኖቻችን "ኢስላም ከዋሸ ፣ ቀኑ ተበላሸ" ይሉ ነበር። ይህም ሙስሊሙ ምን ያህል ሀቀኛ እና ታማኝ እንደነበረ ያመለክታል። ኢስላም የተስፋፋው ከ ነብዩ (ሰዐወ) ጀምሮ በመልካም ስነ-ምግባር ነው። ሚሊዮኖች በመልካም ስነ ምግባር ተስበው ለኢስላም እጅ ሰጥተዋል።
አሁንስ?

ራሳችንን መመርመር ያለብን ጊዜ ላይ ነው ያለነው። እኛ በምናሳየው መጥፎ ስነ ምግባር ምክንያት ሰዎች ከኢስላም ሊርቁ ይችላሉ( አላህ ይጠብቀንና)
አሁን በፌስቡክ እንኳን ስንቱ ነው የሌሎችን ሀይማኖት ተከታዮችን የሚሳደበው?

ስድብ የሙስሊሞች መገለጫ አይደለም። ዳእዋ ማድረግ ካለብንም በብልጠት ነው መሆን ያለበት። አሁኑኑ ሁላችንም ራሳችንን እንመርምር! ወደ ትክክለኛው የሙስሊም ስነ ምግባራችንም እንመለስ!
°°°°°
http://bit.ly/2I0vUIA

ይህን አስፈላጊ መልዕክት እናንተ ጋር እንዲቀር አትፍቀዱ። ሼር በማድረግ ላልደረሳቸው አድርሱ! ጃዛኩሙላሁ ኸይር!
እስልምና እና ግብረሰዶም

ግብረ ሰዶማውያን በሸሪዐው ቅጣታቸው #መገደል ነው!።

http://bit.ly/2I0vUIA http://bit.ly/2I0vUIA
ከነቢያችን (ሶለላሁ ዐለይሂ ወሰለም) በተገኘው ሐዲሥ መሰረት፡ በዚህ ተግባር ላይ ሆኖ ንሰሀ (ተውበት) ከማድረጉ በፊት በአይን ምስክሮች የተገኘ፣ ለአካለ መጠን የደረሰ ሰው ቅጣቱ ‹‹መገደል›› ነው፡፡ ይህም የድርጊቱን አስቀያሚነት፡ ማኃበረሰብ የሚበክል ትውልድ እንዳይቀጥል የሚያደርግ እንቅፋት በመሆኑ ነው፡፡ ሐዲሡ እንዲህ ይነበባል፡-

ﻭﺭﻭﻯ ﺍﻟﺘﺮﻣﺬﻱ ‏( 1456 ‏) ﻭﺃﺑﻮ ﺩﺍﻭﺩ ‏( 4462 ‏) ﻭﺍﺑﻦ ﻣﺎﺟﻪ ‏(2561 ‏) ﻋَﻦْ ﺍﺑْﻦِ
ﻋَﺒَّﺎﺱٍ ﺭﺿﻲ ﺍﻟﻠﻪ ﻋﻨﻬﻤﺎ ﻗَﺎﻝَ : ﻗَﺎﻝَ ﺭَﺳُﻮﻝُ ﺍﻟﻠَّﻪِ ﺻَﻠَّﻰ ﺍﻟﻠَّﻪُ ﻋَﻠَﻴْﻪِ ﻭَﺳَﻠَّﻢَ : ‏( ﻣَﻦْ
ﻭَﺟَﺪْﺗُﻤُﻮﻩُ ﻳَﻌْﻤَﻞُ ﻋَﻤَﻞَ ﻗَﻮْﻡِ ﻟُﻮﻁٍ ﻓَﺎﻗْﺘُﻠُﻮﺍ ﺍﻟْﻔَﺎﻋِﻞَ ﻭَﺍﻟْﻤَﻔْﻌُﻮﻝَ ﺑِﻪِ ‏) ﻭﺻﺤﺤﻪ
ﺍﻷﻟﺒﺎﻧﻲ ﻓﻲ ﺻﺤﻴﺢ ﺍﻟﺘﺮﻣﺬﻱ .

ዐብደላህ ኢብኑ ዐባስ (ረዲየላሁ ዐንሁማ) እንደነገረን የአላህ መልክተኛ (ሶለላሁ ዐለይሂ ወሰለም)፡- "የሉጥ ህዝቦችን አይነት ስራ የሚሰራን ሰው ካገኛችሁት የሚፈጽመውንም፣ የሚፈጸምበትንም ሰው #ግደሉ"
(ቲርሚዚይ 1456፣ አቡ ዳዉድ 4462፣ ኢብኑ ማጀህ 2561)፡፡

https://t.me/joinchat/AAAAAENwILD2owhNtNVpgg http://bit.ly/2I0vUIA http://bit.ly/2I0vUIA

ሼር