Ozone Technology PLC
204 subscribers
76 photos
5 videos
35 links
Ozone Tech is a software development company that specializes in creating innovative and user-friendly software solutions.

Join our Telegram channel to stay up-to-date on our latest news and announcements and learn about our upcoming projects.
Download Telegram
👍4
❤4🔥3
👍6
👍5
🔥1
👍4
👍4
Best logo Design for TH Business group?
Final Results
1%
1%
7%
1%
1%
31%
5%
28%
16%
Best logo Design for TH Business group?
Final Results
37%
30%
👍8
👍7
Best Design for TH business group?
Final Results
2%
👍2
⏳20min left till poll closed
The poll have officially stop
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
What is Search Engine Optimization (SEO)?
- SEO ማለት የአንድ ድርጅት ስም ወይም የሚሰጠው አገልግሎት በጎጉል ላይ ሰርች ሲደረግ ሰርች ሪዛልት ውስጥ እንዲመጣ ማድረግ ነው፡፡ በአሁን ሰአት አንድን ነገር ስንፈልግ ጥያቄያችንን የምንጠይቀው ሰርች ኢንጅኖች እንደ ጎጉል ያሉትን በመጠቀም ነው፡፡ ይህም ማለትበደንበኞች በቀላሉ እንዲገኙ ያደርጎታል ማለት ነው፡፡
SEO ላይ ሁለት አይነት ስራ ይሰራል፡-
1. ደንበኞች የድርጅቶችን ስም ሰርች በሚያደርጉበት ሰአት በሰርች ሪዛልት ላይ በአንደኛ ቦታ ላይ መገኘት ነው ይህም ለአንድ ድርጅት ታማኝነት እንዲኖረው ያደርጋል፡፡
2. ድርጅቶ የሚሰጠውን አገልግሎት ፈልገው ሰርች በሚያደርጉበት ሰአት ድርጅቶ በሰርች ውጤት ላይ ከ1-5 እንዲመጣ ማድረግ ይሆናል፡፡
ይህም ማለት በድርጅቶች SEO ሰርተዋል ማለት
በደንበኞች ዘንድ ታማኝነትን ይፈጥራል
አዳዲስ ደንበኞች እንዲያገኙ ይረዳዎታል
For a Website hosting, Design, and Search Engine Optimization call us on 0918903370

@ozonetechdev