Our Side of the Story
1.68K subscribers
382 photos
75 videos
32 files
50 links
"To those who hurt and hunger”

Since Oct 14, 2019

Here to help @DebbieTesfaye
Download Telegram
እናንተ

ግዙ እስቲ :)

https://t.me/grace_apparel_eth
18
Forwarded from The Bored Therapist
weekly reminder:

don't be bitter, don't be bitter. 🖤
21
29
''አትመጪም?"

ልቤ ላይ ሰፈራችን ያሉት ጎረምሶች የሚቀመጡባት ድንጋይ ያህል "አይ አልፈልግም አልመጣም" እና "በቃኝ ደከምከኝ" እኩል ውዝፍ ይሉብኛል

'ኧረ መጣሁ ይኸው' ሳጌን እንቅ...ስለ መውደድና ህመሙ ያጫወትኳት ማስታወሻዬ ኪሳራ ነሽ የምትለኝ ይመስለኛል

ያለ ወትሮው አንድ ያለኝ ንፁህ ሱሪዬ ጠቦኛል..."አትሄጂምምም"
እንደምንም አባባዬ ለበስኩት...ጠረንሽ ደስ ሲል ያሰኘችኝም ሽቶ ባንገላታት አልነፋ ብላለች...ምን ነክቷቸዋል ዛሬ? የእኔ መደለል የእኔ ሞኝ መሆን እንዲህ ሚቆረቁራቸው? የነጠላ ጫማዬም ግልምጫ አለ ደግሞ
"ከንቱ ዝምብለሽ ተክለፍለፊ...ጠንቋይ ለእራሱ አያውቅም ነሽ"

የሀጥያት ረመጥ ውስጥ ከርሞ ጌታው ፊት ለመቅረብ አቅም እንዳጣ ሰውነቴ ቁሽሽ ያለ ያህል ይሰማኛል...አሁን ታጥቤ መጣሁ አይደል እንዴ?
"ራስሽን መካድሽ ነው የሚያሳክክሽ ባክሽ" ይላል ቆዳዬ እየለበለበኝ::

ራስ ምታቴም ድንገት መቶ ይጋጠመኛል...በእያንዳንዱ ድውታ "የቂልም ቂል...ደግሞ በስንቱ ውሸት ልታሳምሚኝ ነው?"

ለጤና ያድርግልኝ ብዬ ስንሾካሾክ ከ ቁምሳጥኔ ውስጥ ያቺ ጥቁር ቀሚስ ከት ብላ ትስቃለች "ማፈሪያ...ጤናሽን ያጣሽው እኔን ለብሰሽ የተሽኮረምመሽ ቀን ነው...ሆምጣጤነትሽን ያጣሽው አንገትሽን የሰበርሽ ዕለት...ደግሞ ለጤና ያድርግልኝ ትላለች"

"በጣም ጠበኩሽ እኮ አትመጪም?"

"ይኸው ወጣሁ"

ወቀሳዬን...የሰውነቴን ግፊት...የህሊናዬን ልመና ከ አልጋዬ ትቼ ይኸው ወጣሁ::
24
Our Side of the Story
.
ባለ better assumptions, feel free to let me know.
1
29
ወዮ እግዚአብሔር እንደ ሰው ቢሆን ኖሮ...ወዮ fr.
68
Merry Christmas ሸጋ humans!
39
Yep I hate every term and concept associated with leaving, tickets, packing and the unknown. Can someone cry with me? Please and thank you.
57
Audio
9
Been getting lots of dms from y’all, አልሞትኩም እሺ? አትሰቡ💜
35
አትሰቡ is አታስቡ but in Bahirdar’ian
37
ዘንድሮ ጊቢ ስመጣ I’ve encountered with a lot of people who know me from my socials. ይድነቃችሁ እና cause እኔንም ደንቆኛል...ከአንዴም ሁለቴም chaotic piece ነሽ አይደል? ተብዬ አድናቆት ተገልፆኛል:: I will be honest, these encounters make me feel loved and I’m very grateful.

In real life እኔ...ግጥሞቼ ላይ or the pieces that are way ረዥም than me ላይ እንዳለችው Debbie reserved እና የተረጋጋሁ ሴትዮ አይደለሁም:: ስራመድ እዘላለሁ ወይ I’m dancing with my earphones in, or ሰማይ ሰማይ እያየሁ, ወይ ደግሞ ከሆን ካደናቀፈኝ ድንጋይ ጋር እያወራሁ ነው...ወይ ደግሞ የሰው ኑሮ አስቁሞ ምን ጉድ ናት የሚያስብል ሳቅ እየሳኩ ነው::

እንደ ሰው ተንገብግበን assumption ላይ የምንንጠለጠልው ጉድ አለ...ጌታ ያሳያችሁ...Debbie seems like a quiet and peaceful person ብለው መተው እየጮህኩ እና እንጣጥ እያልኩ ነፍሳቸውን ስረብሻት? እኔ assume አድርጉ አላልኩ? “Debbie ግን እንዲህ አይነት ሰው እኮ ጭራሽ አትመስይም" አሃ ሲጀመር ለምን ይመስላችሗል ነው ጥያቄው? በሰላም ሀገር ስለእኔ ቁጥብነት ወይ ሰውነት አለማሰብ እየተቻለ::

Anyways ህይወት እንዴት ናት?
78
እኔ ከድሮውም ነው ሰው የማይመቸኝ (a subtle way of me saying I don’t like asking for help hehe)

No really, ጊዜ ስጡኝ እና ውስጤ እንዲህ አለ ማለት በጣም ነው የሚደክመኝ::
ስሪታችንም ዞረን ዞረን እግዜሩ ጋር ውሽቅ እንድንል ይሆን አላውቅም ብቻ...there’s a huge difference between me pouring my heart out to God in complete surrender and honesty and venting to people.

ያለ ምንም መሸፋፈን የምሬን ለጌታ አውርቼው ከተነሳሁ...ሲጀመር እንደኔ relief ያለው ሰው የለም እዚህች አለም ላይ:: ይጋባባችሗል ሁላ...ለሰው ሲሆን ግን weird ነው bro...ማለት the overthinking that comes with it በጣም ነው የሚደብረኝ...ኤጭ::

Don’t ask for help እያልኩ አይደለም...እንደ አንድ የስነልቦና አማካሪ እንዲህ ማለት ውርደት ነው🤭
ግን መጀመሪያ ከ እግዜሩ ጋር ቁጭ ብላችሁ ጨርሱ...ስለ prayer እና honesty ሌላ ጊዜ በደንብ እፅፍባችሗለሁ::

He created our emotions, there’s no one better suited to understand them more than him.
69
ግን ደህና ናችሁ?😂 እስቲ dm me.

How’s life? Any questions? ጊዜ አለኝ :)

@DebbieTesfaye
2
Q: Hey Debbie how you? This is my first time asking a question but I wanna hear your thoughts on this....what would you do if you are in love with someone you can't have because of religion difference and you both love each other? Will you stay away from them or what?


A:Well I personally would stay away , sooner or later.
25
Q: Hey 😊 Here is a question for you..
What do you think is the difference between self pity and self compassion?


A: Self pity is being short of accepting you’re as ordinary as everyone else. You think you’re special, hence you think you’re victimized in a special way. Self compassion is accepting your humanness and having the courage to give yourself grace and forgiveness for it.
30
Forwarded from The Bored Christian
God bless Bereket Tesfaye 😊😊
20