የኦርቶዶክስ ቀኖናዎችና ገድላት ሲፈተሹ
5.22K members
278 photos
40 videos
8 files
206 links
የኢትዬጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ-ክርስቲያን የቀኖናና የገድል መፅሀፍትን እየመረመርን እንጠይቃለን ለህዝበ ክርስቲያኑም ይማርበትና እራሱን ይፈትሽበት ዘንድ በማስረጃ እናቀርባለን፡፡
Download Telegram
to view and join the conversation
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ኢየሱስ የተክለሃይማኖትን አፍ ሳመው!

« ዳግመኛም ጌታችን እንዲህ አለው የግሸኑ አባ በጸሎት ሚካኤል ወዳለበት ስፍራ ወደ አማራ ምድር ሂድ ወጣ ብየ እስክነግርህ ድረስ በዚያው ተቀመጥ የምክሬም ምልአክ ሚካኤል ካንተ ጋር ይሁን ብሎ #አፉን #ሳመው እጁንም በራሱ ላይ ጭኖ ባረከው »

በገድለ ተክለ ሃይማኖት ምዕራፍ 41 ላይ ኢየሱስና ተክለ ሃይማኖት አፍ ለአፍ መሳሳማቸውን ይነግረናል ኢየሱስ ምን ልሁን ብሎ የተክለ ሃይማኖትን አፍ ይስማል? የተከበረው የፈጣሪ መልዕክተኛ እንደዚህ አይነት እርኩሰት ይፈጽማል በዚህ ታሪክ ውስጥ አንባቢው ምን አይነት ትምርት ያገኛል የገድሉ ጸሐፊዎችስ ሊያስተላልፉልን የፈለጉት መልዕክት ምንድን ነው?

ብዙዎች መነኮሳት ወደ ገዳም ሚሸሹት ከሴት ጋር መኖርን ፈርተው አንዳንዶቹም የትዳርን አጋራቸውን ጥለው ነው የዚህ አይት ተግባር ምንጩ መጽሐፍ ቅዱስ ባይሆንም ለነዚህ ሰዎች ጥሩ የሆነው መደበቂያ ቦታ ገዳም ነው ገዳማት የሰዶማዊያን መፍለቂያ መሆናቸው ጥያቄ የለውም

አቡነ ተክለ ሃይማኖትም እድሜ ልኩን ገዳም ለገዳም ሲንከራተት የኖረ ግለሰብ ነው የትዳር አጋርም አልነበረውም እንደነዚህ አይነት ሰዎች ወንድ ወዳድ ሰዶማዊ መሆናቸው አያጠራጥርም እንደ መጽሐፍ ቅዱስም ቢሆን እግዚአብሔር ሰው ብቻውን ይኖር ዘንድ አግባብ አይደለም ብሎ ነው የትዳር አጋር እንድትሆነው ሴትን የፈጠረው እነዚህ ሰዎች ግን ከዚህ በተቃራኒው ናቸው ከዚህ በተጨማሪም ድርሳነ ዑራኤል የተባለ መጽሐፍ ላይ በየካቲት ድርሳኑ ሁለት ሴቶች አፍ ለአፍ ሲሳሳሙ አንደኛዋ ነብሰ ጡር ስለነበረች የነብሰ ጡሯ ሴት ምራቅ ባልጸነሰችው አፍ ገብቶ አስረገዛች የሚል በሬ ወለደ ተረት እናነባለን ከዚህ ታሪክ ጀርሻ ሴቶች እህቶች ምን ይማራሉ?
እንደዚህ አይነት እንቶ ፈንቶ ተረት እና እርኩሰትን የተሸከመ አማኝ የሌላውን እምነት ለመተቸት ሲነሳ ያሳዝናል!

https://t.me/orthox
ኢየሱስና ተክለ ሃይማኖት አፍ ለአፍ ተሳሳሙ

https://t.me/orthox
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ድርሳነ ጽዮን ማርያምና ነብዩ ሙሐመድ "ﷺ"

ለምን እንደሆነ ባላውቅም አንዳንድ የኦርቶዶክስ ጥንታዊ ድርሳናት በፁሁፎቻቸው በግልፅ ነብዩ ሙሐመድን "ﷺ" መሳደብ የተለመደ አድርገው ይመለከቱታል። መጽሀፍቶችን በግሌ ማጥናት ከመጀመሬ ከሶስትና ከአራት አመት በፊት ሰው ነግሮኝ ቢሆን በዚህ ደረጃ ድፍረት ይኖራቸዋል ብየ ማመን የሚቸግረኝን ፁሁፎች አይቸ ደንግጫለሁ። የምወደው የፌስቡክ ወንድሜ ቢላል ሀበሽ ጋር በመሆን ከአራት አመት በፊት ከመቶ በላይ የተለያዩ የተቀባይነት ደረጃ ያላቸውን የቀኖና ገድላትና ድርሳም መጽሀፍትን በሶፍት ኮፒ ከተለያዩ ኦርቶዶክሶች በማግኘት ማጥናት ከጀመርን በኃላ ግን ማመን የማንችላቸውን ብዙ ትርክቶች ማስተዋል ጀመርን። በመሀሉም አንድ ራሱን የቻለ ቴሌግራም ከፍተን የምናገኛቸውን ፁሁፎች ከአስተያየታችን ጋር ለሌላው አስተማሪ እንዲሆን ማስፈር ጀመርን (ቻናሉን በዚህ ሊንክ ያገኙታል t.me/orthox ) የማልረሳውና ከሁሉም በላይ ያሳመመን የነበረው ግን አንድ ስለ ነብዩ "ﷺ" በአስፀያፊ መልኩ የሚያወራውን ክፍል ነበር። ሰው የጥላቻ ደረጃው ምን ያክል በዚያ መልኩ ቢገን ነው በሳቸው ላይ እንዲያ አይነት ነውር ፈጥሮ የሚቀጥፈው? የሚለው ግን ሁሌ ይገርመኝ ነበር። ለማንኛውም ያንን ከመንፈሳዊ ድርሳን የማይጠበቅ አስፀያፊ ታሪክ ወደናንተ አላመጣውም። ዛሬ ከዚያ ውጭ እሳቸውንና አንድ የሳቸውን ተከታዮች አስመልክቶ የሚያወራ አስቂኝ ተረት ግን አካፍላችኃለው።

በእናቶቻችን የቡና አጠጣጥ የምናውቃቸው አቦል፣ ቶና እና የበረካ ስያሜዎች በሀገራችን ደብተራዎች ድርሰት በሆነው በድርሳነ ጽዮን ማርያም ውስጥ በነብዩ ሙሐመድ صلى الله عليه وسلم የሚያምኑ ሙስሊሞች ናቸው ተብለው እናገኛቸዋለን። ነብዩ ሙሐመድም "ﷺ" ቡና እየጠጡ ይሰግዱ ነበር ብሎ ግልፅ ያለ ቅጥፈት ያስነብበናል።

ከፁሁፎች ውስጥ የሚከተሉትን ንግግሮች እናገኛለን፦

"ሁለተኛ ፀሎት

1 የሰማያዊት እናታችን ፅዮን ተአምር ይህ ነው ጸሎቷና በረከቷ ከሁላችን የጥምቀት ልጆች ጋር ይሁን ዛሬም ዘውትርም ለዘልአለሙ ይደረገውልን

2 መሐመድም እፀ ኩስራ የተባለችውን ቡናን በሚያፈላና በሚሰግድ ጊዜ ፍርቃን የተባለውን መፅሐፍ ከመውደዱ የተነሳ ዲያብሎስ ወደሱ ይመጣና በምዕራፍ 28 ላይ የሚገኘውን ቃላት ጻፈው ነገር ግን እንዳያነቡት አጠረው ወገኖችህ የታጠረውን እንዳያነቡት የታጠረውን አታንብቡ ሌላ ያልታጠረውን ግን አንብቡ ብለህ አስተምራቸው ይለዋል"

ከላይ ባየነው ፁሁፍ ውስጥ እንግዲህ አስቡት ነብዩ "ﷺ" ቡና እያፈሉ ይሰግዱ ነበር ይለናል :) ለዚህ ፀሀፊው ስለ ማስረጃ የሚጠይቀው አማኝ ስለሌለው ነብዩ ﷻ ስለነበሩበት የበረሀ ምድርና ስለአካባቢው ነባራዊ ሁኔታ እንኳን ሳያጠራ እንዲሁ መንጋው ላይ ይጫወትበታል። የቡና አፈላልን የተከተለው ዘየ በዚያ ጊዜ እንደነበረ እንኳን የሚገልፅ ምንም አይነት ሀይማኖታዊም ታሪካዊም ሰነድ የለም። ደብተራው ምን አስጨንቆት? ሰፈሩ ላይ ያየው አንድ ሙስሊም ካናደደውም ከመሬት ተነስቶ ይፅፈዋል። ማን ከልካይ አለበት?

📌 ወደ ኢትዮጵያ ቡና እንዴትእንደገባ ሲተርክ ደግሞ እንዲህ ይለናል።

7 ወደ ኢትዮጵያ እንዴት እንደመጣ እንነግሯቹኃለን በመሐመድ ስርዓትና ህግ የሚጓዙ #አቦልና #ቶና #በረካ #የሚባሉ #ሶስት ሰዎች ለንግድ የመጡ መስለው ከአምስት መተንብላን (ከአማኞች) ጋር እነዚህን ዕፅዋት ይዘው ይመጣሉ እነዚህ ሶስት ዕፅዋት #ጫትና #ቡና #ጥንባሆ አህዛብ ለሰይጣን የሚያቀርቧቸው የጣኦት መሰዋት ናቸው

8 ለክርስቲያን ግን እነዚህን መብላት መጠጣት አይገባም እነዚህን #የበሉና #የጠጡ #ካልተጠመቁ #ሰዎች #ጋር #በገሀነም #ይፈረድባቸዋል መፅሐፍ የተናገረውን አልሰማችሁም በአምሳሉ እግዚአብሔር የፈጠረው የመጀመሪያው አዳም አትብላ የተባለውን ክፉ እፀ በለስ በልቶ ከልብስ ብርሀሰን እንደተራቆተና ከተድላ ገነት ወጥቶ የፍዳ የመርገም የፍርሃት የስቃይ ቦታ ወደምትሆን ወደዚህች ምድር ተሰደደ ክፉዎች እፅዋትና መልካሞች ዕፅዋት እንዳሉ ጌታችን በወንጌል ነግሮናል እነዚህን ዕፅዋት በመብላት በመጠጣት አትሳቱ ይህንም አድርጋችሁ ወደ ቤተ እግዚአብሔር ሔዳችሁ አታርክሱ

ከላይ ያነብብነው ፁሁፍ የሚገኘው "ድርሳነ ጽዮን ማርያም" በሚል በሀገራችን ደብተራዎች የተደረሰ ባዶ ተረት ውስጥ ነው። ማንም ህሊና ያለው ሰው እንደሚረዳው ታሪኩ ከአለማት ሴቶች የተመረጠችውን ንፁህ ሴት ማርያምን ፈጽሞ አይወክልም። እነዚህ ደብተራ ፀሀፊዎች ባገኙት አጋጣሚ ለኢስላምና ለአላህ መልዕክተኛ صلى الله عليه وسلم ያላቸውን ጭፍን ጥላቻ በዚህ አይነት በሬ ወለደ ተረት ይገልፁታል። አማኙ ዘንድ ተቀባይነት እንዲያገኝ የማርያምን ስም በማከናነብ እሷ እንደተናገረችው አድርገው ያቀርቡታል። የዋሁ ህዝብ ደግሞ "ቃለ ህይወት ያሰማልን እልልልል" ብሎ ከመቀበል ውጭ ሊጠይቃቸው ይፈራል።

አሏህ ﷻ ሒዳያውን ይስጣችሁ..!

__

ተጨማሪ ንጽጽራዊ ትምህርቶችን ለመከታተል

❐ ዩቲዩብ || http://bit.ly/2ZPzYTI
❐ ቴሌግራም || t.me/yahya5
❐ ፌስቡክ || http://bit.ly/2QYG9CV
❐ ድረ ገጽ || www.ethio-islamic.org
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
የኦርቶዶክስ መምህራን ወቅታዊ ሁኔታ

በኢትዮጵያ የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን ውስጥ በቤተ ክህነት ጉዳይ የኦሮሚያ ቤተ ክህነትን ለማቋቋም የተጀመረውን እንቅስቃሴ ጨምሮ አሁን ላይ እንደ አዲስ ለሲኖዶሱ ለምዕመኑና ለመምህራኖቹ ትልቅ ራስ ምታት የሆነው የጎጃሙ የቅብአት ኦርቶዶክሶች ጉዳይ አለ ይህን ያህል ትልቅ የሚባል አጀንዳ ሞልቶ መምህራኑ ግን በማያገባቸው የመጅሊሱ ጉዳይ ላይ ገብተው ሲያላዝኑ እናያቸዋለን

ውስጥ ላይ ያለው የእርስ በርስ መከፋፈል ጭቅጭቅና ውግዘቱ ከመደጋገሙ የተነሳ ለመስማት የሚሰለች ሆኗል በቤተ ክርስቲኗ ውስጥ ተሐድሶ ያስፈልጋል ያለው ቡድን ራሱን ገንጥሎ የራሱን እምነት እያራመደ ይገኛል እዛው ቤተ ክርስቲያኑ ውስጥ የቀረው ደግሞ ለዘመናት እርስ በርሳቸው ሲጨፋጨፉ የኖሩበትን የቅባት፣ ካራና ጸጋ የተባለው ቡድንተኛ አጀንዳ ወጥሮት ምዕመኑና መምህር ተብየዎች ጭንቀት ውስጥ ከቷቸዋል መምህራኑ ለዚህ ትልቅ ጉዳይ መፍትሔ ከመፈለግ ይልቅ አዲሱና ነባሩ እስልምና የሚል ርዕስ ይዘው ወሬ ሲያራግቡ እየተመለከትን ነው ምናለበት በማይመለከታችሁ ጉዳይ ውስጥ ገብታችሁ ከምትፈተፍቱ ለራሳችሁ ችግር መፍትሔ ብትፈልጉ

“በዓይንህ ያለውን ምሰሶ ራስህ ሳታይ፥ እንዴት ወንድምህን፦ ወንድሜ ሆይ፥ በዓይንህ ያለውን ጉድፍ ላውጣ ፍቀድልኝ ልትል ትችላለህ? አንተ ግብዝ፥ አስቀድመህ ከዓይንህ ምሰሶውን አውጣ ከዚያም በኋላ በወንድምህ ዓይን ያለውን ጉድፍ ታወጣ ዘንድ አጥርተህ ታያለህ።”« ሉቃስ 6፥42 »
እናም በዛው በጠበላችሁ!

ለተጨማሪ የቴሌግራም አድራሻችን
👉 https://t.me/orthox
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
አይሁዳዊ ካልሆኑ በኢየሱስ እይታ የውሻ ልጅ (ቡችላ ) ነዎት "

(የማቴዎስ ወንጌል ምዕ. 15)
----------
24፤ እርሱም መልሶ። ከእስራኤል ቤት ለጠፉት በጎች በቀር አልተላክሁም አለ።

25፤ እርስዋ ግን መጥታ። ጌታ ሆይ፥ እርዳኝ እያለች ሰገደችለት።

26፤ እርሱ ግን መልሶ። የልጆችን እንጀራ ይዞ #ለቡችሎች #መጣል #አይገባም #አለ

27፤ እርስዋም። አዎን ጌታ ሆይ፤ #ቡችሎችም እኮ ከጌቶቻቸው ማዕድ የወደቀውን ፍርፋሪ ይበላሉ አለች።

በዚህ ታሪክ ላይ ኢየሱስ አንዲት ከነዓናዊ የሆነችን ሴት ቡችላ ብሎ ይጠራታል በኢየሱስ እይታ አይሁዳዊያን ልጆች ሲሆኑ ከአይሁድ ውጭ የሆኑት ደግሞ (የውሻ ልጅ ) ቡችሎች ናቸው እኛም ኢትዮጵያዊያን አይሁዳዊ ባለመሆናችን በኢየሱስ ምልከታ የውሻ ልጆች (ቡችሎች ) ነን እንደ ማቴዎስ ዘገባ!

#ዘረኝነት
ለተጨማሪ የቴሌግራም አድራሻችን
👉👉https://t.me/orthox
ከ11 አመት በፊት ዝሙት ስለሰራ/አንዳንድ ምንጮች አስገድዶ መድፈር ይላሉ/ በውግራት የተገደለን አንድ ሶማሌያዊ ግለሰብ ፎቶ በማዞር እምነቱን ወደ ክርስትና ስለቀየረ ተገደለ የሚል ሐሰተኛ ዜና በተለያዩ የኦርቶዶክስ ግሩፖች እየተሰራጨ ይገኛል።

📌 ትክክለኛው ታሪክ

ሰውየው ሙሐመድ አቡኻር ኢብራሒም ይባላል 48 አመቱ ሲሆን ዝሙት በመስራቱ ምክኒያት በሸሪአ ሕግ መሰረት ከ 11 አመት በፊት ሶማሊያው ውስጥ በውግራት ተቀጥቶ ሞቷል..! ከዚያ በዘለለ እምነቱን ስለቀየረ ተወግሯል ወዘተ የሚለው መረጃ ፈጽሞ ትክክል ያልሆነ በሬ ወለደ ዘገባ ነው።

ማረጋገጫ ሊንክ ካስፈለገዎ

https://www.documentingreality.com/forum/f10/portrait-stoning-182682/

📌 በክርስትና ዝሙት የሰራስ ፍርዱ ምንድን ነው?

አንድ ሰው በክርስትናው ህግ ዝሙትን ከሰራ ያለምንም ቅድመ ሁኔታ ይገደላል

"ማናቸውም ሰው ከሌላ ሰው ሚስት ወይም ከባልንጀራው ሚስት ጋር ቢያመነዝር አመንዝራውና አመንዝራይቱ ፈጽመው ይገደሉ። ማናቸውም ሰው ከአባቱ ሚስት ጋር ቢተኛ የአባቱን ኃፍረተ ሥጋ ገልጦአል፤ ሁለቱ ፈጽመው ይገደሉ ደማቸው በላያቸው ነው።" ዘሌዋውያን 20፥ 10-11

https://t.me/orthox
ብዙ ወንድምና እህቶች የሚከተሉትን ጥያቄዎች በተደጋጋሚ ይጠይቁኛል፦
.
📌 እንዴት አንድ ሰው በንፅፅሩ ዓለም ውስጥ ገብቶ ተፅእኖ መፍጠር የሚችሉ ተሻጋሪ ስራዎችን መስራት ይችላል? በንፅፅር አለም ውስጥ ስራዎችን ለመስራትና ለመሳተፍ ምንድን ነው የሚጠበቅብን?
.
📌 የንፅፅር እውቀት ከየት ማግኘት እንችላለን? ጥልቅ በሆነ መልኩስ ንፅፅርን ለማጥናት እውቀት ከወዴት መውሰድ እንችላለን? ከመነሻው ጀምሮ ለማጥናት ምን አይነት ስቴፖችን መከተል አለብን?
.
📌 አንዳንዴ ወደ ንፅፅሩ አለም ስንገባ የማናቃቸው ብዙ አወዛጋቢ ጥያቄዎች ይገጥሙናል። ለነዚያ መልስ ፍለጋ ስንኳትን በጉዟችን ጥያቄዎቹን መልስ ካላገኘን ውስጣችን በጥርጣሬ ይዋዥቃል? ይህንን አስመልክቶ ምን ብናደርግ ነው እውቀታችን ደርጅቶ ከጥርጣሬ የምንርቀው?
.
እነዚህና መሠል ጥያቄዎች በተደጋጋሚ በግል የሚመጡልኝ ጥያቄዎች ናቸው። ይህንን አስመልክቶ በሰፊው ለማብራራት በማሰብ ልፅፍ ወይንም በድምፅ ልናገር እጀምርና የኛ ሰው የማንበብና የማዳመጥ ፍላጎቱ መድከም መልሶ ተስፋ ያስቆርጠኛል። ዛሬ ድንገት መሠል ጉዳይ ሲገጥመኝ ግን በዚህ ዙሪያ ሰፊ ትምህርት መስጠት እንዳለብኝ አመንኩ። ማንም ይየው የፈለገም ሰንፎ ይተወው እኔ ግን ነገ አሏህ ﷻ ፊት ከሒሳብ ለመዳን በቻልኩት ልክ በሰፊው ከተሞክሮ ጭምር ለማብራራት አቅጃለሁ። ቢያንስ የጠየቁ ወንድምና እህቶች ይመለከቱታል። ኢንሻአላህ በዚህ ሶስት ቀን ውስጥ ዝርዝርና አጥጋቢ የድምፅ ትምህርቱን በቴሌግራምና በዩቲዩብ እለቅላችኃለው።

📌 እስኪዚያው ሊንኩን ሼር በማድረግ ሌሎችም ሰዎች ትምህርቱ እንዲደርሳቸው አድርጉ..!

https://www.youtube.com/channel/UCJiO37P7_tTq-zR4tLLuWug
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ድንቅ የሆነ የፎቶሾፕ ተአምር

https://t.me/orthox
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ሐሰተኛው የነ አትናቴዎስ ቀኖና

« የኢትዮጵያ ሰዎች ከዐዋቂዎቻቸው ወገን በራሳቸው ፈቃድ ሊቀ ጳጳሳትን ለራሳቸው አይሹሙ »
(ፍትሐ ነገስት ገፅ 30 ቁጥር 50 )

https://t.me/orthox
የነ አትናቴዎስ ሐሰተኛ ቀኖና

« የኢትዮጵያ ሰዎች ከዐዋቂዎቻቸው ወገን በራሳቸው ፈቃድ ሊቀ ጳጳሳትን ለራሳቸው አይሹሙ »
(ፍትሐ ነገስት ገፅ 30 ቁጥር 50 )

ግብፅ የአባይን ውሃ እንዳሻት ለመጠቀም እንደባሪያ ተጭና ስትገዛን የኖረችው በእምነት ሽፋን ቤተ ክርስቲያን ላይ ሆና ነበር። የሐሰት ቀኖና ፈጥረው ኢትዮጵያዊያን ለጵጵስና ያልበቁና የበታች በማድረግ ጳጳሳት እንኳን ሹመው ሚያመጡት ከግብፅ ነበር። ለ1600 አመታት የበላይ ሆነው ሲያስተዳድሯቸው የነበሩት ግብፃዊያን «የኢትዮጵያ ሰዎች ከዐዋቂዎቻቸው ወገን በራሳቸው ፈቃድ ሊቀ ጳጳሳትን ለራሳቸው አይሹሙ" ብለው ህግ አወጡላቸው
«ፍትሐ ነገስት ገፅ 30 ቁጥር 50 »

ድርሳነ ዑራኤል በተባለው መጽሐፍም ኢትዮጵያዊ ጳጳስ እንዳይሾም በኒቅያ ጉባኤ ላይ 318ቱ ሊቃውንታት እንደወሰኑ ይናገራል ብሎ በዚህ መልኩ ይነግረናል፦

«ከእየሩሳሌም ወደኛ የሚመጡ ነጋዴዎችም ከአገራችን ከኢትዮጵያ ወይም ኢትዮጵያዊ የሆነ ሰው #ጵጵስና #እንዳይሾም ሀይማኖቱ የቀና በንጉስ ቆንጠስጢኒስ ዘመን የተሰበሰቡ ሀይማኖታቸው የቀና ሶስት መቶ አስራ ስምንቱ ሊቃውት አዘዋል ሲሉ ነግረውናል» ይላል (ድርሳነ ዑራኤል ዘጥር ገፅ 74 እና 75)

በዚህ ህግ መሰረት ለአንድ ሽህ ስድስት መቶ አመታት የአገራችን ቤተ ክርስቲያን ለግብፅ ተገዥ ሆና ከግብፅ ጳጳሳት እየተሾመላት ስትተዳር ኖራለች። እነዚህን ጳጳሳት የበላይ ሆነው እንዲገዙን ሾሞ ለማስመጣት ይላክ የነበረው ነዋይ ስፍር ቁጥር አልነበረውም !

እነዚህ ጳጳሳት ከነገሥታቱ ጋር በመሆን በአገር እና በመንግሥት አስተዳደር ጉዳይ ላይ ጣልቃ እየገቡ በእምነት ሽፋን የአገሪቱን ሀብት ላይ ያዥ ገናዥ በመሆን መስራት የሚችለውን ጎበዝ "ዛሬ ገብርኤል ነገ ሚካኤል ከነገ በኃላ መድኃኒአለም ነው አትስራ ትቀሰፋለህ" እያሉ ወሩን ሙሉ በኣል ሰርተው ህዝቡን ያደነዘዙት ቤተ ክርስቲያን ውስጥ ተደብቀው በእምነት ሽፋን ነበር።

ለራሳቸው ህዝብ ለግብፃዊያን ግን ወሩን ሙሉ ስራ ፈቅደዋል። የዋሁ የአገራችን ህዝብ ግን ዛሬም ድረስ የነሱን የሐሰት አስተምህሮ ተሸክሞ በአል እየቆጠረ ከመስራት ይልቅ በእረፍት ያሳልፈዋል።

ጳጳስ ከግብፅ የማስመጣቱ ጉዳይ ዘግይቶም ቢሆን ሐሰተኛ መሆኑ ስለተረጋገጠ ከ1951 ጀምሮ የአገራችን ቤተ ክርስቲያን ከራሷ ወገን ጳጳሳትን መሾም ጀምራለች። በአል እያሉ ከመስራት ይልቅ እረፍት ላይ መዋሉም ሐሰተኛ የፈጠራ አስተምህሮ መሆኑን ምታውቁበት ጊዜም ሩቅ አይሆንም የሚል ተስፋ አለን።

https://t.me/orthox
ብዙ አስገራሚ ትምህርቶችን በውስጡ የያዘው ተዓምረ ማርያም ከይዘቶቹ ውስጥ ማርያምን ገዳይ አድርጎ ያቀረበብትን አንድ "ገድል" ላስቃኛችሁ..!

ተገልጦልናል በሚል ብሒል የሀገራችን ፀሀፍት ድርሰት የሆነው ተአምረ ማርያም የተባለው መፅሐፍ በውስጡ ብዙ አሳፍሪና አስነዋሪ ታሪኮችን ያቀፈ ድረሰት ነው። ማርያምን እናከብራለን በሚል የውሸት መሀላቸው ክብሯን በተደጋጋሚ አጉድፈውታል። ይኸው አሁን ደግሞ "ነፍሰ ገዳይ ናት" ይሉናል፦

"በበረሐ ከሚኖር ሰው አጠገብ ከመንገድ ድካም የተነሳ ጥቂት ያርፍ ዘንድ ተኝቶ ከፀሐይ ሰባት እጅ ፈፅማ የምታበራ ሴት ብርሃን የለበሱ ሁለት ሰዎች አስከትላ አንዱ በቀኝዋ አንዱም በግራዋ ሁነው ከቤተ ክርስቲያን በር ስትወጣ አየ

ከዚያም በኃላ በቀኝዋ ያለውን መልዐክ በእጁ ያለውን የመሰቀል በትር ይሰጣት ዘንድ አመለከተችው ያንም የመስቀል በትር በሰጣት ጊዜ ግመሎች የሚጭነውን ጎኑን ወጋችው

ወደ መነኮሳት ሒዶ ያየውን ሁሉ ነገራቸውና እነሱ ግመሎችን ወደ ሚጭን ሰው በሔዱ ጊዜ ከጎኑም ደም ሲፈስ አዩ ሳይንቀሳቀሱ ሙቶ አገኙት። ያን ጊዜም ወስደው በገዳሙ ውስጥ ቀበሩት

15 ተኛ ተአምር ከቁጥር 25—30ገፅ 121

ፊልም የሚመስለውን የምናብ ትርክት ወደጎን እናድርገውና በቁምነገር ስንጠይቅ "እውን ማርያም ይህን ታደርጋለች ብላችሁ ታምናላችሁ? በሃሳቡስ ትስማማላችሁ? መስቀልስ መዳኛችሁ ነው ወይንስ መግደያችሁ?

https://t.me/yahya5
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ከተለመዱ አገር በቀል ተረቶች መካከል « የአዳም ቋንቋ ግእዝ ነው» የሚለው ተረት በብዛት በክርስቲያን ወገኖች በተለይ ደግሞ የኦርቶዶክሶች አማኞች ሲደጋግሙት ይሰማል እውነታው ግን "ሁሉም የኔ" የሚል የልጅ አስተሳሰብና ተራ ምኞት ብቻ መሆኑን በራሳቸው የእምነት መጽሐፍት መረዳት ይቻላል ።

ግእዝ አናባቢ ፊደላት እንኳን እንኳን ያልነበሩት ምሉዕ ያልሆነ ቋንቋ ነበር። አናባቢ የተጨመረበት ከሶስተኛው መቶ ክፍለ ዘመን አጋማሽ በኃላ ክርስትናን ወደ ኢትዮጵያ ይዞት በገባው በአባ ሰላማ እንደሆነ የቋንቋ ምሁር የሆኑት አለቃ ኪዳነ ወልድ ክፍሌ በመጽሐፈ ሰዋሰው ወግስ ወሐዲስ ላይ እንደዚህ ገልጸውታል

«አባ ሰላማ (ከሰቴ ብርሃን) የእብራይስጥና አረብኛን አናባቢ ፊደላት በማዳበሪያነት በመጠቀም የአናባቢ ቅጥያዎችን በመጨመር ያደገ ነው»
(( ኪዳነ ወልድ ክፍሌ መፅሐፈ ሰዋሰው ወግስ መቅደም 4ኛ ክፍል))

ግእዝ ከአባ ሰላማ (ፍሬምናጦስ) በፊት ያለ አናባቢ በግእዝ ብቻ ነበር አገልግሎት ሚሰጠው « ከካብዕ እስከ ሳብዕ » ያሉት አናባቢዎች አልነበሩም

« ከሣቴ ብርሃን ሰላማ በዘመነ ሐዲስ መጻሕፍትን ከጽርእ ወደ ግእዝ ሲመልስና ሲያስመልስ በግእዝ ቃል ብቻ ለመተርጎም አልመችህ ቢለው የአይሁዶችን ፣የአረቦችንና የጽርእዎችን እንደ ቋንቋው ስርዓት ድምጡን እየለወጠ በሚያስኬድ በነቁጣና በዋየል ከካብዕ እስከ ሳብዕ ያሉትን ስድስቱን አፅጹቅ አግብቶ በጽርእ ቋንቋ ሸ የሚሉ ፊደል ስለሌለ ሸን ሠ ብሎ ከሸነቱ አውጥቶ በንባቡና ባገባቡ ከጽርእ ፊደል አስማምቶ እንደ እብራይስጥ አድሶታል #ለብሉይና ለሐዲስ የበቃና የተቀደሰ ብርሃን የለበሰ #ከዚያ #ወዲህ ነው » (አለቃ ኪዳነ ወልድ ክፍሌ መጽሐፈ ሰዋሰው ወግስ ወሐዲስ ገጽ 29 « ስለ ፊደላት ፯ ነት » የሚለው ክፍል ላይ )

ለምሳሌ፦ አበባ ፣ አበቡ ፣ እባብ የሚሉ ቃላት ቢኖሩ እና ያለ አናባቢ ብንጽፍቸው ሶስቱም በተመሳሳይ
« አበበ » ነው ሚሆኑት በዚህ ኹኔታ የተጻፈን ነገር ይኸ ነው ብሎ መግለፅና ቋንቋው ሙሉ ነበር ብሎ አፍ ሞልቶ መናገሩ ትልቅ ስህተት ነው

በተጨማሪ «አማርኛ ከግእዝ ፣ ግእዝም ከእብራይስጥና ዐረብኛ የተመሰረተ ነው »
(( አማርኛ መጽሔተ ቃላት በመስፍን ልሳኑ 1952 አርትስቲክ ማተሚያ ቤት መሰረታዊ የአማርኛ ፊደል ከሚለው ክፍል ገጽ 15))

እነዚህን መረጃዎች መሠረት አድርገን የአዳም ቋንቋ ግእዝ ነበር መላእክትና ሌሎች ፍጥረታት ግእዝን እንደመግባቢያ ይጠቀሙ ነበር የሚለውን የወገኖቻችን ሙግት ስንፈትሸው ምኞት ብቻ ሆኖ እናገኘዋለን ከዚህ በተጨማሪ ደግሞ እነሱ ብቻ በሚያምኑበት የብሉይ ኪዳን ተጨማሪ መጽሐፍ በሆነው መጽሐፈ ኩፍሌ ላይ ፍጥረት ሁሉ የተፈጠረው በእብራይስጥ ቋንቋ እንደሆነና እግዚአብሔርም ከፍጥረቱ ጋር ለመግባባት ይጠቀምበት የነበረው ይህ ቋንቋ እንደሆነ ይገልጻል

መፅሐፈ ኩፍሌ 11 ፣13 1980 ዕትም

ምሥጢርን ገለጥሁለት ዕዝን ልቡናውም እንዲሰማ አንደበቱም እንዲናገር አደረግሁ #ፍጥረቱ #በተፈጠረበት #በእብራይስጥም ቋንቋ ከእርሱ ጋር እናገር ጀመርሁ የአባቶችን መጽሐፎች ወሰደ። እነዚያም የእብራይሰጥ ቋንቋ የተጻፈባቸው ናቸው።

ፍጥረቱ ሁሉ የተፈጠረው በእብራይስጥ ቋንቋ ከሆነና መግባቢያቸው ይኸው ቋንቋ ከሆነ የኦርቶዶክስ ወገኖቻች እናንተ ወይስ መጽሐፍ ቅዱስ እውነት ተብሎ ሚታመነው የትኛው ነው ?

✍️ http://t.me/orthox