✞ ኦርቶዶክስ ምስሎች
45.7K subscribers
204 photos
10 videos
8 files
56 links
✞ በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሀዱ አምላክ አሜን::
➾ማንኛውም የኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ምስሎች
የምታገኙበት ነው
✞ የሚለቀቅበት ቻናል ነው ወዳጅ ዘመድዎን ይጋብዙ

http://t.me/Orthodox_tewahdo_nen
Download Telegram
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
🎙 || መምህር እዮብ ይመኑ :

፩ - አንድ የወደክበትን ተረዳ !
፪ - ምክንያታዊነትን ተው !
፫ - ነገን አትፍራ !

📱 JOIN 📱 JOIN -📱 JOIN 📱 JOIN
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
14🙏2
ቤተ-ክርስቲያኗ በተቀዳሚ ሙፍቲ ሐጂ ዑመር ኢድሪስ ሕልፈት የተሰማትን ሀዘን ገለፀች

የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ-ክርስቲያን በተቀዳሚ ሙፍቲ ሐጂ ዑመር ኢድሪስ ሕልፈት የተሰማትን ጥልቅ ኀዘን ገልፃለች፡፡

ቤተ-ክርስቲያኗ ባስተላለፈችው የሀዘን መግለጫ፤ የተቀዳሚ ሙፍቲ ሐጂ ዑመር ኢድሪስን ዜና እረፍት የሰማነው በታላቅ ኀዘን ነው፤ ተቀዳሚ ሙፍቲ ሐጂ ዑመር ኢድሪስ የሰላም የፍቅር፣ የአንድነት ተምሳሌት አባት ነበሩ ስትል ገልጻለች።

በሁሉም ኢትዮጵያዊያን ዘንድ የተወደዱና የተከበሩ የነበሩት ተቀዳሚ ሙፍቲ ሐጂ ዑመር ኢድሪስ፤ በመላው ኢትዮጵያን ዘንድ በመልካም ስብእናቸውና በርሕራሔያቸው በታሪክ ሲታወሱ እንደሚኖሩም አመልክታለች።

ቤተ-ክርስቲያኗ በእኒህ የኢትዮጵያውያን ሁሉ አባት በነበሩት በተቀዳሚ ሙፍቲ ሐጂ ዑመር ኢድሪስ ዕረፍት የተሰማትን ጥልቅ ኀዘን ገልጻ፤ ለቤተሰቦቻቸው፣ ለወዳጅ ዘመዶቻቸውና ለኢትዮጵያውያን በሙሉ መጽናናትን ተመኝታለች፡፡

📱 JOIN 📱 JOIN -📱 JOIN 📱 JOIN
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
13
Forwarded from ✞ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ነን✞ (◦•●◉✿ T҈ o҈ m҈ a҈ s҈ ✿◉●•◦)
​​ጥቅምት 14/2018 #ፃድቁ_አባታችን_አቡነ_አረጋዊ

▶️ በስመ #አብ_ወወልድ_ወመንፈስ_ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን አምላካችን መድኃኒታችን #ኢየሱስ_ክርስቶስን በፃድቁ ስም ለምናመሰግንበት ፃድቁ አባታችን #አቡነ_አረጋዊ ከዚህ አለም ለተሠወሩበት አመታዊ መታሠቢያ ክብረ  በአል እንኳን አደረሰን

▶️በሃገራችን ስም አጠራራቸው ከከበረ አባቶች አንዱ እኒህ ፃድቅ ናቸው የተወለዱት በ5ኛው መቶ ክ/ዘመን አጋማሽ ኣካባቢ ሲሆን ወላጆቻቸው #ንጉሥ_ይስሐቅና_ቅድስት_እድና ይባላሉ የተለወለዱበት አካባቢም ሮም ነው

▶️ስማቸው ብዙ ዓይነት ነው ወላጆቻቸው #ዘሚካኤል ሲሏቸው በበርሃ ገብረ አምላክ ተብለዋል በኢትዮዽያ ደግሞ #አረጋዊ ይባላሉ አቡነ አረጋዊ ምንም የንጉሥ ልጅ ቢሆኑም በልጅነታቸው መጻሕፍትን ተምረው ነበርና ጠፍተው ገዳም ገቡ

▶️.በዚያም በገዳመ ዳውናስ (ግብጽ) የታላቁ ቅዱስ ዻኩሚስ ደቀ መዝሙር ሆነው ከነ አባ ቴዎድሮስ ጋር ሥርዓተ መነኮሳትን ተምረዋል ከመነኮሱ ከዓመታት በኋላም ወደ ሃገራቸው ሮም ተመልሰው በማስተማር 7 ያህል #የቤተ_መንግስት ሰዎችን ወደ ምናኔ ማርከዋል

▶️የት ልሒድ ብለው ሲያስቡም #ቅዱስ_መልአክ በክንፉ ጭኖ ወስዶ ኢትዮጵያን አሳያቸው ተመልሰውም ለ8 ባልንጀሮቻቸው ሃገርስ ባሳየሁዋችሁ ሐዋርያ ሳያስተምራት በሕጉ በሥርዓቱ ፀንታ የምትኖር ብለው ከ8ቱ ጋር ወደ ኢትዮዽያ መጡ

▶️በዚህ ጊዜም እናታቸው ቅድስት እድና ደቀ መዝሙራቸው አባ ማትያስ አብረው ነበሩ ወደ ሃገራችን የመጡ በ470ዎቹ አካባቢ ሲሆን #አልዓሜዳ በክብር ተቀብሏቸዋል በቤተ ቀጢን (አክሱም) ተቀምጠውም መጻሕፍትን እየተረጐሙ ወንጌልን እየሰበኩ ቆይተዋል

▶️ለሥራ በተለያዩ ጊዜም #አቡነ_አረጋዊ በዓት ፍለጋ ብዙ ደክመዋል በመጨረሻ ግን #ደብረ_ዳሞን (ደብረ ሃሌ ሉያን) አይተው ወደዷት የሚወጡበት ቢያጡም ጅራቱ 60 ክንድ የሚያህል ዘንዶ ተሸክሞ ከላይ አድርሷቸዋል

▶️እንደ ወጡም "ሃሌ ሉያ ለአብ፣ ሃሌ ሉያ ለወልድ፣ ሃሌ ሉያ ለመንፈስ ቅዱስ" ብለው ቢያመሰግኑ ከሰማይ ሕብስት ወርዶላቸው ተመግበዋል በዚህም ቦታዋ #ደብረ_ሃሌ_ሉያ ተብላለች ፃድቁ ቦታውን ከገደሙ በኋላ ከተለያየ ቦታ መጥተው 6ሺ ያህል ሰዎች በእጃቸው መንኩሰዋል

▶️ ምናኔን በማስፋፋታቸውና ሥርዓቱን በማስተማራቸውም የኢትዮጵያ መነኮሳት አባት ተብለዉ ይጠራሉ #አቡነ_አረጋዊ በሕይወታቸው ከተጋድሎ ባሻገር በወንጌል አገልግሎትና መጻሕፍትን በማዘጋጀትም ደክመዋል

▶️ #ቅዱስ_ያሬድና አፄ ገብረ መስቀልም ወዳጆቻቸው ነበሩ በተራራው ግርጌ ያለችውን ኪዳነ ምሕረትን ለሴቶች ሲገድሟት ቀዳሚዋ መነኮስ እናታቸው #ንግስት_እድና ሁናለች

▶️.ፃድቁ ንጹሕ ሕይወታቸውን ፈፅመው በተወለዱ በ99 ዓመታቸው በዚህ ቀን በገዳሙ በስተምሥራቅ አካባቢ ተሰውረው #ብሔረ_ሕያዋን ገብተዋል ጌታም 15 ትውልድን የሚያስምር #የምሕረት_ቃል_ኪዳን ሰጥቷቸዋል ረድኤት በረከታቸው ይደርብን

▶️ ነቢይን በነቢይ ስም የሚቀበል የነቢይን ዋጋ ይወስዳል ፃድቅን በፃድቅ ስም የሚቀበል #የፃድቁን_ዋጋ_ይወስዳል ማንም ከእነዚህ ከታናናሾቹ ለአንዱ ቀዝቃዛ ውሃ ብቻ በደቀ መዝሙር ስም የሚያጠጣ እውነት እላቹሃለሁ ዋጋው አይጠፋበትም ማቴ.10፥41

👉የፃድቁ አባታችን #አቡነ_አረጋዊ ምልጃና ፀሎት ቃል ኪዳን ሁላችንንም ይጠብቀን "አሜን" ✝️ 💒 ✝️

📱 JOIN 📱 JOIN -📱 JOIN 📱 JOIN
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
7🙏5😱1
🥰🥰🥰🥰
45👍5🙏5🥰1🕊1
🥰
🥰1614🙏7👍2
🥰🥰🥰🥰

➡️share & Join -> @ኦርቶዶክስ_ምስሎች
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
36👍6🙏1
"ስለቤተክርስቲያን ዝም አንልም!"
የክርስቲያኖች ደም ማፍሰስ ይብቃ!"

ሁላችን ፕሮፋይል ( profile picture ) እናድን ለኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ድምፅ እንሁን !!🙏

📱 JOIN 📱 JOIN -📱 JOIN 📱 JOIN
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
7
የማህሌተ ፅጌ የመጨረሻ ሳምንት !🌹

📱 JOIN 📱 JOIN -📱 JOIN 📱 JOIN
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
12🥰1🙏1