Forwarded from ✞ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ነን✞
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
🕊15❤10👍3👏3
Forwarded from ✞ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ነን✞
❤ ሰውሪኝ
ከዘመን ፍጻሜ ከጨለማ ስራ
ሰውሪኝ እናቴ ስምሽን ስጠራ
በትዕቢት በድፍረት በኃጥያት ከመኖር
ነፍሴ ተሰቃይታ በስጋ ከመዞር
ንግግር ከሞላው ከአንደበት ህይወት
ምግባርን ከጠላ ውሸት ከሞላበት
እብደት ብልጠት ሆኖ ክፋት መጫወቻ
ተንኮል እውቀት ሆኖ ከሞላው ጥላቻ
እንሰሳ ተወዶ ሰው ከረከሰበት
ህሊናውን አጥቶ ፍጥረት ከሚያልቅበት
መካሰስ መጣለታ መጋደሉ ሞልቶ
ፍዳ ከበዛበት ሰው ማስተዋል አጥቶ
ምግባርና ሃይማኖት እውነት ከሌለበት
ሰይጣን ስጋ ለብሶ ከሚከበርበት
ትንቢት ተፈጽሞ ሁሉ ከሆነበት
በምልጃሽ ሰውሪኝ ባክሽ ኪዳነምህረት
❤ እናቴ ኪዳነ ምህረት! አንቺ ብቻ ተስፋችን ነሽ። ተነግሮት የሚያደምጥ፣ አድምጦ የሚያስተውል፣ አይቶ የሚመለከት፣ መርምሮ የሚገነዘብ፣ ካለፈው የሚማር፣ የሚመጣውን የሚያስተውል ሰው የለም። እናቴ ስጋ ለብሰናል እንጂ ሀሳብ ምኞት ስራችን ሁሉ የአጋንንት ሆኗል። እንግዲህ እንደቀደመው አባቶቻችን ጊዜ ዛሬም ተስፋችን አንቺ ብቻ ነሽ። እኛማ በእብደታችን እርስ በእርስ በመነካከስ በመጠላላት በኩፉ ስራ ማለቃችን ነው። ከላይ እንጂ ከእንግዲህ ስጋ ከለበሰ የሚገኝ መፍትሄ የለም። የአስራት ልጆችሽ ነንና አደራ እናቴ ተመልከቺን። ምስጋና ለእግዚአብሔር ይሁን🙏
📱 JOIN 📱 JOIN -📱 JOIN 📱 JOIN

❤26🙏16🥰5👏3
Forwarded from ✞ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ነን✞
አምላኬ መቅደስህን እወደዋለሁ🎤
በውስጡ ለመኖር እናፍቃለሁ
ሰላም እንድሆን በቤት በደጄ
ወደ ማደርያህ ልምጣ ማልጄ 🙏💖
† † †
ተመለሰልኝ ደስታ ሰላሜ
ቤትህ መጥቼ በመሳለሜ
ስጋዬም ዳነ ታደሰች ነፍሴ
ወደ ማደርያህ በመግስገሴ
https://linktr.ee/Orthodox_tewahdo
https://linktr.ee/Orthodox_tewahdo
በውስጡ ለመኖር እናፍቃለሁ
ሰላም እንድሆን በቤት በደጄ
ወደ ማደርያህ ልምጣ ማልጄ 🙏💖
† † †
ተመለሰልኝ ደስታ ሰላሜ
ቤትህ መጥቼ በመሳለሜ
ስጋዬም ዳነ ታደሰች ነፍሴ
ወደ ማደርያህ በመግስገሴ
https://linktr.ee/Orthodox_tewahdo
https://linktr.ee/Orthodox_tewahdo
❤18👍3🥰3
Forwarded from ✞ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ነን✞
ሰኔ 21/2017 #እናታችን_ማርያም (የቃል ኪዳን ቀን)
#ህንፀተ_ቤተ_መቅደስ
"ለዛቲ ቤት ሐነፃ ወልድ ወፈፀማ #መንፈስ_ቅዱስ"
👉በስመ #አብ_ወወልድ_ወመንፈስ_ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን አምላካችን መድኃኒታችን #ኢየሱስ_ክርስቶስን በፆምና በፀሎት ለምናመሰግንበት #በእናታችን_ማርያም ስም የመጀመሪያዋ ቤተክርስቲያን በጌታችን #ኢየሱስ_ክርስቶስ እጅ ለተሰራችበት እንዲሁም #እናታችን_ማርያም በጎልጎታ ለኛ የቃልኪዳን ልጆቿ ለፀለየችበት አመታዊ ክብረ በዐል እንኳን አደረሰን
👉የተከበራችሁ #የተዋህዶ_ልጆች የእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ወዳጆች የወለላይቱ እመቤት ልጆች እመቤታችን ከተወዳጅ ልጇ ብዙ ቃል ኪዳን እንደተቀበለች እናውቃለን ከእነዚህ ውስጥ #የሰኔ_21_ቃል_ኪዳን አንዱ ነው
👉በተለይ በጎለጎታ ቀን ከሌሊት ያለመታከት በጸሎት ተግታ ‹‹ልጄ ወዳጄ›› በማለት ከእንግልቷ እስከ ከበረው ሰውነቷ፣ ከቅዱሳን መላእክቶቹ፣ እስከ ጌታ መከራዎቹ፣ በሥጋ ከሞቱት፣ በሰማይ እስካሉት፣ ከአበው ነብያት እስከ ሰማዕታት እና ሌሎችንም በመጥራት #ተወዳጅ_ልጇን ተማፅናዋለች
👉 #ጌታችንም የእናት ልመና ሲሆን በውድ፣ ካልሆነ በግድ እንደሆነ ስለሚያውቅ ከቀድሞ አገልጋዮቹ እስከ ሰማይ ባለሟሎቹ ከመለኮታዊ ክብር እስከ ሚቀመጥበት የእሳት መንበር፤ ከሰማያዊት ኢየሩሳሌም እስከ እራሱ ስም፤ በልደቱ፣ በስቅለቱ፣ በሞቱ እስከ እርገቱ ሄሮድስ እስካስፈጃቸው ህፃናት፤ እስከ ቅዱሳን ሐዋርያት በመማል ሌሎችንም እየጠራ፤ እስከ እራሱ መከራ በማሰብ ቃልኪዳን ገብቶላታል
👉ቃል ኪዳኑም ለዘመናት፣ የጸና እንዲሆንላት፣ የቃልኪዳኑን መቋጫ ማረጋገጫ የራሱን ስም አደረገላት #አማንዬ_ብሎ_በራሱ_ማለላት
👉እመቤታችም #በጎለጎታ_ቃል_ኪዳንዋን ከተቀበለች በኋላ በደስታ በምስጋና ወደ ቤቷ ተመልሳለች እመቤታችን ይህን ቃል ኪዳን የተቀበለችው ለራሷ ክብር ሳይሆን #ለሰው_ልጆች የመዳን ምስጢር ነው ለእሷማ የአምላክ እናትነቷ ክብር ብቻ ይበቃታል ስለዚህ ነገ ሰኔ 21 ቀን በቀኗ #የሰኔ_ጎልጎታን_ፀሎት መፀለይ እንዳትረሱ
#እናታችን_ማርያም መልካም ያደረጉ ብዙ ሴቶች አሉ
አንቺ ግን ከሁሉ ትበልጫለሽ ምሳ.31፥29
👉 #የእናታችን_ቅድስት_ድንግል_ማርያም ምልጃና ፀሎቷ የከበረዉ ቃል ኪዳኗ ከኛ ጋራ ይሁን የቅዱሣን #አበዉ_ሐዋርያት ምልጃ ፀሎታቸዉ ከኛ ጋራ ይሁን "አሜን" ✝️ 💒 ✝️

🙏10❤9🥰2👍1
Forwarded from ✞ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ነን✞
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
❤9👍2🥰1
Forwarded from ✞ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ነን✞
#መልአኩ_ቅዱስ_ገብርኤል
#ቅዱስ_ቂርቆስ_ቅድስት_ኢየሉጣ
" እኔ በእግዚአብሔር ፊት የምቆመው ገብርኤል ነኝ"
ሉቃ.1፥19
👉በስመ #አብ_ወወልድ_ወመንፈስ_ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን አምላካችን መድኃኒታችን #ኢየሱስ_ክርስቶስን በመልአኩ እና በቅዱሣኑ ስም ለምናመሰግንበት ለመልአኩ እና ለቅዱሣኑ አመታዊ ክብረ በዐል እንኳን በሠላም በጤና አደረሰን
👉ሐምሌ ዐሥራ ዘጠኝ በዚህች ቀን ሕፃኑ #ቅዱስ_ቂርቆስና እናቱ #ቅድስት_ኢየሉጣ በሰማዕትነት መከራ ተቀበሉ ይህም ሕፃን ዕድሜው ሦስት ዓመት ሲሆነው ከሮሜ አገር ወደሌላ ሀገር እናቱ ይዛው ሸሸች በዚያም የሸሸችውን መኰንን አገኘችው
👉ሰዎችም ነገር ሠሩባት ወደ እርሱ አስቀረባትና ስለ አምልኮ ጠየቃት እርሷም መኰንን ሆይ ዕድሜው ሦስት ዓመት የሆነው ሕፃን አለ #አማልክቶችህን_ማምለክ መልካም እንደሆነ ወይም እንዳልሆነ ያስረዳን ዘንድ እርሱን ጠይቅ አለችው።
👉ሕፃኑም ወደአለበት ጭፍራውን ልኮ ወደርሱ አስመጣው ሕፃኑንም ፊቱ ብሩህና ደስተኛ እንደሆነ አየውና አንተ ደስተኛ ሕፃን ሆይ እንዴት ነህ አለው ሕፃኑም መልሶ አዎ ለእኔ ደስታ ተጠብቆልኛል ላንተ ግን ኀዘንና ልቅሶ ጥርስ ማፋጨትም ነው መጽሐፍ ለዝንጉዎች #ተድላ_ደስታ የላቸውም ብሏልና አለው
👉 #እግዚአብሔር ኃይልና ንግግርን ሰጥቶታልና ብዙ ተናገረ በዚያም ያሉትን እስከ አስደነገጣቸው ድረስ ንጉሡን መኳንንቱንና ጣዖታቱን ረገማቸው ከብርታቱም የተነሣ አደነቁ
👉መኰንኑም በአፈረ ጊዜ በየአይነቱ በሆነ ታላቅና አስጨናቂ የሆነ ሥቃይን አሠቃየው እናቱንም ከርሱ ጋር እንደ እርሱ አሠቃያት #እግዚአብሔርም ያለምንም ጉዳት ያነሣቸው ነበር ብዙዎች አሕዛብም ይህን አይተው አደነቁ ክብር ይግባውና በጌታችን #ኢየሱስ_ክርስቶስም አምነው በሰማዕትነት ሞቱ የሰማዕትነትንም አክሊል ተቀበሉ
👉በሕፃኑ ላይም #የመንፈስ_ቅዱስ ፀጋ አደረበት ታላላቅ ድንቆችና ተአምራቶችንም አደረገ ብዙዎች በሽተኞችንም አዳናቸው።
👉ከዚህም በኋላ መኰንኑ በታላቅ የናስ ጋን ውስጥ ውኃ ጨምረው በእሳት ያፈሉት ዘንድ አዘዘ የፍላቱም ድምጽ እንደ ክረምት ነጐድጓድ ሆነ ያን ጊዜም ፍርሀትና የሃይማኖት ጉድለት በእናቱ ላይ ደረሰባት ሕፃኑም ስለ እናቱ ወደ #እግዚአብሔር ፀለየ
👉ያን ጊዜ ጌታችን ልቧን ወደ ሰማይ አሳርጎ ለቅዱሳን ሰማዕታት የተዘጋጁ የብርሃን ማደሪያዎችን አየች ከዚህም በኋላ ፀናች #እግዚአብሔርንም አመሰገነችው ልጅዋንም ልጄ ሆይ ከእንግዲህ አንተ አባቴ ነህ እኔም ልጅህ ነኝ አለችው
👉ያቺ ከኔ የተወለድክባትም ቀን የተባረከች ናት አለች ወደዚያ ወደ ጋኑ ውስጥ በገቡ ጊዜም የውኃው ፍልሐት እንደ ንጋት ጊዜ ውርጭ ቀዘቀዘ #ከእግዚአብሔር የታዘዘ የመላእክት ሁሉ አለቃ #ቅዱስ_ገብርኤል ከሰማይ ወርዶ የእሳቱን ኃይል አቀዝቅዞታልና
👉ከዚህም በኋላ መኰንኑ ሥጋቸው ተቆራርጦ እስከሚወድቅ ድረስ በመቃጥን ውስጥ አድርገው እንዲጐትቷቸው አዘዘ #ከእግዚአብሔርም የታዘዘ መልአክ አዳናቸው መኰንኑም በታላቅ ሥቃይ ያሠቃያቸው ዘንድ አስቦ እስኪመክር ድረስ በወህኒ ቤት ዘጋባቸው
👉ያን ጊዜም ክብር ይግባውና ጌታችን #ኢየሱስ_ክርስቶስ ወደ ሕፃኑ ቂርቆስ ወርዶ አፅናናው አረጋጋው ስሙን ለሚጠራና መታሰቢያውን ለሚያደርግ ቃል ኪዳን ሰጠው።
👉 #ለእግዚአብሔር ምስጋና ይሁን እኛንም በቅዱስ ቂርቆስና በቅድስት ኢየሉጣ ፀሎት ይማረን በረከታቸውም ትድረሰን አምላካችን መድኃኒታችን #ኢየሱስ_ክርስቶስ ሀገራችንን ህዝባችንን ይጠብቅልን የመልአኩ ቅዱስ #ገብርኤል ጥበቃ እና ተራዳኢነት አይለየን የተባረከ በአል ይሁንልን "አሜን" ✝️ 💒 ✝️
https://linktr.ee/Orthodox_tewahdo
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
🥰11❤8👏1
Forwarded from ✞ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ነን✞
❤️❤️❤️🙏🙏🙏
እንኳን ለፆመ ፍልሰታ በሰላም አደረሳችሁ
*ሕጻኑም
* ወጣቱም
* ወንዱም
* ሴቱም
* ዕድሜው የገፍውም
* ሁሉም በፍቅር የሚጾሟት ከእመቤታችን ከቅደስት ድንግል ማርያም ረድኤትና በረከት የሚታፈስባት
* ፍቅረ እግዚአብሔር በሰዎች ልቦና የሚሰለጥንባት
* ፈሪሃ እግዚአብሔር የሚያይልባት
* የንስሐና የምህረት ጾም ፆመ ፍልሰታ መጣች።
* በዓለም ያሉ ወደ ቅድስት ቤተ ክርስቲያን
በቅደስት ቤተ ክርስቲያን ያሉ ወደ ገዳማት
የሚገሰግሱባት....ፆመ ፍልሰታ መጣች።"
"ድንግል ሆይ ትንሳኤሽን ያሳየን"
ለሐገራችን ኢትዮጵያም ፍጹም ሰላምን
ከልጅሽ ዘንድ ለምኝልን!
እንኳን አደረሳችሁ ውድ ኢትዮጵያውያን
🙏🙏🙏❤️❤️❤️

❤15🥰3
Forwarded from ✞ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ነን✞
#ደብረ_ታቦር
ነሐሴ ዐሥራ ሦስት በዚች ቀን ክብር ይግባውና የጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ታላቅና ክቡር በዓል ነው።
በዚች ቀን መድኃኒታችን ሦስቱን ደቀ መዛሙርቶቹን ጴጥሮስን፣ ያዕቆብንና ዮሐንስን ይዞ ወደ ታቦር ተራራ ላይ አወጣቸው። መልኩም በፊታቸው ተለወጠ ልብሱም እንደ በረዶ ነጭ ሆነ። ስለ እነርሱም ጌታችን የሰው ልጅ በጌትነቱ ሲመጣ እስከሚያዩት ድረስ በዚህ ከቆሙት መካከል ሞትን የማይቀምሱት አሉ አለ።
ሰዎች ሁሉ እርሱ ለሙሴ ጌታውና ከሞት ያስነሣው እንደሆነ ለኤልያስም ፈጣሪው እንደሆነና ካሳረገበትም ያወረደው እርሱ እንደሆነ ያውቁ ዘንድ እነሆ ከጌታ ከኢየሱስ ጋራ እየተነጋገሩ ሙሴና ኤልያስ ወደርሱ መጡ።
ስለዚህም ጴጥሮስ ጌታችንን እንዲህ አለው አቤቱ በዚህ ትኖር ዘንድ ትወዳለህን ሦስት ሰቀላዎችንም አንድ ላንተ፣ አንድ ለሙሴ፣ አንድ ለኤልያስ እንሠራ ዘንድ።
በዚህም ቃል የደካማነትና የትሕትና ምልክት አለበት። ደካማነት የተባለ ጴጥሮስ ጌታችን ከሰማይ የወረደበትን ሥራ ትቶ በተራራ ላይ ይኖር ዘንድና ራሱን የሚሠውርበትን ቤት ይሠራለት ዘንድ የተናገረው ነው። ትሕትና ያልነውም ጴጥሮስ ለራሱና ለባልንጀሮቹ ሐዋርያት ቤት ይሠራ ዘንድ ስለ አላሰበ ነው። ራሱንና ባልንጀሮቹ ሐዋርያትን እንደ ባሮች ነቢያትን ደግሞ እንደ ጌቶች አድርጎ አስቧልና።
ሰለ ሐዋርያትም የእውቀት ማነስ አታድንቅ በዚያን ጊዜ ፍጹማን አልሆኑምና። እንዲህም በሚልበት ጊዜ ጌታችን በሰው እጅ የተሠራ ማደሪያን የማይሻ መሆኑን ለጴጥሮስ ያሳየው ዘንድ እነሆ ደመና ጋረዳቸው።
የጌታችንን ጌትነቱን የሚገልጽ በሐዋርያትም ልቡና እምነትን የሚያጸና እንዲህ የሚል ቃል ከደመና ውስጥ መጣ። ይህ የምወደው በእርሱ ደስ የሚለኝ ልጄ ይህ ነው እርሱንም ስሙት።
ሙሴና ኤልያስም ከእርሱ ጋራ ሲነጋገሩ ተሰሙ ስለ ርሱ መምጣት የተናገሩትን ትንቢታቸውንም በቸርነቱ አረጋገጠ። ወደ ተራራ ላይ በመውጣቱም ነቢያትና ሐዋርያት ደስ አላቸው።
ሁለተኛም የአብን ቃል በሰሙ ጊዜ ከእነርሱ ሥውር የነበረ የወልድ ዋሕድን በእውነት ሰው መሆን በዚያን ጊዜ ተረዱ ያን ጊዜ የጌትነቱ ክብር ተገልጦአልና። ሐዋርያትም ፍጹም አምላክ ፍጹም ሰው የሆነ እርሱ ሙሴን ከመቃብር ያስነሣው ኤልያስንም ያሳረገው አውርዶም ያመጣው እርሱ እንደሆነ አወቁ። ከእርሱ በቀር ማንም ማን የሙሴን መቃብር የሚያውቅ የለምና ከዐሳረገው ከእርሱ በቀር ማንም ማን ኤልያስ ያለበትን የሚያውቅ የለምና። በሰማይና በምድር ሥልጣን ካለው ከሁሉ ጌታ በቀር ሙታንን አድኖ ሊአስነሣቸው ማንም አይችልም።
ደብረ ታቦርም የቤተ ክርስቲያን አምሳል ሆነች ከብሉይና ከሐዲስ በውስጧ ሰብስባለችና። የአብንም ቃል በሰሙ ጊዜ በግምባራቸው ፍግም ብለው በምድር ላይ ወደቁ እንደ ሙታንም ሆኑ። ከዓለም አስቀድሞ ከእርሱ ጋራ በህልውና እንዳለ ለልጁ አብ ምስክርን ሆነ ወዲያውኑ ሙሴ ወደ መቃብሩ ኤልያስም ወደ ቦታው ተመለሱ።
ሐዋርያትንም በአነቃቸው ጊዜ ከብቻው ጌታችን በቀር ማንንም አላገኙም። ከባሕርያችን የተዋሐደና ሥጋችንን የለበሰ ፍጹም አምላክ እንደሆነ በዚህ ሐዋርያት አስተማሩ።
እንግዲህ እናስተውል ሰው ካልሆነ ቅዱስ ገብርኤል እመቤታቸንን ድንግል ማርያምን በአበሠራት ጊዜ እግዚአብሔር ከአንቺ ጋራ ነው እንዴት አላት። አምላክ ካልሆነስ ለመንግሥቱ ፍጻሜ የለውም እንዴት አላት። ሰው ካልሆነ በበረት እንዴት አስተኙት። አምላክስ ካልሆነ መላእክት ከሰማይ ወርደው ለእግዚአብሔር በሰማያት ምስጋና በምድርም ሰላም ለሰውም ግዕዛኑ ሊሰጠው እያሉ እንዴት አመሰገኑ።
ሰው ካልሆነ ዮሐንስ በውኃ እንዴት አጠመቀው አምላክስ ካልሆነ አልዓዛርን ከመቃብር እንዴት ሊያስነሣው ቻለ። ይህ ተቀዳሚ ተከታይ የሌለው እንድ ልጅ አካላዊ ቃል እግዚአብሔር እርሱ ያለ መለወጥ ያለ መለየት አንድ አካል አንድ ባሕርይ በመሆን ፍጹም አምላክ ፍጹም ሰው እንደሆነ እናምንበታለን። እርሱም ከአብ ከመንፈስ ቅዱስ ጋራ ሁል ጊዜ አንድ ህላዌ ነው ዛሬም ዘወትርም ለዘላለሙ አሜን።
(ስንክሳር ዘወርኀ ነሐሴ)
ለኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ልጆች👇
•➢ ሼር // SHARE

❤17
Forwarded from ✞ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ነን✞
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
❤12
Forwarded from ✞ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ነን✞
እንኳን ለዘመነ ማርቆስ 2018 (፳፻፲፰) ዓ.ም በሰላም አደረሰን/አደረሳችሁ።
ዘመኑ የሠላምና የፍቅር፣ የመተሳሰብና የምስጋና ዓመት ይሁንልን። አሜን₃ 🤲🙏
💚🌼❤️ 💚🌼❤️ 💚🌼❤️
📱 JOIN 📱 JOIN -📱 JOIN 📱 JOIN
ዘመኑ የሠላምና የፍቅር፣ የመተሳሰብና የምስጋና ዓመት ይሁንልን። አሜን₃ 🤲🙏
💚🌼❤️ 💚🌼❤️ 💚🌼❤️
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
❤12
🥹🥹🥹🤲🤲🤲❤️❤️❤️
መዝሙሩን ያዳምጡ
https://t.me/orthodox_mezmur_12
https://t.me/orthodox_mezmur_12
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
❤25👍2👏1
Forwarded from ✞ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ነን✞
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
❤8🥰3
Forwarded from ✞ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ነን✞
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
❤10👍2
Forwarded from ✞ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ነን✞ (◦•●◉✿ T҈ o҈ m҈ a҈ s҈ ✿◉●•◦)
መስከረም 16/2018 #የመስቀል_ደመራ_በዐል
👉በስመ #አብ_ወወልድ_ወመንፈስ_ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን አምላካችን መድኃኒታችን #ኢየሱስ_ክርስቶስ በሠላምና በጤና ጠብቆ ለ2018 #የመስቀል_ደመራ በአል እንኳን አደረሰን
👉 #ደመራ ደመረ ከሚለው መነሻ ግስ የወጣ ሲሆን ትርጉሙም መሰብሰብ ማከማቸት እንደማለት ነው ከዚህ ተነስተን ደመራ ማለት የመሰብሰብ ወይም የመደመር ሂደት (ደመራ፤ ድመራ ) ልንለው እንችላለን፡፡
👉ጌታችን #ኢየሱስ_ክርስቶስ ሁሉንም ከፈፀመ በኋላ እንደ ወንጀለኛ በእንጨት መስቀል ተሰቅሎ ሞተ መስቀል የወንጀለኛ መቅጫ ነበር ጌታ ሞትን ድል አድርጎ ከተነሳ በኋላ የተሰቀለበትን መስቀል አይሁድ እንደ ተራ ነገር አውላላ ሜዳ ላይ ጣሉት
👉ከጊዜ በኋላ ግን ወደ አይሁዳዊያን ጆሮ አንድ ነገር መጣ እንደ ቀልድ የጣሉት #የክርስቶስ_መስቀል ህሙማንን እየፈወሰ እውራንን እያበራ ድንቅ ታእምራትንም እያደረገ እንደሆነ ሰሙ በዚህ ጊዜ ክርስቶስን ከከተማው አውጥተው እንደሰቀሉት ሁሉ መስቀሉንም እንዲሁ ከከተማ ውጭ አውጥተው በተራሮች መካከል ቀበሩት ቆሻሻም መጣያ አደረጉት
👉 #እግዚአብሔር ግን ነገርን የሚያከናውንበት ጊዜ አለውና ደግ ዘመን መጥቶ በእስጢፋኖስ ሞት የተበተነው የክርስትናው ዘር ማፍራት ጀመረ በሮም ነግሰው የነበሩት መክሲሚያኖስ እና ዲዮቅልጢያኖስ ክርስቲያኖችን እንደ ሰም እያቀለጡ እንደ ገል እያደቀቁ ከነፍሰጡሮች ማህፀን ሽል አውጥተው በሰይፋቸው እየሰነጠቁ በስቡ ጎራዲያቸውን በሚወለውሉበት አስከፊ ዘመን ነበር
👉በዚያ አስደንጋጭ የዘመነ ሰማዕታት የስቃይ ጊዜ በነገራችን ላይ #ቤተክርስቲያን በዚያ ዘመን ከደረሰባት መከራ የበለጠ እስካሁን አልደረሰባትም ወደፊትም ይደርስባታል ተብሎ አይገመትም ብዙ #ክርስቲያኖች ዋሻ ውስጥ ገብተው ትውፊት ቁሳዊንና ትውፊት መንፈሳዊውን እየጠበቁ በብዙ መከራ የተስፋይቱን ቀን ሲናፍቁ ነበር
👉በዚያ #የክርስቲያኑ ስደት በተጀመረበት ጊዜ አንዲት ሴት ከነዚህ መከራ ከወረደባቸው ስለ #ክርስቶስ መከራ የሚቀበሉት ጋር አብራ ገፈት ቀማሽ ነበረች ስሟ እሌኒ ይባላል በኋላ የመከራው ዘመን ሲያልፍ ንጉስ ቆንስጣን አግብታ ንጉስ ቆስጠንጢኖስ ወልዳለች #ንግስቲቱ_እሌኒ በመከራ ውስጥ እግዚአብሔር የለያት ሴት በንግስትነት ስትኖር ቤተ መንግስቱ ስለተመቻት ክርስቶስን አረሳችውም
👉ይልቁንም የጌታ ፍቅር እንደ እግር እሳት ስለሚያንገበግባት እሱን በአይነ ስጋ ባላገኘውም እንኳን #መስቀሉን አግኝቼ ገላው ያረፈበትን አቅፌ ተሳልሜ ብላ ፍቅሯን ለመወጣት #መንፈስ_ቅዱስ አነቃት ወደ #ኢየሩሳአሌምም መጣች
👉 #የክርስቶስ_መስቀል የተቀበረበት አካባቢ ማንም አያውቅም ያገኘችው አረጋዊ ሰው #ኪሪያኮስ እንኳን አካባቢውን ከመገመት ዉጪ አባቶቻችን ከነዚያ ተራሮች በአንዱ ነው ይላሉ ከማለት የዘለለ ሊነግራት አልቻለም ክርስቲያን ነገር ሲከብደው የሁሉ ነገር መፍትሔ ወዳለው ጌታ ይፀልያልና ንግስት እሌኒና አረጋዊ ክሪያኮስ ሱባዔ ይዘው ወደ ፈጣሪያቸው ማመልከት ጀመሩ
👉በመንፈስ እንደተረዱት እንጨት ሰብስበው ደመራ ደምረው እሳት ሲያነዱ ከእሳቱ ላንቃ በላይ ተምዘግዛጊ ጢስ ወጣ (ጢሰ ቅታሬ) እንደ #ጦር_ቀስት_ምልክት ያለው ታየ
👉ጢሱም በአንድ ተራራ አናት ላይ ተተከለ ሰው #እግዚአብሔርን ማገልገል ሲያቅተው ግዕዛንና እንስሳት ያገለግሉታል የቢታንያ ዲንጋዮች የሰባ ሰገል ኮኮብ የበልአም አህያ የገሊላ ባህር አሁን ደግሞ #የደመራው_ጢስ በአይሁድ በላይ ሆነ ጢሱም ያረፈበት ቦታ የመስቀሉ መገኛ መሆኑን ስላወቁ ደመራውን በደመሩበት ማግስት መስከረም 17 ቀን ቁፋሮ ተጀምሮ #ቅዱሱ_የጌታ_መስቀል መጋቢት 10 ቀን ተገኘ
👉 #የመስቀል_ደመራ በአል ለሀገራችን ሠላም የምናገኝበት ህዝባችን በፍቅር በአንድነት የሚኖርበት በአል ይሆንልን ዘንድ የአምላካችን የመድኃኒታችን #የኢየሱስ_ክርስቶስ ቅዱስ ፈቃዱ ይሁንልን "አሜን" ✝️ 💒 ✝️
መስከረም 16/2018 ዓ/ም
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
❤18🕊1
Forwarded from ✞ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ነን✞
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
❤13🥰2
Forwarded from ✞ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ነን✞
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
❤10🥰4